Dinka Dirbi🇪🇹 (@kingdinaw) 's Twitter Profile
Dinka Dirbi🇪🇹

@kingdinaw

ID: 3532058296

calendar_today03-09-2015 08:10:53

447 Tweet

106 Followers

682 Following

Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከቅርብ አመታት ወዲህ ውሳጣዊ የስነልቦና ጥንካሬ እና ውጫዊ ብቃት ላይ የተመሠረተው የድል ከፍታ የትንታጉ ጄነራል አበባው ታደሠ በሣል አመራርነት ትልቅ ምስጋና የሚቸረው የጥበብ ውጤት ነው።

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከቅርብ አመታት ወዲህ ውሳጣዊ የስነልቦና ጥንካሬ እና ውጫዊ ብቃት ላይ የተመሠረተው የድል ከፍታ 
የትንታጉ ጄነራል አበባው ታደሠ በሣል አመራርነት ትልቅ ምስጋና የሚቸረው የጥበብ ውጤት ነው።
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ከ40 በላይ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን የወረዳው አሥተዳደር አስታወቀ።

Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ (@appamhara) 's Twitter Profile Photo

የሃሰት መረጃና የጥላቻ ስብከትን በሚዲያ ማስተላለፍ የምንፈልገውን ለውጥ የማያመጣና ለድህነት በር የሚከፍት እኩይ ድርጊት መሆኑን መገንዘብ ይገባል" መንገሻ ፈንታው(ዶ/ር) የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ #amharaprosperityparty

የሃሰት መረጃና የጥላቻ ስብከትን በሚዲያ ማስተላለፍ የምንፈልገውን ለውጥ የማያመጣና ለድህነት በር የሚከፍት እኩይ ድርጊት መሆኑን መገንዘብ ይገባል"
መንገሻ ፈንታው(ዶ/ር)
የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
#amharaprosperityparty
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው ዕለት በ 2015 የበጀት ዓመት በአንፃራዊ የተሻለ አፈፃፀም እና ውጤት ላስመዘገቡ ክፍለከተሞች ፣ ሴክተሮች እና ካቢኔዎች ለማበረታቻ እንዲሆን መኪና ሸልመናል:: በዚህም መሰረት ከክፍለ ከተማ ፦ 1ኛ ቦሌ ክፍለከተማ 2ኛ ቂርቆስ ክፍለከተማ 3ኛ

በዛሬው ዕለት በ 2015 የበጀት ዓመት በአንፃራዊ የተሻለ አፈፃፀም እና ውጤት ላስመዘገቡ ክፍለከተሞች ፣ ሴክተሮች እና ካቢኔዎች ለማበረታቻ እንዲሆን መኪና ሸልመናል::
በዚህም መሰረት ከክፍለ ከተማ ፦
1ኛ ቦሌ ክፍለከተማ 
2ኛ ቂርቆስ ክፍለከተማ 
3ኛ
Seyoum Teshome (@seyoum_teshome) 's Twitter Profile Photo

እነዚህ ሁለት ሰዎች በጣም ይገርሙኛል! አፋቸው እና ፊታቸው እኩል ይናገራል! በአፋቸው ውሸቱን ሲናገሩ ፊታቸው ደግሞ እውነቱን ይናገራል! ሀገርና ህዝብን ለመወከል የሚያስችል የአመራር ብቃት እና የአዕምሮ ብስለት የሌለው ሰው አፉ ሲናገር ፊቱ

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ የታጣቂ ኃይል ያለምክንያት አይደለም የስልጣን ጥሙን በማርካት በዘረፋና ውንብድና መክበር የሚፈልግ ቡድን ነው ሲባል የነበረው። ይህ ቡድን ጥማቱን ለማርካት ትላንት ጠላቴ ነው ከሚለው የሸኔ የሽብር ቡድን ጋርም

Amhara Prosperity Party /APP የአማራ ብልጽግና ፓርቲ (@appamhara) 's Twitter Profile Photo

"ሕዝብን ከግጭት እና ከቀውስ ከማላቀቅ በላይ ሌላ ተቋማዊ ኃላፊነት፤ ታሪካዊ ግዳጅ እና ሙያዊ አበርክቶ የለም" ክቡር አቶ ይርጋ ሲሳይ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ 🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊 #amharaprosperityparty

"ሕዝብን ከግጭት እና ከቀውስ ከማላቀቅ በላይ ሌላ ተቋማዊ ኃላፊነት፤ ታሪካዊ ግዳጅ እና ሙያዊ  አበርክቶ የለም" 
ክቡር አቶ ይርጋ ሲሳይ 
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ
🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊
#amharaprosperityparty
Redwan Hussien (@redwanhussien) 's Twitter Profile Photo

1/5 The Government of FDRE with a desire to end the suffering that has been occasioned due to the conflict in some parts of Oromia region has been engaging in peace talks with Shene/OLF-OLA.The two rounds  of talks have come to an end without an agreement.

Redwan Hussien (@redwanhussien) 's Twitter Profile Photo

4/5 Within the framework of these principles, the Government has tried to be as flexible and accommodating as possible. Both on substantive and procedural matters, the Government has tried to find mutually acceptable solutions and make concessions in the interest of peace.

Redwan Hussien (@redwanhussien) 's Twitter Profile Photo

5/5 However, due to the intransigence of the other party the talks have come to an end without an agreement. The obstructive approach and unrealistic demands of the other party are the principal reasons why these talks could not succeed.

Redwan Hussien (@redwanhussien) 's Twitter Profile Photo

The GoE regrets this unfortunate turn of events.The FDRE Government will like to thank all the facilitators and observers who have devoted their time, energy and resource in pursuit of peace. Our thaks also goes to the Government of Tanzania for hosting the two round of talks.

Dinka Dirbi🇪🇹 (@kingdinaw) 's Twitter Profile Photo

ልዩነት ውስጥ ደምቆ የሚታይ ልዩ ውበት፡በደም:በዓል እና በእምነት የተሳሰረ ህብረ - ብሔራዊነት የነበረ፡ ነገም ደምቆ የሚቀጥል የወል እውነት! ህዳር 29 እንኳን አደረሳችሁ! "ብዝሀነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት"

ልዩነት ውስጥ ደምቆ የሚታይ ልዩ ውበት፡በደም:በዓል እና በእምነት የተሳሰረ ህብረ - ብሔራዊነት የነበረ፡ ነገም ደምቆ የሚቀጥል የወል እውነት!

ህዳር 29 እንኳን አደረሳችሁ!
"ብዝሀነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት"
Dinka Dirbi🇪🇹 (@kingdinaw) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች🇪🇹

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
GAROWE ONLINE (@garoweonline) 's Twitter Profile Photo

BREAKING - Residents of Wajid, near the Somali-Ethiopian border, join the sentiment from Hudur, rallying in support of Ethiopia and clearly stating, 'We don't want Egypt.' #Somalia

BREAKING - Residents of Wajid, near the Somali-Ethiopian border, join the sentiment from Hudur, rallying in support of Ethiopia and clearly stating, 'We don't want Egypt.' #Somalia