Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile
Phጨ

@kyisfa

ስለ ወ.ዘ.ተ ማውራት

ID: 15075137

calendar_today10-06-2008 17:12:08

56,56K Tweet

23,23K Takipçi

1,1K Takip Edilen

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

What an experience!! እግዚአብሄር ያክብርህ ⁦Abel Tesfaye⁩ ሳምሪ ላደረግሽልን ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልሽ ❤️❤️

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

ልጅ ሚካኤል እምሩ ጠ/ሚ ሆነው ቃለ መሃላ የፈጸሙ እለት (July 26, 1974)። ከግርማዊነታቸው ጎን ትክዝ ብለው የሚታዩት ራስ እምሩ ናቸው።

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

የ ግርማዊነታቸው የ 4 ቀን የ ኢራን ጉብኝት (Sep 1964)። የ ኢራኑ ሻ ሞሃመድ ሬዛ ነው አቀባበል ያደረገላቸው።

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

ሠይፉ ዮሐንስ፣ በለጋነቱ የተቀጨው ድምጻዊ። እነዚህ ከሚታወቅባቸው ዘፈኖች ዋና ዋናዎቹ ናቸው። ሠይፉ ዮሃንስ፣ የራሄል ዮሃንስ ወንድም ነው።❤️

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

.Grok ዬ? መርካቶ ቆንጆ ለጋ ቅቤ በኪሎ ስንት ነው? እርግጡን ንገረኝ? 🤷🏿‍♂️

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ 50 ዓመት ገደማ የ ኢትዮጲያ ሬዲዮ ዜና። "... ከውጭ አገር የተዳቀለች አንዲት ዶሮ፣ በሚያስደንቅ አኳኋን፣ እንቁላል ስትጥል ታይቷል..." 🤣🤣

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

Had Tsegaye witnessed what Ethiopia has become, he’d be spinning in his grave. ደሞ እንደ ደህና ነገር አፏን ትከፍታለች:: ማንጎ ፊት!! 👇🏾

Had Tsegaye witnessed what Ethiopia has become, he’d be spinning in his grave. ደሞ እንደ ደህና ነገር አፏን ትከፍታለች:: ማንጎ ፊት!! 👇🏾
Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

ልዑል አልጋ ወራሽ አስፋው ወሰን ከ ባለቤታቸው ልዕልት መድፈሪያሽ ወርቅ አበበ እና ልጆቻቸው ጋር (Jan 1970)። ልዕልት ሜሪ ከ አባቷ በስተግራ የተቀመጠችው ስትሆን፣ በናታቸው በስተቀኝ የተቀመጡት ልዕልት ስህን አና ስፍራሽ ናቸው። ❤️

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

"አንድ አምላክ ሲጣላኝ፣ የሰው ገረድ ስሜ ካንድ ቁና እህል ጋር፣ ሲፈጭ ያድራል ስሜ" 🤣🤣❤️ ጋሼ ደርባባው አቡን፣ በ ብሔራዊ ትያትር 40ኛ ዓመት በዓል ላይ፣ ህዳር 9 1988 ዓ.ም.

Andargachew Tsege (@andargachewtse2) 's Twitter Profile Photo

የስድስት ወር ዝም ዝም፣ የስድስት ወር ሰቆቃ! ከስር ምስሎዎቻቸውን የምታዩት፣ ገነት አራጌ፣ ሰብስቤ አለሙ፣ አማኑኤል የማነብርሀን፣ ሱራፌል ብሩክ፣ ክፍሎም ሀብቴ፣ አቤል አለምነህ እና ይስሀቅ በሚል ስም የሚታወቁ ወገኖቻችን ናቸው። በአብይ

የስድስት ወር ዝም ዝም፣ የስድስት ወር ሰቆቃ!

ከስር ምስሎዎቻቸውን የምታዩት፣ ገነት አራጌ፣ ሰብስቤ አለሙ፣ አማኑኤል የማነብርሀን፣ ሱራፌል ብሩክ፣ ክፍሎም ሀብቴ፣ አቤል አለምነህ እና ይስሀቅ በሚል ስም የሚታወቁ ወገኖቻችን ናቸው። በአብይ
Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

እድሜ ልክህን ለሃገር ትልቅ ስራ ስትሰራ ቆይተህ በመመልኮሻ ግዜህ ከ አምባገነኖች እና ገዳዮች ቂጥ ስር አትገኝ!! THANK YOU FOR YOUR ATTENTION TO THIS MATTER 🤷‍♂️

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

"እስቲ ወደ አንኮበር ተነሱ እንዝለቀው እኛ አናየውም ወይ ምኒልክ ቢለቀው" #ታላቁ_ጥቁር እንኳን ተወለዱልን!! #EmperorMenelik