መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile
መለኛው

@melakumamo02

Bileg

ID: 1493247953137549313

calendar_today14-02-2022 15:37:50

471 Tweet

3,3K Takipçi

4,4K Takip Edilen

መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

ሰርክል ቪው አዲስ ስምምነት:-ምቹ የስራ አከባቢ ፣ ምቹና ዘመናዊ ተቋም ግንባታ ለተሻለ አገልግሎት አሰጣጥ!! #የካ_የብልጽግና_ከፍታ_ማሳያ #addisababa #aapp #Yekapp #Yekaw5pp #circleview5

ሰርክል ቪው አዲስ ስምምነት:-ምቹ የስራ አከባቢ ፣ ምቹና ዘመናዊ ተቋም ግንባታ ለተሻለ አገልግሎት አሰጣጥ!!
#የካ_የብልጽግና_ከፍታ_ማሳያ
#addisababa
#aapp
#Yekapp
#Yekaw5pp
#circleview5
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱን ዲጂታላይዝ ለማድረግ በተሰራው ስራ 23 አዳዲስ አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ የተደገፉ እንዲሆኑ የተደረገ ሲሆን ፣ አሁን ላይም በአጠቃላይ 370 አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲሰጡ ማድረግ ተችሏል።

የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱን ዲጂታላይዝ ለማድረግ በተሰራው ስራ 23 አዳዲስ አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ የተደገፉ እንዲሆኑ የተደረገ ሲሆን ፣ አሁን ላይም በአጠቃላይ 370 አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲሰጡ ማድረግ ተችሏል።
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

ሁላችሁን ወደዚህ ድንቅ ወደ ሆነ፤ ተፈጥሮ እና ትጉ እጆች ወደ ተጠበቡበት የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እንድትመጡ እጋብዛለሁ! :- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ #ሎጎሪዞርት #aa_prosperity

ሁላችሁን ወደዚህ ድንቅ ወደ ሆነ፤ ተፈጥሮ እና ትጉ እጆች ወደ ተጠበቡበት የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እንድትመጡ እጋብዛለሁ!  
 
:- ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 
#ሎጎሪዞርት 
#aa_prosperity
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

በእናንተ ዘመን ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት እንደምትሆን አልጠራጠርም ✍️✅ እስቲ ለጀግኖቹ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🙏👍

በእናንተ ዘመን ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት እንደምትሆን አልጠራጠርም ✍️✅
እስቲ ለጀግኖቹ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🙏👍
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

አለም በክብር ከፍ አድርጎ ኢትዮጲያን እንዲትመለከት ያደረገ በአለም አደባባይ ስማችንና ታሪካችንን በመቀየር አንገታችንን ቀና አድርገን ደረታችንን ነፍተን እንድንቆም ያደረገ ብሄራዊ ኩራታችን ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ አሊ!

አለም በክብር ከፍ አድርጎ ኢትዮጲያን እንዲትመለከት ያደረገ በአለም አደባባይ ስማችንና ታሪካችንን በመቀየር አንገታችንን ቀና አድርገን ደረታችንን ነፍተን እንድንቆም ያደረገ ብሄራዊ ኩራታችን ነው። 

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ አሊ!
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

ለምታከብሩኝ ወንድሞቼና እህቶቼ፦ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በሰላም ተጠናቋል። አራት ነጥብ ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በሙላት ይባርክ።

ለምታከብሩኝ ወንድሞቼና እህቶቼ፦ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በሰላም ተጠናቋል። አራት ነጥብ

ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በሙላት ይባርክ።
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

“ክብርት ከንቲባን እናመሰግናለን! “ :-ገጣሚ እና ደራሲ ታገል ሰይፉ! #aa_prosperity

መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

ኢዜማ፣ ነአፓ እና ኢሕአፓ እንደ ህጻን ልጅ Pampers ተደርጎላቸው ስልጣን ላይ እንድናወጣቸዉ ከማለም ባለፈ ለአዲሱ ትውልድ እና አዲስቷ ኢትዮጵያ የሚመጥን ሀሳብ የላቸውም!

መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

ብልፅግና ቃሉን በተግባር የለወጠ ፓርቲ ነው! • ምርቱ ምስክር ነው! • አርሶ አደሩ ምስክር ነው! በምርጫው ቀን፦ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ለልጆቻችን ጥጋብ፣ ለሀገራችን ብልፅግና ሲሉ... የስንዴ ነዶው ላይ ምልክት ያድርጉ! #ብልፅግናን_ይምረጡ

ብልፅግና ቃሉን በተግባር የለወጠ ፓርቲ ነው! 
• ምርቱ ምስክር ነው!
• አርሶ አደሩ ምስክር ነው!
 በምርጫው ቀን፦ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ለልጆቻችን ጥጋብ፣ ለሀገራችን ብልፅግና ሲሉ... የስንዴ ነዶው ላይ ምልክት ያድርጉ!
 #ብልፅግናን_ይምረጡ
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

The TPLF's calculation of hatred that does not go with the times! During the years when the TPLF was in power, it worked to make the people of the new Ethiopia suspicious and to see each other in a different light. Prime Minister Abiy Ahmed Ali (Dr.)

The TPLF's calculation of hatred that does not go with the times!

During the years when the TPLF was in power, it worked to make the people of the new Ethiopia suspicious and to see each other in a different light.
Prime Minister Abiy Ahmed Ali (Dr.)
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

"እኛ ጦርነትን አንመርጥም፤ ውይይት ነው ችግራችንን የሚፈታው ብለን እናምናለን። ለዚህም ነው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አቋቁመን ሥራ የጀመርነው።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #prosperity

"እኛ ጦርነትን አንመርጥም፤ ውይይት ነው ችግራችንን የሚፈታው ብለን እናምናለን። ለዚህም ነው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አቋቁመን ሥራ የጀመርነው።"  

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#prosperity
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

በከተማችን አጠቃላይ 140 የመንገድ ፕሮጀክቶች በግንባታ ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 104ቱ በከተማው መንገዶች ባለሥልጣን በራስ አቅም፣ ቀሪዎቹ ደግሞ በግል ኮንትራክተሮች እየተገነቡ ይገኛሉ። - ከንቲባ አዳነች አቤቤ #aa_prosperity

በከተማችን አጠቃላይ 140 የመንገድ ፕሮጀክቶች በግንባታ ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 104ቱ በከተማው መንገዶች ባለሥልጣን በራስ አቅም፣ ቀሪዎቹ ደግሞ በግል ኮንትራክተሮች እየተገነቡ ይገኛሉ። 

- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
#aa_prosperity
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

ስለ ከተሜነት ስናወራ የተሳለጠ መሰረተ ልማት ያለዉ ፣የህዝብ የጋራ መገልገያ ስፍራዎች ያሉት ፣ የስራ እድልን የሚፈጥር ንፁህ፣ ውብ፣ምቹ መኖሪያ እና ጤናማ አካባቢን መፍጠር ነው ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ #aa_prosperity

ስለ ከተሜነት ስናወራ የተሳለጠ መሰረተ ልማት ያለዉ ፣የህዝብ የጋራ መገልገያ ስፍራዎች ያሉት ፣ የስራ እድልን የሚፈጥር ንፁህ፣ ውብ፣ምቹ መኖሪያ እና ጤናማ አካባቢን መፍጠር ነው !

ከንቲባ አዳነች አቤቤ
#aa_prosperity
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

#እግዚአብሔር_ምህረትን_ይላክልን። የ48 ሰዎች አስክሬን የተገኘ ሲሆን ከ90 በላይ ሰዎች ከናዳው በታች ናቸው ።

#እግዚአብሔር_ምህረትን_ይላክልን። 

የ48 ሰዎች አስክሬን የተገኘ ሲሆን ከ90 በላይ ሰዎች ከናዳው በታች ናቸው ።
መለኛው (@melakumamo02) 's Twitter Profile Photo

በአንድ ወቅት የሚያስፈራ የወንጀለኞች መደበቂያ፣ የቆሻሻ መጣያና የፍሳሽ ማስወገጃ የነበረው የቁርጡሚ ወንዝ ዳርቻ ዛሬ ታሪኩ ተቀይሮ የአዲስ አበባ ድምቀት፣ የሥልጣኔዋ መገለጫ መሆን ችሏል። #Ethiopia #AddisAbaba

በአንድ ወቅት የሚያስፈራ የወንጀለኞች መደበቂያ፣ የቆሻሻ መጣያና የፍሳሽ ማስወገጃ የነበረው የቁርጡሚ ወንዝ ዳርቻ ዛሬ ታሪኩ ተቀይሮ የአዲስ አበባ ድምቀት፣ የሥልጣኔዋ መገለጫ መሆን ችሏል።

#Ethiopia #AddisAbaba