ገብ-በር (@mewo1621) 's Twitter Profile
ገብ-በር

@mewo1621

God is great አናቱ ማሪያም#Family, Friend,oldies 🎶🎶 ,ሰመመን,የጫሙት ሽካ,ፍቅር እስከ መቃበር.ከቡስካ-በስተጀርባ
love one another, 🙏 ❤️ 🇪🇹🇺🇸

ID: 3007786816

calendar_today31-01-2015 14:11:37

1,1K Tweet

242 Followers

815 Following

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የዘመነ ካሴ ተነግሮ የማያልቅ ወንጀል በአማራ ክልል በተለይም የጎጃም ፋኖ ከሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች እየሰማን ያለነው ግፍ ከአይምሮ በላይ ነው። ፋኖ ነኝ ባይ ልጅ እናቱን በጥይት ደብድቦ ገድሏል። በህይወት ያለን ሰው ለመንግስት መረጃ ሰጠህ

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

አለባብሰው ቢያርሱ፣ ባረም ይመለሱ! ህፃናት ትምህርት ቤት አለ መሄዳቸው ተገቢ አይደለም፣ መምህራንን ለምን አስተማርክ ብሎ መግደል ደግሞ ትወልድን መግደል ነው። ይታሰብበት!

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው “የአእላፋት ዝማሬ” ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ነገ ታህሳስ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በገና በዓል ዋዜማ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን ታላቅ የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ተከትሎ፣ የትራፊክ መጨናነቅን ለመከላከል ሲባል በርካታ

በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው “የአእላፋት ዝማሬ” ዝግ የሚሆኑ መንገዶች 

ነገ ታህሳስ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በገና በዓል ዋዜማ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደውን ታላቅ የአእላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር ተከትሎ፣ የትራፊክ መጨናነቅን ለመከላከል ሲባል በርካታ
ገብ-በር (@mewo1621) 's Twitter Profile Photo

So sad to hear this. One of my favorite comedians who made life lighter just by showing up. Thank you for the laughs. RIP 🙏

So sad to hear this. One of my favorite comedians who made life lighter just by showing up. Thank you for the laughs. RIP 🙏
Pulp Faction (@danielsonkassa1) 's Twitter Profile Photo

American ambassador Tibor Nagy says, “Ethiopia is built differently—unlike many countries, its statehood is not an abstract colonial project—its identity is deeply rooted in history, culture and religion going back thousands of years”🤔

Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

"የኢትዮጵያን ጥቅም ማስከበር የኢትዮጵያውያን ግዴታ የወዳጆቻችን ድጋፍ ይሆናል" የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/C) #ETAF90

"የኢትዮጵያን ጥቅም ማስከበር የኢትዮጵያውያን ግዴታ የወዳጆቻችን ድጋፍ ይሆናል"
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/C)
#ETAF90
SAED A HUSEN (@ezadinselah) 's Twitter Profile Photo

Assaye Derebe አሳዬ ደርቤ ሰይድ ወረባቦ ደረጀ ኃብተወልድ ያልበሰሉ ሙልሙል የቡሄ ዳቦች ናቸው የምር ሳያቸው ያስቁኛ በተለይ

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"የትግራይ ወራሪዎች በአማራ ላይ የፈፀሙትን በደል ጥልያን እንኳን አልፈፀመም " ዶ/ር ገዱ አንዳርጋቸው የእውነት ህወሀትን ይህን ያህል ይጠሉ ነበር?

ገብ-በር (@mewo1621) 's Twitter Profile Photo

ከጅብ ቆዳ የሰሩት ከበሮ ሲመቱት እንብላው እንብላው ይላል, አነዚ ሕፃናት ወደው አይደለም በሚኖሩበት አለም እርስበርስም ከሌላውም እየተባሉ የሚኖሩት

ገብ-በር (@mewo1621) 's Twitter Profile Photo

ሕፃናት ይማሩ ገበሬውም ይረስ ነጋዴው ይነግድ, እናቶች አያንቡ ሞትም ስደት ይብቃ! እስኪ እንመካከር

ሕፃናት ይማሩ ገበሬውም ይረስ ነጋዴው ይነግድ, እናቶች አያንቡ ሞትም ስደት ይብቃ! እስኪ እንመካከር
Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

የTPLF ፋኖ ኣማራ ፋኖ 4 ኪሎ ይገባል 100%, ኣዲስ ኣበባ ትጠፋለች 100%” ምኞት አይከለከልም !

ገብ-በር (@mewo1621) 's Twitter Profile Photo

ይሔ ልጅ ተሽሎታል ስራም ጀምሮአል መዳኒትም ቀንሶ በቀን አንድ ብቻ ነው የሚወስደው ተብሎ አልነበረም?