Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile
Lemiy Lulu Tube

@lemiylulutube

Lemiy Lulu Tube/ subscribe my channel youtube.com/channel/UCyS7G…

ID: 1541849043546128387

calendar_today28-06-2022 18:21:21

620 Tweet

1,1K Followers

588 Following

Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

ደሜቼ ትለያላችሁ የጉራጌ እንቁዎች ክብር ለሰጠን ክብር እንሰጣለን #ጉራጌ_ክልል_ነው ለሀይሌ ገብረ ስላሴ አድርሱልን ሁላችሁም #share #ሼር #ጉራጌ #Ethiopia

ደሜቼ ትለያላችሁ የጉራጌ እንቁዎች  ክብር ለሰጠን ክብር እንሰጣለን
#ጉራጌ_ክልል_ነው 
ለሀይሌ ገብረ ስላሴ አድርሱልን ሁላችሁም #share #ሼር #ጉራጌ #Ethiopia
Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

ጋዜጠኛ መስከረም አበራከጨቅላ ልጆቿ ተነጥላ በግፍ እስር እንድትቆይ የተደረገች ናት መስኪ ለተገፉ ህዝቦችድምፅ ናት ኢፍትሃዊነት የምትቃወም ምርጥ ሞጋች ናትበ1ድ ወቅት የጉራጌ ህዝብ ድምፅ ሆነሻል የሚል ወራዳ ክስም ተመስርቶባታል!ፍትህ ለመስከረም

ጋዜጠኛ መስከረም አበራከጨቅላ ልጆቿ ተነጥላ በግፍ እስር እንድትቆይ የተደረገች ናት መስኪ ለተገፉ ህዝቦችድምፅ ናት ኢፍትሃዊነት የምትቃወም ምርጥ ሞጋች ናትበ1ድ ወቅት የጉራጌ ህዝብ ድምፅ ሆነሻል የሚል ወራዳ ክስም ተመስርቶባታል!ፍትህ ለመስከረም
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ዘንድሮ ቅጥር የለም ቢባልም፤ አላህ ለአንተ ቀድሞ ያስቀመጥልህን የሪዝቅ በር ማንም ሊዘጋው አይችልም። አብሽር! በዚህ ቅንጣት አትጠራጠር‼ #በወልቂጤ ዩኒቨርሲትና በመላው ኢትዮጲያ ለተመረቃቹ ተማሪዎች #እንኳን_ደስ_አላቹ❤

ዘንድሮ ቅጥር የለም ቢባልም፤ አላህ ለአንተ ቀድሞ ያስቀመጥልህን የሪዝቅ በር ማንም ሊዘጋው አይችልም። አብሽር! በዚህ ቅንጣት አትጠራጠር‼
#በወልቂጤ ዩኒቨርሲትና በመላው ኢትዮጲያ ለተመረቃቹ ተማሪዎች #እንኳን_ደስ_አላቹ❤
Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

የሌላው መብት ተከብሮለት ለጉራጌ ግዜ ወንጀል ፤ሀጢአት የሚሆነበት አንዳች ነገር የለም✍️ #ጉራጌክልልነው VOA Amharic Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 EBC WORLD GURAGHE ZONE GOV. COMMUNICATION DEP.

Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

በወልቂጤ ዩቭርሲቲ ምርቃት አቦ ጉራጌ ቲና ምን ይሰራ #Congratulations #ጉራጌነት 🫶💛💚💛🛖🛖

Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

ህዝብ ያልተስማማበት ማእከላችሁ ቀቅላችሁ ብሉት 👉ጉራጌ ክልል በምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ 52/40 አጽድቆዋል ጉራጌ ሪፈረንደም እስኪደረግለት ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥላል VOA Amharic ESAT Amhara Media Corporation

ህዝብ ያልተስማማበት ማእከላችሁ ቀቅላችሁ ብሉት 👉ጉራጌ ክልል በምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ 52/40 አጽድቆዋል  ጉራጌ ሪፈረንደም እስኪደረግለት ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥላል <a href="/VOAAmharic/">VOA Amharic</a> <a href="/ESATtv/">ESAT</a> <a href="/AMECOONLINE/">Amhara Media Corporation</a>