@kineab19
አቢሲንያ❤️
ID: 1816396107347300356
calendar_today25-07-2024 08:53:12
632 Tweet
9 Takipçi
66 Takip Edilen
19 days ago
ጠሐዩ መንግሥታችን በቂ የዩቱብ ሰራዊት ያሰማራ አይመስልም። እስካሁን ባየሁት 10፡1 እየተመሩ ነው።
18 days ago
የ ቴዲዬ ሙዚቃ ስፖቲፋይ ላይም ተለቋል!! ❤️❤️ 🕺 Tewodros Kassahun open.spotify.com/album/45IZpaDL…
ቴዲ ስለ ቴዲ!! እዚህ ውር ውር ለሚሉ፣ ላልገባቸው የወያኔ ደጋፊዎች አድርሱልኝ።
ክው Editing at its peak😅🙌 #Ethiopian
#ዜናመሠረት አዲሱን የቴዎድሮስ ካሳሁን ዘፈን ሲያዳምጡ ተገኙ የተባሉ ከመቶ በላይ ወጣቶች አዲስ አበባ ውስጥ መታሰራቸው ተሰማ ፖሊስ በበኩሉ በዘፈን ሰበብ የፊታችን ግንቦት ወር የሚካሄደውን ሀገራዊ ምርጫ ለማስተጓጎል በማሰብ ለመንቀሳቀስ ሲሞክሩ
17 days ago
Millions listen to Ethiopian star's song criticising government bbc.in/4tf170d
በውቄ😂😂
የ”ሙዚቃ ሀጢያት ነው” ግሩፕ የዘንድሮ ሙግት ደሞ ያዝናናል 😂 ያልበላችሁን አትከኩ በጌታ
ጉድ እኮ ነው! 🤦🏽♀️
ልትጠፋ ነው ብለን ተስፋ ልንቆርጥ ስንል እንዲህ ያሉ ልብ የሚያሞቁ ልጆች ይመጡና ልባችንን በተስፋ ይሞሉታል 😥 በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያዊነት መቼም ተስፋ አንቆርጥም 🙏
16 days ago
ዛሬ ደሞ ከቤታችን ሆነን አረፍ ብለን ነው ቴዲያችንን ምንሰማው👐 ለራሴ ቃል የገባሁት ይህን አልበም ከlegal ማሰራጫዎች እንደ YouTube ካሉ የሱን ጥቅም ሊያስጠብቁ ከሚችሉ ማሰራጫዎች ውጭ ላለማዳመጥ ነው በእያንዳንዷ ስርጭት የድካሙን ማግኘት አለበት👍
በትጥቅ ትግል ሰበብና ስልጣን ከያዘ በኋላ ደሞ በመዋቅር ተደራጅቶ የብዙ ወጣቶችን ህይወት ያጨመላለቀን ሰውዬ ፍርድ ቤት እንደማቅረብ የወጣቶች podcast ላይ ያቀርቡታል 😣
Comment ተመልከቱ ሰው እንዴት ነው የከፋው😭
ቱ🙊🤣🤣
15 days ago
የማታውን ነው የቀኑን ጅብ ያልተጠቀምነው 😦
14 days ago
ወገኖቼ ሆይ ሆይ ተባለና ምነው ሰው መታሰር ተጀመረ ሲባል አይታችሁ እንዳላየ ማለፍ መረጣችሁ። እንደተለመደው ሁሌም እንደምለው ኢትዮጵያ ውሰጥ አለመቀደም ነው? የየራሳችሁን ሀሳብ እየፃፋችሁ ያለውን ሁኔታ በመተባበር መጋራት ማሰተላለፍ የለብንም?
😌😌
13 days ago
🎶 ዳ ስ ጣ ል / አ ን ሳ ው 🎶 𝗛𝗢𝗟𝗗 𝗔 𝗪𝗔𝗞𝗘 / 𝗟𝗜𝗙𝗧 𝗧𝗛𝗘 𝗙𝗟𝗔𝗚 𝗨𝗣 𝗛𝗜𝗚𝗛