Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile
Meznagnia

@meznagnia_

Sharing inspiring lifestyle of Ethiopians and the diaspora community since 2010. Toronto 🇨🇦 and DC🇺🇸 based. NEWS, ARTS and ENTERTAINMENT publication.

ID: 1298132824596283392

linkhttp://www.youtube.com/meznagnia calendar_today25-08-2020 05:39:38

110 Tweet

305 Takipçi

246 Takip Edilen

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

አትሌት ደራርቱ ቱሉ እንኳን ደስ አለሽ! የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነሽ ለቀጣዮቹ 4 አመታት ለመምራት በመመረጥሽ እንኳን ደስ አለሽ! #zaffcollections You are special! Most deserving

አትሌት ደራርቱ ቱሉ እንኳን ደስ አለሽ!

የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነሽ ለቀጣዮቹ 4 አመታት ለመምራት በመመረጥሽ እንኳን ደስ አለሽ!

#zaffcollections You are special! Most deserving
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

የኤርባስ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 ያስከተለውን ተፅእኖ ተቋቁሞ በማለፍ በአቪዬሽኑ መስክ ላስመዘገበው ስኬት እና ሙያዊ ብቃት እውቅና እና ሽልማት ሰጠ።

የኤርባስ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19  ያስከተለውን ተፅእኖ ተቋቁሞ በማለፍ በአቪዬሽኑ መስክ ላስመዘገበው ስኬት እና ሙያዊ ብቃት እውቅና እና ሽልማት ሰጠ።
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

አንጋፋው የጥበብ ሰው ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ አርፈዋል፡፡ ነፍስ ይማር!😭😭😭 #meznagnia

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

አንጋፋው የጥበብ ሰው ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ አርፈዋል፡፡ ነፍስ ይማር!😭😭😭 #meznagnia

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ታዋቂው የፊልም ፕሮዲዩሰር ፣ ተዋናይና የቶክ ሾው አዘጋጅ ታይለር ፔሪ ከረጅምጊዜ ፍቅረኛው ኢትዮጵያዊቷ ሞዴል ገሊላ በቀለ ጋር ተለያዩ:: Tyler Perry and Longtime Girlfriend Gelila Bekele Break Up. #meznagnia

ታዋቂው የፊልም ፕሮዲዩሰር ፣ ተዋናይና  የቶክ ሾው አዘጋጅ ታይለር ፔሪ ከረጅምጊዜ ፍቅረኛው ኢትዮጵያዊቷ ሞዴል ገሊላ በቀለ ጋር ተለያዩ::

Tyler Perry and Longtime Girlfriend Gelila Bekele Break Up.
#meznagnia
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

በአርቴፊሺያል ኢንተሊጀንስ የምርምር መስክ ተጽዕኖ መፍጠር ከቻሉና  ሴት ተመራማሪዎች  በግምባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ  ሴቶች አንዷ የሆነችው  ኢትዮጵያዊቷ ትምኒት ገብሩ ::

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ካናዳ ዊት መሰረት ኃይለኢየሱስ ከካናዳ የኢኮኖሚ ልማት ድርጅት የእውቅና ሽልማት አገኘች፡፡ Mesi (Meseret) Haileyesus

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

በአርቴፊሺያል ኢንተሊጀንስ የምርምር መስክ ተጽዕኖ መፍጠር ከቻሉና  ሴት ተመራማሪዎች  በግምባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ  ሴቶች አንዷ የሆነችው  ኢትዮጵያዊቷ ትምኒት ገብሩ ::

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

Uganda sports minister kicked a football and falls down. የዕለቱ ሳቅ ሥልጣን ካለ ምን አለ የስፖርት ሚኒስትሩ ነገር!! #meznagnia

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመርጣለች። U.S. Under-20 Women’s National Team captain Naomi Girma, has been voted the 2020 Young Female Player of the Year.

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመርጣለች።

U.S. Under-20 Women’s National Team captain Naomi Girma, has been voted the 2020 Young Female Player of the Year.
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ይህ ሁለት እግር "የሌለውና መራመድ የማይችል" የምንለው ግን ደግሞ በሬ አንከብክቦ በጅራፉ እያስወነጨፈ ማረስ የሚችል የሞጣ አቅራቢያ ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ጎልማሳ አርሶ አደር ግሩም ደሳለኝ ነው የሚባለው።

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ጥቁሯ ዶክተር በኮቪድ19 ከመሞቷ በፊት ሆስፒታል ውስጥ በነጭ ዶክተሮች የተፈፀመባትን መድልኦ አጋርታለች:: Black medical doctor details the MASSIVE NEGLECT she revived from white doctors while fighting COVID19 just hours before she PASSED AWAY!! #meznagnia

Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ለአሜሪካ ው  ብሔራዊ የአለርጂ እና ኢንፌክሽን በሽታዎች ተቋም ዳይሬክተር ለሆኑት ከዶ/ ር አንቶኒ ፉውች  የ80ኛ ዓመት የልደት በዓልን አስመልክቶ   December ወር 24 ቀንን  የ ዶ/ ር አንቶኒ ፉውች ቀን ብለው ሰይመ ው  ፕሮክላሜሽን  ሰጥተዋቸዋል።

ለአሜሪካ ው  ብሔራዊ የአለርጂ እና ኢንፌክሽን በሽታዎች ተቋም ዳይሬክተር ለሆኑት ከዶ/ ር አንቶኒ ፉውች  የ80ኛ ዓመት የልደት በዓልን አስመልክቶ
  December ወር 24 ቀንን  የ ዶ/ ር አንቶኒ ፉውች ቀን ብለው ሰይመ ው  ፕሮክላሜሽን  ሰጥተዋቸዋል።
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!!! መልካም የገና በዓል!! Wish you a Merry Christmas and may this festival bring abundant joy and happiness in your life! Warmest greetings of this festive season.

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የልደት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!!! 
መልካም የገና በዓል!!

Wish you a Merry Christmas and may this festival bring abundant joy and happiness in your life! Warmest greetings of this festive season.
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

Brooklyn Fashion Designer Simone Williams Has Broken The Guinness World Record For Largest Women’s Afro With Hair That Is 4’ 10’’ In Circumference. #meznagnia

Brooklyn Fashion Designer Simone Williams Has Broken The Guinness World Record For Largest Women’s Afro With Hair That Is 4’ 10’’ In Circumference.
#meznagnia
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ነዋሪነቱ በዋሽንግተን ዲሲ የሆነው የ 12 ዓመ ቱ ናትናኤል ዩሐንስ ዛሬ ከቤቱ እንደወጣ ሳይመለስ ቀርቷል ። ናትናኤል የኦቲዝም ተጠቂና መናገር የማይችል ነው ። ናትናኤል ያየ( ያገኘ ) በዚህ ስልክ ቁጥር 202 727 9099 ለፖሊስ በመደወል ያሳውቅ ።

ነዋሪነቱ በዋሽንግተን ዲሲ  የሆነው  የ 12 ዓመ ቱ  ናትናኤል ዩሐንስ ዛሬ  ከቤቱ  እንደወጣ  ሳይመለስ ቀርቷል ። ናትናኤል የኦቲዝም ተጠቂና መናገር የማይችል ነው ።

ናትናኤል  ያየ( ያገኘ ) በዚህ ስልክ ቁጥር 202 727 9099  ለፖሊስ በመደወል ያሳውቅ ።
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

Genzebe DIBABA and the Month of FEBRUARY! Fun Fact: Genzebe is World Record Holder in six different disciplines: Outdoor (1500m and 2000m) + Indoor (1500m, 3000m, 5000m and One Mile). She REGISTERED FIVE OF HER SIX WORLD RECORDS IN THE MONTH OF FEBRUARY. #GrandAfricanRun

Genzebe DIBABA and the Month of FEBRUARY!

Fun Fact: Genzebe is World Record Holder in six different disciplines: Outdoor (1500m and 2000m) + Indoor (1500m, 3000m, 5000m and One Mile). 

She REGISTERED FIVE OF HER SIX WORLD RECORDS IN THE MONTH OF FEBRUARY. 

#GrandAfricanRun
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ይኽውልህ ሰው! Sadio Mané at the construction site of a school he is building in his village, Bambali in Senegal with €270,000. He also built a hospital and financed a stadium for his people. He gives out 50,000 CFA Francs to families in his village monthly.

ይኽውልህ ሰው!
Sadio Mané at the construction site of a school he is building in his village, Bambali in Senegal with €270,000.

He also built a hospital and financed a stadium for his people. He gives out 50,000 CFA Francs to families in his village monthly.
Meznagnia (@meznagnia_) 's Twitter Profile Photo

ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ የግጥም መፅሐፍ ሊያሳትም መሆኑ ተሰማ። “ውዳሴ እና እንባ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ይህ መፅሐፍ ላለፉት 10 ዓመታት ፅፎ ያጠራቀማቸውን 86ግጥምች ያካተተ ሲሆን ባለ 167 ገፅ መሆኑም ታውቋል። Meznagnia

ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ የግጥም መፅሐፍ ሊያሳትም መሆኑ ተሰማ።

“ውዳሴ እና እንባ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ይህ መፅሐፍ ላለፉት 10 ዓመታት ፅፎ ያጠራቀማቸውን 86ግጥምች ያካተተ ሲሆን ባለ 167 ገፅ መሆኑም ታውቋል።
<a href="/meznagnia/">Meznagnia</a>