MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile
MOTBAINOR BABULET

@motbainorbabul2

ID: 1592352024716353536

calendar_today15-11-2022 03:02:09

319 Tweet

371 Takipçi

703 Takip Edilen

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያን የሚወድ ማንኛውሞ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከአማራ ልዮሀይል እና ከአማራ ፋኖ ጎን ሊቆም ይገባል።ምክንያቱም በህዝብ ተመረጥኩ ያለው አባገነን መንግስት ከህወለት የባሰ ከመሆኑም በላይ በንጹሀን ደም የተጨማለቀ ወራዳ ስለሆነ ለኢትዮጵያ አይጠቅምም

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

ከ1000000 በላይ ነጹሀን ነትግራይ ልጆችን ያስጨፈጨፈውን ከሀዲውን ህወሀትን ቸጠያቂ ያላደረገው አባገነኑ የኦሮሞ ዘረኛ መንግስት ኣትዮጵያን ሊያስተዳድር አይገባም።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የሀገር መከላከያጨሰሪዊትን ከጀርባው የወጋውን ህወሀትን ትጥቅ ሰያስፈታ።ሴትና ልጻናትን በየመንደሩ እየዞረ የሚገድለውን ኦነግ ሸንን ትጥቅ ሳያስፈቱ ሀገርን ከመበተን ያዳነውን የአማራ ልዮ ሀይልና ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ማለት ምን ማለት ነው?

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

ጀግናው ያማራ ህዝብ በአባገነኖች ብዙ ችግርና መከራ ቢደርስብንም አሁንም ለማንም አንበረከክም።ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ኢትዮጵያን ለማዳን ከፈለግን ከጀግናው እና ከሀገር ወዳዱ የአማራ ልዩ ለይል እና ፋኖ ጎን ሊቆም ይገባል።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

ውዶ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት ሆይ አንት የኢትዮጵያ ህዝብ ጋሻና መከታ ነህ።ስለዚህ ባዳው ህወሀት እና ኦነግ ሸኔ ሊበትኗት የሞከሯትን ሀገር ከጎንህ በመቆም አብሮ የሞተልህን የአማራ ልዩሀይል እና ፋኖን ውለታ አትረሳ?

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የተከበርከው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሆይ ከህወሀት መንጋጋ ፈንቅሎ ያዳነህ ያማራ ልዩ ሀይል።ያማራ ፋኖ እና ያማራ ሚሊሻ ነበር?ግን እንዴት ይኸን ትረሳለህ?ተው።ተው።ተው።ተው አይጠቅማችሁም።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የአራት ኪሎው አባገነን መንግስት አንድ ማወቅ የለበት ሀቅ አለ? እሱም ያማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ እና በመግደል የሚመጣ ሳለም የለም።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

ኮሎኔል ደመቀን የሚሳደቡ የኦሮሞ ጽፈኛ ቆሞ ቀሮችን ሳይ በጣም ያስቀኛል።ኮሎኔል ደመቀ እኮ እንደናተ አይነቱን ደደብ አፍርሶ ይሰራችኋል።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የሀገር መከላከያ ሰራዋት የህዝብ ልጂ እና የሀገር ዳርድንበር ጠባቂ እንጂ የመሀይም ፖሐቲካኞች ጠባቂ ነው እንዴ?የአራት ኪሎው አባገነን መሪ ያማራን ህዝብ ጥያቄ ባፈሙዝ ሊያስቆመው አይችልሞ።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የአራት ኪሎው አባገነን መሪ።በዳቦ ስሙ ኦነግ ሸኔ የሚባለውን ገዳይ ቡድን በማደራት ያማራን ህዝብ ያለማቋረጥ ማስጨፍጨፉ አልበቃ ብሎት።ጭራሽ ያማራ ልዩሀይልና ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ማለቱ ላማራ ህዝብ ያለውን ግልጽ ጥላቻ ያሳየ ነው።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

አባገነኖች እና የስልጣን ጥመኞች ለህዝብ ሞት እና መፈናቀል ግድ አይሰጣቸውም።የአራት ኪሎው ጽፈኛ አባገነን መንግስት የኦሮሙማ አፓርታይድ ስርአትን በአማራ ህዝብ ላይ ለመጫን ቢሞክርም አይሳካለትም።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

ይኸን አባገነን እና በህዝብ አጥንት እና ደም እየነገደ ለመኖር የሚፈልግ ስርአት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጽናት ሊታገሉት ይገባል።አባገነን መንግስት ምንጊዜም ቢሆን ህዝብን በዲሞክራሲ መንገድ ለመምራት ሳይሆን በጠመጃ አስገድዶ ለመግዛት ነው።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

አባገነኖች የመጨረሻ እጣፈንታቸው ሞት ነው።ምክንያቱም የድሆች እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት አብሮ የኖረ:ክፉና ደጉን አብሮ ያሳለፈ:የሰላም ተምሳሌት ህዝብ ሆኖ ሳለ።ባዳው እና የነጮች ተላላኪ የሆነው ህወሀት ያወጣውን ህገመንግስት በከፋፍለህ ግዛው እሳቤ የተጻፈ በመሆኑ ኢትዮጵያን ዋጋ እያስከፈላት ነው።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

እኔምለው?ሀገር ማለት ሰው ነው ይሉናል?ታዲያ ለምን በግፍ ይጨፈጭፉናል?ለምን አማራ በመሆናችን ብቻ ንብረታችንን ይዘርፉናል?በገፍ ያፈናቅሉናል?ለምን?ስለዚህ አማራ ከዚህ በኋላ በህይወት የመኖር መብቱን ለማስጠበቅ የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

አምባገነኖች ሰለምን የሚያውቁት በወሬ ደረጃ ብቻ ነው?ምክንያቱም ከነሱ ሀሳብ ወጭ ሌላ ሀሳብ የመቀበልም ሆነ አዳዲስ ሀሳብ የማፍለቅ አእምሮ የሌላችው ስለሆነ።ስለዚህ የአራት ኪሎው አምባገነንም ህዝቦች የሚያንጸባርቁትን ሀሳብ ለመቀበል ይቸገራል።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የአለም የሰብአዊ መብት ተሟጋች ነን የምትሉ ሁሉ የኦሮሙማው አፓርታይድ አገዛዝ በአማራ ንጹሀን ዜጎች ላይ እያደረገ ያለውን ጭፍጨፋ ልታወግዙ ይገባል።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

እውነትን ይዞ የተነሳ ሁሉ ተሸንፎ አያውቅም።የአማራ ህዝብ ትግል እውነትን መሰረት ያደረገ እና ፍትሀዊ የሆነ ትግል በመሆኑ የተከፈለው መስዋእትነትን ከፍሎ ነጻነቱን ያውጃል።ምንም ጥርጥር የለውም።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

የበታችነት ስሜታ የተጠናወተው የኦሮሙማው አፓርታይድ እና ጸረ አማራ አገዛዝ በቅርብ ቀን ይወገዳል።የደም ነጋዲዎች ያን ጊዜ የት እንደምትገቡ እናያለን።

MOTBAINOR BABULET (@motbainorbabul2) 's Twitter Profile Photo

ሁሉም የኢትዮጵያ እንዲሁም የአለም የሰው ዘር በሙሉ የኦሮሙማው አፓርታይድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለውን ጭፍጨፍ ሊያወግዝ ይገባል።