tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile
tibe- חוכמה

@man_tibe

#ሰው ሁን

ID: 1060401844302823424

calendar_today08-11-2018 05:21:15

2,2K Tweet

172 Followers

861 Following

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

የማቴዎስ ወንጌል ፮ : ፡፲፯ ፤- አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

ኦሪት ዘዳግም ፮ : ፬ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

ወደ ቆላስይስ ሰዎች ፫ : ፭ እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው።

Be_inspired_1st  (@janiminas) 's Twitter Profile Photo

የታገሰህ እንድትቆም፣ እንድትበረታ ብሎ እንጂ ለጥፋትህ እውቅና እየሰጠ አይደለም። 🙏🏽

የታገሰህ እንድትቆም፣ እንድትበረታ ብሎ እንጂ ለጥፋትህ እውቅና እየሰጠ አይደለም። 🙏🏽
tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ፬ : ፫ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

ወደ ሮሜ ሰዎች ፲ : ፬ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

ሁለተኛይቱ የጴጥሮስ መልእክት ፫ : ፱ ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

ወደ ዕብራውያን ፲፩ : ፲፫ እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

የዮሐንስ ራእይ ፳፪ : ፯ እነሆም፥ በቶሎ እመጣለሁ። የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፁዕ ነው አለኝ።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

መጽሐፈ ምሳሌ ፫ : ፭ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

፩ጢሞቴዎስ ፮፡፲ ምክንያቱም የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ስር ነው፡ አንዳንዶች ባለጠጋ ለመሆን ካላቸው ጉጉት የተነሳ ከእምነት መንገድ ስተው ሄደዋል፤ ራሳቸውንም በብዙ ሥቃይ ወግተዋል።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

የያዕቆብ መልእክት ፭ : ፰ እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ፫ : ፱ ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

የይሁዳ መልእክት ፩ : ፳፩ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

መጽሐፈ ምሳሌ ፲ : ፳፪ የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርስዋ ጋር አይጨምርም።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

ራእህ ፯፥፲ በታላቅ ድምፅም እንዲህ ብለው ጮኹ፤ "ማዳን በዙፋኑ ላይ የተቀመጠው ፤ የአምላካችንና የበጉ ነው።"

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

ወደ ሮሜ ሰዎች ፰ : ፴፯ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

tibe- חוכמה (@man_tibe) 's Twitter Profile Photo

መዝሙረ ዳዊት ፹፱ : ፴፭ ዳዊትን እንዳልዋሸው አንድ ጊዜ በቅዱስነቴ ማልሁ።