Addis Ababa city Mega Projects Construction Office (@megaprojectsco1) 's Twitter Profile
Addis Ababa city Mega Projects Construction Office

@megaprojectsco1

ID: 1462685747320868866

calendar_today22-11-2021 07:34:06

209 Tweet

24 Followers

4 Following

Addis Ababa city Mega Projects Construction Office (@megaprojectsco1) 's Twitter Profile Photo

የሜጋ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ዛሬ መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ለ17ኛ ጊዜ ተካሂዷል።

ዛሬ ማለዳ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ 100 ሺሕ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች እና በዝቅተኛ የገቢ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎቻችን ማዕድ አጋርተናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ዛሬ ማለዳ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ 100 ሺሕ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች  እና  በዝቅተኛ የገቢ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎቻችን ማዕድ አጋርተናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Addis Ababa city Mega Projects Construction Office (@megaprojectsco1) 's Twitter Profile Photo

ከመጋቢት እስከ መጋቢት:-"ትናንት ፣ ዛሬ እና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና ከለውጡ በኋላ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ፣ ጥራትና ወጪ እየተጠናቀቁ ነው (ዘለቀ ዋኬኔ (ኢ/ር)

ከመጋቢት እስከ መጋቢት:-"ትናንት ፣ ዛሬ እና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና 
ከለውጡ በኋላ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ፣ ጥራትና ወጪ እየተጠናቀቁ  ነው (ዘለቀ ዋኬኔ (ኢ/ር)
Addis Ababa city Mega Projects Construction Office (@megaprojectsco1) 's Twitter Profile Photo

‘ከመጋቢት እስከ መጋቢት’ በተደረገው ቅንጅታዊ ርብርብ በየአካባቢው የተገነቡ ግዙፍ ልማቶች የህዝቡን የኑሮ ደረጃ እያሻሻሉ እንደሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለጸ፡፡

የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ግንባታባለሙያዎች እንዲሁም አማካሪ ድርጅቶችናሥራ ተቋሯጮች ወንዞች እና የወንዞች ዳር ልማት ስራዎች ግንባታ አሰራር ዙሪያ ግምገማ እያካሄዱ መሆኑን የምህንድስና ባለሙያ አቤኔዘር ንጉሴ (ኢ/ር) አስታውቀዋል።

የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ተገመገመ ሚያዝያ 23 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ ቤት የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በዛሬው እለት ገምግሟል::

የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር  ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ተገመገመ
ሚያዝያ 23 ቀን 2017 ዓ.ም 
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ ቤት  የ2017 በጀት ዓመት  የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት  በዛሬው እለት  ገምግሟል::
Addis Ababa city Mega Projects Construction Office (@megaprojectsco1) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ ቤት ከከተማው አስተዳደር ባለድርሻ ተቋማት ጋር የ2017 በጀት ዓመት 3ተኛ ሩብ ዓመት ቅንጅታዊ ሥራዎች ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አካሄደ ::

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚካሄደው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ዘወትር ሰኞ ማለዳ የሚካሄደው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡
Addis Ababa city Mega Projects Construction Office (@megaprojectsco1) 's Twitter Profile Photo

የሰኞ ማለዳ የ የዕውቀት ሽግግር በዛሬው እለትም ተካሂዷል ።በዛሬው መርሃ ግብር ላይ የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስኪያጅ  አቶ ወሰን መግራ“ልህቀትን ማሳደግ” በሚል ርዕስ ዙሪያ አጭር ሰነድ አቅርበው ተሞክሯቸውን አጋርተዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ1ሺ ተሽከርካሪዎች በላይ ማቆም የሚያስችለዉን የየካ ሁለት የተሽከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንግን መርቀዋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ዘወትር ሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት በፊት የሚካሄደው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት በበጎ ተግባር ስራዎች ላይ በመሳተፍ እየገነባ ያለው G+4 የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት እየተፋጠነ መሆኑን ገለጸ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት የእንጦጦ- ፍሬንድሽፕፒኮክ የወንዝ ዳርቻና የኮሪደር ልማት ስራ በተያዘለት ጊዜ፣ጥራትና ወጪ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ዘወትር ሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት በፊት የሚካሄደው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሄደ 
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ዘወትር ሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት በፊት የሚካሄደው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡