ትዕግስት መላኩ (@legesseshoma) 's Twitter Profile
ትዕግስት መላኩ

@legesseshoma

#peace is always beautiful #Ethiopia 🇪🇹💚💛❤ #Africa

ID: 1411570702348701698

linkhttps://facebook.com calendar_today04-07-2021 06:24:33

216 Tweet

380 Followers

559 Following

ትዕግስት መላኩ (@legesseshoma) 's Twitter Profile Photo

ልዩ ኃይል ትጥቅ ይፍታ አልተባለም ።እንደየፍላጎታቸው ከመከላከያ ፣ከፌዴራል ፖሊስ ፣ከፖሊስ እንድንቀላቀሉ ነው።

ትዕግስት መላኩ (@legesseshoma) 's Twitter Profile Photo

የጽንፈኞችን ጥሪ ሰምቶ አማራን የግጭት ቀጠና የሚያደርግ አማራ በዋናነት ማን ተጎጂ እንደሚሆን ሒሳብ ይስራ።ወገኖቼ ሰከን በሉ!!

ትዕግስት መላኩ (@legesseshoma) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ልዩ ኃይል ብቻውን አይደለም የአማራን ህዝብ ራሱንም አያድንም ።መቼ የትግራይ ልዩ ኃይል ትግራይን አደነ? አስጨረሳቸው እንጂ !!

ትዕግስት መላኩ (@legesseshoma) 's Twitter Profile Photo

በጦርነት ከሆነ አማራ ወልቃይትና ራያ ጨምሮ ገና ብዙ ነገሮችን ያጣል።ወንድሞቼ እህቶቼ ! በህግ ተዳኙ ።የጦርነት ሰባኪዎችን አማራ ከሰማ ተሳስተዋል ማለት ነው።#አማራ

ትዕግስት መላኩ (@legesseshoma) 's Twitter Profile Photo

ጦርነት እንደ አመጽ ቀላል አይሆንም ።" የቸኮለ ጅብ ቀንድ ይነክሳል " ትሉ የለ? አትሳሰቱ!!

ትዕግስት መላኩ (@legesseshoma) 's Twitter Profile Photo

ጌቾ በፍቅር ሰው እየጨረሰ ነው።በተለይም አደነች አቤቤን❤አድርጓል !! #Tigray #Amhara #Oromia

ጌቾ በፍቅር ሰው እየጨረሰ ነው።በተለይም አደነች አቤቤን❤አድርጓል !!
#Tigray #Amhara #Oromia