Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile
Mel Dan

@md25887742

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

ID: 1362269040379486209

calendar_today18-02-2021 05:14:07

34,34K Tweet

12,12K Takipçi

42 Takip Edilen

Starlink (@starlink) 's Twitter Profile Photo

Starlink Mini offers fast, reliable internet on the go—great for traveling, camping, exploring, boating, RVing, and more. Stay connected without dead zones or slow speeds. Order online in under 2 minutes.

Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

በተወለዳችሁበት አልጋ አትገነዙ! አንድ ነገር ሰርታችሁ እለፉ! ለወገን ፕሮፌሰር ኣክሊሉ ለማ እንዶድ ቀንድ አውጣዎችን መግደል ስለሚችል በሽታውን ለመቆጣጠር እንደሚረዳ ስለደረሱበት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል። ፕሮፌሰር አክሊሉ ስለ እንዶድ ጥቅምና

በተወለዳችሁበት አልጋ አትገነዙ!
አንድ ነገር ሰርታችሁ እለፉ! ለወገን
ፕሮፌሰር ኣክሊሉ ለማ እንዶድ ቀንድ አውጣዎችን መግደል ስለሚችል በሽታውን ለመቆጣጠር እንደሚረዳ ስለደረሱበት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል። ፕሮፌሰር አክሊሉ ስለ እንዶድ ጥቅምና
Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

You Should Know: #NewStudy Think back to something cringey you did as a teen or even a little older. Those memories can feel like evidence for the common belief that the brain isn’t fully developed until about age 25. However, a #newstudy in Nature Communications suggests we may

ማርን እጅግ አምራች ቦታዎች የበለጠ መሰራት የሚገባቸው ቦታዎች: 1. ከፋ ሸካ ቤንች ሸኮ ማር 2. ጂማና ኢሉባቦር ማር (የግራዋ ማሩን) 3. የባሌ ማር 4. ጌዴዎ ሲዳማ ማር 5. የቤንሻንጉል ጉምዝ ማር 6. የጎጃም ማር 7. የትግራይ ማር ማሩን በልተህ ወይንም ጠጅ

Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

ሰሜን ደቡብ ምስራቅና ምዕራብን ስፊው አፍሪካውንም 54ቱንም ስፊው pin.it/317V7reME

ሰሜን ደቡብ ምስራቅና ምዕራብን ስፊው
አፍሪካውንም 54ቱንም ስፊው
pin.it/317V7reME
Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

የአሜሪካ መንግሥት ከ3 ዓመት በፊት በትግራይ ጦርነት ጊዜ በባይደን መንግስት TPS በሚባለው ፕሮግራም ከለላ የተደረገላቸው ስደተኞች ከአሜሪካ በፍቃደኝነት ካልወጡ በትራምፕ ይባረራሉ bbc.com/amharic/articl…

Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

አሜሪካ የ10 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ያቀረበችበት የዋይት ሐውስ እንግዳ፡ አህመድ አል ሻራ bbc.com/amharic/articl…

Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያዊነት (ሐገር) ሴትነት (ቁንጅና) ድንቅነሽ (ሉሲ) ክራር (ያሬድ) ካባ (ባህል)

ኢትዮጵያዊነት (ሐገር)
ሴትነት (ቁንጅና)
ድንቅነሽ (ሉሲ)
ክራር (ያሬድ)
ካባ (ባህል)
Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

የአየር መኪና ገንዘብ ያለው ይገዛል በ5 ቀናት ልምምድ ፍቃድ ይሰጣል በሰዓት 102ኪሜ ይበራል 128 ሺ ዶላር ይሸጣል ለባትሪው 8 ሺ ዶላር ለባትሪና ፓራሹት

Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

#OpenAI የግድያና የራስ ማጥፋትን በመደገፍ ተከሰሰ። #Science #techology #OpenAI የፋይናንስ ሰጪው ማይክሮሶፍት #ChatGPT የአዕምሮ ህመምተኛ የሆነ ሰው እናቱን እንዲገድልና እራሱንም እንዲያጠፋ አበረታቷል በሚል በካሊፎርኒያ ፍርድ ቤት ተከሰዋል።

#OpenAI የግድያና የራስ ማጥፋትን በመደገፍ ተከሰሰ። #Science #techology 

#OpenAI የፋይናንስ ሰጪው ማይክሮሶፍት #ChatGPT የአዕምሮ ህመምተኛ የሆነ ሰው እናቱን እንዲገድልና እራሱንም እንዲያጠፋ አበረታቷል በሚል በካሊፎርኒያ ፍርድ ቤት ተከሰዋል።
Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

#FIFA announces 2026 #WorldCup winner will win $50M, up $8M from 2022 #WorldCup prize, but less than half of this year's Club World Cup award. apnews.com/article/world-…

Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

#NewStudy #Science If you’ve ever felt a twinge of guilt while spreading butter on your toast, you’ve absorbed decades of negative messaging about saturated fat. Many common foods rich in saturated fat (think butter, red meat, and bacon) have been grouped together because of

ለምን የሰው ልጅ ጨካኝ ሆነ? ያውም በሴት ልጅ ገድሎ ለጅብ? ገዳዮን ይዞ በሕዝብ ፊት ከፍተኛ ቅጣት መቅጣት ያስፈልጋል! bbc.com/amharic/articl…

Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

#አህያ ሁን አለኝ አህያ ሆንኩለት፣ አሰሱን ገሰሱን እንደሸከምለት። መጋዣ ሁን ብሎ #ፈረሱ አደረገኝ፣ በየዳገቱ ላይ ወስዶ ሚጋልበኝ። እንጃ ግን ሰሞኑን #በግ ነህ ተብያለሁ፣ ሊያረደኝ ነው መሰለኝ አሁን ፈርቻለሁ። #ሎሬት_ፀጋዬ_ገብረመድኅን

#አህያ ሁን አለኝ አህያ ሆንኩለት፣
አሰሱን ገሰሱን እንደሸከምለት።
መጋዣ ሁን ብሎ #ፈረሱ አደረገኝ፣
በየዳገቱ ላይ ወስዶ ሚጋልበኝ።
እንጃ ግን ሰሞኑን #በግ ነህ ተብያለሁ፣
ሊያረደኝ ነው መሰለኝ አሁን ፈርቻለሁ።
#ሎሬት_ፀጋዬ_ገብረመድኅን
Mel Dan (@md25887742) 's Twitter Profile Photo

The most expensive liquid in the world is a #tear. It’s 1% water and 99% feelings. Think before you hurt someone. Charles Mwamtobeበእኛ ምክንያት የሰው ልጅ አያልቅስ

The most expensive liquid in the world is a #tear. It’s 1% water and 99% feelings. Think before you hurt someone. Charles Mwamtobeበእኛ ምክንያት የሰው ልጅ አያልቅስ