shgr (@marskeye) 's Twitter Profile
shgr

@marskeye

Ethiopia

ID: 1559843164726476803

calendar_today17-08-2022 10:03:03

184 Tweet

178 Followers

98 Following

Seyoum Argaw (@seyoumargaw) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወልቂጤ ቢገባም ጉራጌ በሩን ዘግቶ ቁጭ ብሏል። በክልል የመደራጀት ህገመንግስታዊ መብቴ ይከበርልኝ እያለ ነው ጉራጌ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወልቂጤ ቢገባም ጉራጌ በሩን ዘግቶ ቁጭ ብሏል። በክልል የመደራጀት ህገመንግስታዊ መብቴ ይከበርልኝ እያለ ነው ጉራጌ።
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

እንኩዋን እንግዳ ደጃፉ መቶ ቀርቶ መንገደኛም ቢሆን #የተንቢ_ግቦ_ፈጠርም_ብሮ! የሚለው ሥራ እንጂ ሴራ የማያዉቀው ስልጡኑ ህዝብ ህገመንግታዊ እና ፍትሃዊ መብቱ ስጠይቅ አይ እኔ አዉቃለሁ ስትለው እንኩአን ወቶ ሊቀበልህ መፈጠርህንም ሊረሳህ ይቻላል

እንኩዋን እንግዳ ደጃፉ መቶ ቀርቶ መንገደኛም ቢሆን #የተንቢ_ግቦ_ፈጠርም_ብሮ! የሚለው ሥራ እንጂ ሴራ  የማያዉቀው ስልጡኑ ህዝብ ህገመንግታዊ እና ፍትሃዊ መብቱ ስጠይቅ አይ እኔ አዉቃለሁ ስትለው እንኩአን ወቶ ሊቀበልህ መፈጠርህንም ሊረሳህ ይቻላል
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

ሰበር መረጃ እስክንድር ነጋ እና ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለዉ በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ቸርተከል ቀበሌ ተይዘዉ። ከዚያም ወደ ማርቆስ መጥተዉ ጎዛምን ፓሊስ ጣቢያ እንዳሉ ተረጋግጡዋል !

ሰበር መረጃ

እስክንድር ነጋ እና ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለዉ  በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ ቸርተከል ቀበሌ ተይዘዉ። ከዚያም ወደ ማርቆስ መጥተዉ ጎዛምን ፓሊስ ጣቢያ እንዳሉ ተረጋግጡዋል !
President Parody Afwerki (Parody) 🇪🇷 (@isaias_afwerki) 's Twitter Profile Photo

In my meeting with his excellency Hassan Sheikh Mohamud, the president of Somalia. We spoke about the ongoing abuse of injera in Somalia. 😂 #Eritrea #Somalia #Ethiopia

In my meeting with his excellency Hassan Sheikh Mohamud, the president of Somalia. We spoke about the ongoing abuse of injera in Somalia. 😂 

#Eritrea #Somalia #Ethiopia
Bole Mereja (@bolemereja) 's Twitter Profile Photo

ክርስቲያን ታደለ ምክርቤቱን ከተቀላቀለ አንስቶ እንቅልፋሙን እና በሚገባም በማይገባም ጉዳይ አጨብጫቢ የሆነውን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤትን ያነቃበት ሁኔታ አስደናቂ ነው። #Ethiopia 🇪🇹 #share

ክርስቲያን ታደለ ምክርቤቱን ከተቀላቀለ አንስቶ እንቅልፋሙን እና በሚገባም በማይገባም ጉዳይ አጨብጫቢ የሆነውን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤትን ያነቃበት ሁኔታ አስደናቂ ነው። 
#Ethiopia 🇪🇹
#share
Bole Mereja (@bolemereja) 's Twitter Profile Photo

ልዩ መረጃ ‼️ የሶማሌ ክልል የጦር መሳሪያ ለመከላከያ እንደማያስረክብ አስታውቋል::"በክልላችን የኦነግና የአልሸባብ ቡድን በስፋት ስለሚንቀሳቀስ ልዩ ኃይሉን ወደ መከላከያ እንዲቀላቀል እንፈልግም" ብሏል።

ልዩ መረጃ ‼️

የሶማሌ ክልል የጦር መሳሪያ ለመከላከያ እንደማያስረክብ አስታውቋል::"በክልላችን የኦነግና የአልሸባብ ቡድን በስፋት ስለሚንቀሳቀስ ልዩ ኃይሉን ወደ መከላከያ እንዲቀላቀል እንፈልግም" ብሏል።
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

ታላቅ ሰበር ዜና = የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ የአማራ ልዩ ኃይልን መፍረስ የለበትም ሲሉ በ ERI TV መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውከአማራ ልዩ ኃይልና ሕዝብ ጎን መሆናቸውንና አስፈላጊውን የሎጅስቲክ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል።

ታላቅ ሰበር ዜና
=
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ የአማራ ልዩ ኃይልን መፍረስ የለበትም ሲሉ በ ERI TV መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውከአማራ ልዩ ኃይልና ሕዝብ ጎን መሆናቸውንና አስፈላጊውን የሎጅስቲክ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል።
Gurage ethiopia (@getabaleww) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚንስትሩ ጉራጌ ወልቂጤ በመጡ ጊዜ ለምን ቤት ተቀመጣቹ በሚል 40 የሚደርሱ የንግድ ተቋማት ላይ የእግድ ትዛዝ በመቃወም የተጠራውን የሁለት ቀን አድማ ተከትሎ የአገልግሎትና የንግድ ተቋማት ዝግ ሆነዋል።

ጠቅላይ ሚንስትሩ ጉራጌ ወልቂጤ በመጡ ጊዜ ለምን ቤት ተቀመጣቹ በሚል 40 የሚደርሱ የንግድ ተቋማት ላይ የእግድ ትዛዝ በመቃወም የተጠራውን የሁለት ቀን አድማ ተከትሎ የአገልግሎትና የንግድ ተቋማት ዝግ ሆነዋል።
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

ስለ ፖለቲካ እስረኞች ዝም አልልም!! ከህግ ውጪ የጉራጌ ልጆችን በማሰር መብት አይታፈንም!! #justiceforgurage #Ethiopian #ETH #ጉራጌ #ጉራጌ_ክልል_ነው Human Rights Watch United Nations United Nations Geneva UN Human Rights

ስለ ፖለቲካ እስረኞች ዝም አልልም!!
ከህግ ውጪ የጉራጌ ልጆችን በማሰር መብት አይታፈንም!!
#justiceforgurage #Ethiopian #ETH #ጉራጌ #ጉራጌ_ክልል_ነው
 <a href="/hrw/">Human Rights Watch</a> <a href="/UN/">United Nations</a> <a href="/UNGeneva/">United Nations Geneva</a> <a href="/UNHumanRights/">UN Human Rights</a>
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ህግን ተከትሎ ለህዝባቸው ይጠቅማል ያሉትን አመለካከት በማንፀባረቃቸው ብቻ የታሰሩት የህሊና እስረኞችን በመጠየቅና፣በዓልን በጋራ አብረናቸው በማሳለፍ አጋርነታችንን እንግለፅላቸው።🙏

#ህግን ተከትሎ ለህዝባቸው ይጠቅማል ያሉትን አመለካከት በማንፀባረቃቸው ብቻ የታሰሩት የህሊና እስረኞችን በመጠየቅና፣በዓልን በጋራ አብረናቸው በማሳለፍ አጋርነታችንን እንግለፅላቸው።🙏
በጥባጭዋ🇪🇹 (@seadilove2) 's Twitter Profile Photo

2ኛ ዙር ታላቅ የጎዳና ኢፍጣር በወልቂጤ • በወልቂጤ ከተማ ረመዷን 27 ከ30,000 ሰው በላይ የሚሳተፍበት 2ኛ ዙር ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ለመደገፍ ከታች ባሉ አካውንቶች ያቅሞትን ገቢ በማድረግ የሶደቃው ተካፋይ ይሁኑ! ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ ወይንም በሞ

2ኛ ዙር ታላቅ የጎዳና ኢፍጣር በወልቂጤ 
• በወልቂጤ ከተማ ረመዷን 27 ከ30,000 ሰው በላይ የሚሳተፍበት 2ኛ ዙር ታላቁ የጎዳና ኢፍጣር ለመደገፍ ከታች ባሉ አካውንቶች ያቅሞትን ገቢ በማድረግ የሶደቃው ተካፋይ ይሁኑ! ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ ወይንም በሞ