Miki Amiko (@miki_amiko) 's Twitter Profile
Miki Amiko

@miki_amiko

god blss...

ID: 1241461607802318855

calendar_today21-03-2020 20:28:23

67 Tweet

3 Takipçi

32 Takip Edilen

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

መደመር የመከፋፈል አጥሮችን ደርምሶ ወደ አንድነት መምጣት ነው። ባለፉት 3 ዓመታት ባደረግናቸው የቀጣናዊ ውሕደት ጥረቶች የሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥር ወሳኝ ነበር። ተደምረው ለቆሙ ኢትዮጵያውያንና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆቴን እገልጻለሁ።

መደመር የመከፋፈል አጥሮችን ደርምሶ ወደ አንድነት መምጣት ነው። ባለፉት 3 ዓመታት ባደረግናቸው የቀጣናዊ ውሕደት ጥረቶች የሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥር ወሳኝ ነበር። ተደምረው ለቆሙ ኢትዮጵያውያንና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆቴን እገልጻለሁ።
Miki Amiko (@miki_amiko) 's Twitter Profile Photo

Breaking News!Ethiopians vs WesternNeocolonialistsEthiopia 🇪🇹 is fighting African war!Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed says he will march on the battlefield from tomorrow onwards to lead the war efforts. "All of you who aspire to be a part of Ethiopian history, stand up for

Qኢትዮጵያ ውስጥ ግለሰብ ከዘረፈ ይልቅ ሀገር የዘረፈ በይቅርታ ይፈታል አይ ፖለቲካ ነብስሽን አይማረው ምትሀተኛው መሪያችን ደሞ ምን ልታሰማን ይሆን!!!!!!!!😏🤔🤔

Ethio 360 Media (@habtamuayalew21) 's Twitter Profile Photo

ወሮበላው የአብይ መንግስት መስከረም አበራን አፍኗል ! በማፈን በመግደል የሚቆም ትግል የለም። ድል የህዝብ ነው !!

ወሮበላው የአብይ መንግስት መስከረም አበራን አፍኗል !   በማፈን በመግደል የሚቆም ትግል የለም። 
               ድል የህዝብ ነው !!
Addis Ababa Police (@addispolice) 's Twitter Profile Photo

የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ እና ተሳፋሪ በመምሰል በተለምዶ "ሿሿ" የተባለውን የስርቆት ወንጀል ፈፅመው ሊሰወሩ የነበሩ 8 ግለሰቦች በፖሊስና በህብረተሰቡ ትብብር ተይዘው ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ******

የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ እና ተሳፋሪ በመምሰል በተለምዶ "ሿሿ" የተባለውን የስርቆት ወንጀል ፈፅመው ሊሰወሩ የነበሩ 8 ግለሰቦች በፖሊስና በህብረተሰቡ ትብብር ተይዘው ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
******
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ከ6 ክልሎች 5 ክልሎች የግብፅን ሰራዊት የሶማሊያን ምድር መርገጥ በመቃወም የተቃውሞ ድምፅ እያሰሙበት ያለው አይተ ሀሰን ሼክ መሐመድ በዚህ መልክ ከሀገሪቱ ከፍተኛ የፀጥታ ሃላፊዎች ጋር መክሯል:: በገዛ ቤቱ ውስጥ ለተነሳበት ተቃውሞ ኢትዮጵያን

ከ6 ክልሎች 5 ክልሎች የግብፅን ሰራዊት የሶማሊያን ምድር መርገጥ በመቃወም  የተቃውሞ ድምፅ እያሰሙበት ያለው አይተ ሀሰን ሼክ መሐመድ በዚህ መልክ ከሀገሪቱ ከፍተኛ የፀጥታ ሃላፊዎች ጋር መክሯል::

በገዛ ቤቱ ውስጥ ለተነሳበት ተቃውሞ ኢትዮጵያን