👉Piolin
@mimiseyoum21
ID: 983386542189301761
09-04-2018 16:49:56
8,8K Tweet
2,2K Followers
752 Following
ድሀ ተበደለ.. ፍርድ ተጓደለ..!! የሚፈናቀለው ምስኪን ኢትዮጵያውያን ብላችሁ ዘብ ቁሙለት ብለው መክረውን ነበር? የተከበሩ ዶክተር አብይ ከወዴት ነው ያሉት? ፍርድ ተጓድሏል ደሀ ተበድሏል? ኢትዮጵያውያን ዋጋቸው ስንት ነው?? Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Office of the Prime Minister - Ethiopia
ለተገፋ የመኖር መብት ለተነጠቁ በግፍ በባሰ የድህነት ጠለል ላይ ለሚጣሉ ወገኖች ድምፅ መሆን ፅድቅ እንጂ ኩነኔ አይደለም! ይሄን የዜጎች ሰቆቃ መንግስት ማየት አለበት የዜጎችን የመኖር ዋስትና የሚነጥቅ አስነዋሪ ተግባር እቃወማለሁ! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
የኢትዮጵያውያን ዋጋቸው ስንት ነው?? ገንዘብ የፈለግነውን ያማረ ልዩዩ ነገር ይሰራል!! ዜጎችን ሜዳ ላይ በትኖ ለከፋ ችርግር ዳርጎ ዲጋይ ቢቆለል ዋጋው የቱ ቱ ይበልጣል??? Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Office of the Prime Minister - Ethiopia Office of the Prime Minister - Ethiopia @UnityForEthio Adanech Abiebie @
Once completed, the Grand Ethiopian Renaissance Dam will be nearly twice as tall as the Statue of Liberty and as wide as the Brooklyn Bridge is long. #GERD #AFRICAN_DAM Secretary Antony Blinken U.S. Department of State Spokesperson Samantha Power EU Delegation to AU Pope Leo XIV PMO India
የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በየሚኖሩበት ሀገር ቁአንቁአ ደክመንተሪ መስራት አለባቸው ! ውሀውን የመጠቀም መብት እዳላት ማንም በማይጎዳ መልኩ መሆኑን እኛም የሚገባን መሆኑን የሚያስገነዝብ ዶክመንተሪ በየሀገሩ ቑአንቑአ ቢሰራ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Office of the Prime Minister - Ethiopia
የአዲሳባ ህዝብ እየተፈናቀለ ነው ። የሚወሰዱበትስ ቦታ በዘላቂነት ዋስትና አላቸው ወይ? ልማት ኣልቃወምም ሆኖም ህዝቡን በዚያው በአቅራቢያው የመኖር መብቱን ለምንድን ነው የሚነጥቁት?? Adanech Abiebie Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 #Ethiopia