ምኒልክ 🅼🅴🅽🅴🅻🅻🅸🅺 (@menellik_shewa) 's Twitter Profile
ምኒልክ 🅼🅴🅽🅴🅻🅻🅸🅺

@menellik_shewa

#Justice #Equality #Freedom #TheEmperors #ምኒልካዊ

ID: 1330093098039390208

calendar_today21-11-2020 10:18:10

5,5K Tweet

10,10K Followers

195 Following

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

State sponsored #AmharaGenocide in Ethiopia. Starvation , drone attack and public facility destruction are the war strategies of fascist Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 on the #WarOnAmhara. Thousands of girls are raped by ENDF , 5000 schools & 200 health facilities destroyed

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

Drone strikes in Amhara have become a deadly feature of the Ethiopian government war in Amhara region. According to reports by the Amhara Association of America and other rights organizations, these attacks frequently target schools, markets, and residential areas #WarOnAmhara

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

ከእነዚህ ጉሮሮ ላይ እየተነጠቀ ብልጭልጭ የገና ዛፍ የሚተክል ራሱን መንግስት እያለ የሚጠራ የደደቦችና የአረማውያን ማህበር ብልፅግና ይባላል #AmharaGenocide #WarOnAmhara

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

1. ጡረተኛ የሚዲያ ሰዎች: እነዚህ በጉልበት ጋዜጠኛና ተንታኝ የሆኑ: በአማራ ስም ሚዲያ ከፍተው ከርሳቸውን የሚሞሉና ላጎረሳቸው የሚጮሁ እርያዎች ሲሆኑ : የአማራ ትግል int’l ትኩረት እንዳያገኝ: አሉባልታ በመንዛት focus እንዲያጣ ታትረው ይሰራሉ 2/

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

2. ግለሰብ አምላኪዎች : እነዚህ የአማራ ትግል በታጋይ X ላይ የተንጠለጠለ የሚመስላቸው : ህዝባቸውንና ትግሉን የማያውቁ ገለባዎች ናቸው:: ትግሉን ወደፊት ከሚገፋ አጀንዳ ይልቅ ግለሰብን አጀንዳ አድርገው በንትርክ ጊዜና ሃብት የሚያባክኑ ብኩኖች

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

3. ሚሊሻ : ሚሊሻና አድማ ብተናው ዛሬም ከገዳዩ ጋር ተሰልፎ በራሱ ህዝብ ላይ ይተኩሳል:: መከላከያው ያለዚህ ሃይል 2 ሳምንት መቆየት አይችልም:: ታዲያ ለምን የሚለውን መልሶ መፍትሄ ሃሳብ ከማምጣት ይልቅ : ይሄን ያህል ሚሊሻ ተቀነደሸ የሚል ዜና 4/

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

እንደ ድል ይወራል:: ሚሊሻውና አድማ በታኙን ከህብ ትግል ጎን ማሰለፍ ብንችል ምን ያህል ተዓምር መስራት እንደምንችል ግን ማሰብ የሚፈልግ ምሁርም ፖለቲከኛም አይታይም አብይ አማራውን በአማራው ማጨራረስ ስትራቴጂ ሲጠቀም አብረን እናሞቃለን 5/

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

4. የከተማ አማራ: የከተማው አማራ በሌላው ሞት ነፃ መውጣት የሚፈልግ ራስ ወዳድ ስብስብ ነው:: ምሁሩና ባለሃብቱ ደግሞ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል:: የትግራይ elite እንዴት እንደነበረ ስናስታውስና የእኛን elite ስናየው እጅግ ያሳፍራል ነገ ከማልቀስ 🫱🏼 6/

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

5. የ Social Media ግሪሳ : ይሄ ስብስብ የIQ ዝቅጠት ያለበት : እንደ በግ በትር የያዘ ሁሉ የሚነዳው : አማርኛ የፃፈ ተኩላ ሁሉ አማራ የሚመስለው : ለሚፅፈው ነገር መቼ ምን ለምን ለማን ብሎ የማይጠይቅ :እንደ ግሪሳ እጅግ አደገኛ አውዳሚ ሃይል ነው

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

He was one of 43 people killed when the military under Abiy Ahmed launched a drone strike into the crowded market, one of three attacks on civilians that morning that also targeted a health center and an elementary school #WarOnAmhara #AmharaGenocide thehill.com/opinion/505517…

ምኒልክ 🅼🅴🅽🅴🅻🅻🅸🅺 (@menellik_shewa) 's Twitter Profile Photo

የወደፊቱዋ ወረምያ (ከ6 አመት በፊት የተፃፈ የ ኦህዴድ Roadmap) የደቡብ ቤጉ እና ጋምቤላ ልጆች ለምን እየተዋጉ እንዳለ ቢያውቁ 🧐

የወደፊቱዋ ወረምያ (ከ6 አመት በፊት የተፃፈ የ ኦህዴድ Roadmap)

የደቡብ ቤጉ እና ጋምቤላ ልጆች ለምን እየተዋጉ እንዳለ ቢያውቁ 🧐
ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

በነገራችን ላይ ይህ ሰው ማለት በ #AmharaGenocide ከሚከሰሱ ሰዎች አንዱ ነው !! Short memory ከመሆናችን ውጭ ለአማራ የነበረው የመረረ ጥላቻ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው #የፉግግር ኮሚሽን

ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

ጥንብ አንሳ ነው ጥንብ በተጣለበት ሁሉ እየሄደ የሚልከሰከሰው ምንድነው ማንም ውሸታም ጡረተኛ ደደብ አማራ ጠል ወይም ደግሞ ወሬኛ የሆነ ነገር በፃፈ ቁጥር ግርርርር እያላችሁ የምትልከሰከሱት? አማራ እኮ ንስር ነው (ያልተጠራበት አይገኝም) ኤጭ

ጥንብ አንሳ ነው ጥንብ በተጣለበት ሁሉ እየሄደ የሚልከሰከሰው

ምንድነው ማንም ውሸታም ጡረተኛ ደደብ አማራ ጠል ወይም ደግሞ ወሬኛ የሆነ ነገር በፃፈ ቁጥር ግርርርር እያላችሁ የምትልከሰከሱት?

አማራ እኮ ንስር ነው (ያልተጠራበት አይገኝም)

ኤጭ
ፋኖ ᴬᵐᵈᵉ ᵀˢⁱᵒⁿ (@dejach_miko) 's Twitter Profile Photo

ይህ በእንዲህ እያለ ከገና በፊት ፋኖን ደምስሼ ክልሉን ለክልሉ ፀጥታ ሃይል አስረክቤ እወጣለሁ በሚል ዘመቻ 90 ቀናት ብሎ ከበባ ጀምሮ የነበረው አራዊት ተዝረክርኮ እየዋለለ ነው በዘራችሁ አይድረስ እንዳለው ጅነራል ቢቸግር #WarOnAmhara #AmharaFano

በላይ ዘመነ(Belay Zemene) (@belayzemene2112) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed’s regime is not just waging war on people , it is waging war on the future. Schools, the very heart of a generation's hope, are being destroyed mercilessly and without accountability. A government that bombs education is a government that fears an enlightened people.

Abiy Ahmed’s regime is not just waging war on people , it is waging war on the future. Schools, the very heart of a generation's hope, are being destroyed mercilessly and without accountability. A government that bombs education is a government that fears an enlightened people.
ምኒልክ 🅼🅴🅽🅴🅻🅻🅸🅺 (@menellik_shewa) 's Twitter Profile Photo

ስለደህንነቴ የጠየቃችሁኝ ሁሉ ለሳምንታት ከደረሰብኝ ድብደባና እስር በስተቀር በህይወት አለሁ:: ማስፈራሪያና ዛቻው እንደተጠበቀ ሆኖ #WarOnAmhara #AmharaGenocide

Tilahun Tsige (@menilikism) 's Twitter Profile Photo

እንደዚህ አይነት ውይይቶች በተመሳሳይ ሰዎች አንድ ሺህ ጊዜ ተደርገዋል። የመጣ ለውጥ ግን የለም። ምክንያቱም የውይይቱ ሃሳብ አመንጭዎችና ተሳታፊዎች ራሳቸው ቀውስ ጠማቂዎቹ ስለሆኑ ነው! "የጠፋብንን ግመል ከሌቦቹ ጋር ፍለጋ እንወጣ" የሚል ፖለቲካ!

♥️🖤ሆና-ልያት💚💛❤️🦅 (@leyathona23) 's Twitter Profile Photo

This is exactly what you’d expect from a genocidal regime a failed state driven by pure Amhara hatred, determined to erase an entire ethnic group, destroying schools, shattering communities, and leaving only devastation behind #AmharaGenocide #WarOnAmhara