Mamo
@mamo108
Pan Africanist and Anti Neocolonialism| ኢትዮጵያ በልጆቹዋ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር:: ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቹዋን ይባርክ
ID: 304353955
24-05-2011 11:18:30
18,18K Tweet
299 Followers
578 Following
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ንጉሣችን ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ድንቅ ሀገር ናት ብለው ይህን ሀብት አልምተን ለመጪው ትውልድ የተሻለች ሀገር ማስረከብ አለብን ሲሉ እኛም ከአረንጓዴ አሻራ ገበታ ለሀገርና ለትውልድና ሌማት ትሩፋት ወደ ማዕድን ግንባር ስንገባ ደስ አለን
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ጀግናው ንጉሳችን ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ድንቅ ሀገር ናት ብለው ይህንን ሀብት አልምተን ለመጢው ትውልድ የተሻለች ሀገር ማስረከብ አለብን ሲሉ እኛም ንጉሣችን ወደ ማዕድን ግንባር ሲወስዱን በማዕድን ግንባር ላይ ሌላ ድል እናያለን አልን
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን በውያኔ ጊዜ ቢሆን ገለዋቸው የት እንደገቡ አናውቅም ነበር የሚባለው አሁን ይታሰራሉ እግዚአብሔር ይመስገን መታሰር ብቻ ነው:: የእኛ 🇪🇹ኖች ችግር የተሰጠንን ነፃነት በስርአቱ መጠቀም አልቻልንበትም መብት እና ግዴታችንን አናውቅም usa ቢሆን ይታሰራሉ
Another state of the art museum to be innagurated in few months time. Adwa Museum in the capital of #Ethiopia Seeing is believing Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie #VisitEthiopia
Good meeting Belgian Prime Minister Alexander De Croo 🇧🇪🇪🇺 at the Ethiopian Green Legacy Pavilion on the sidelines of #COP28 in an exchange on bilateral cooperation.
ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣ አብቹ ነው። ኢትዮጵያን የሚያሻግር ሙሴ አብይ ነው። አብቹ ሁሌም ንጉስ ነው። The living Hero 🦸 Abiy Ahmed Ali 🇪🇹