Sajid Habesha (@kemaladinew) 's Twitter Profile
Sajid Habesha

@kemaladinew

ID: 1424081260243206145

calendar_today07-08-2021 18:54:08

11,11K Tweet

468 Followers

915 Following

Suleiman Dedefo (@suleimandedefo) 's Twitter Profile Photo

#ሕወሓት ተገዶ የፈረመውን የሰላም ስምምነት በቃላት መጣስ መጀመሩ የስምምነቱን ተፈፃሚነት አደጋ ላይ የሚጥል ከመሆኑም በላይ #ሕወሓት የማይታመን መሆኑን የሚረጋገጥ ነው። ስምምነቱ የወታደራዊ ድል ውጤት እንጂ #የሕወሓት የሰላም ፈላጊነት ማሳያ...

Suleiman Dedefo (@suleimandedefo) 's Twitter Profile Photo

እንዳልሆነ ግልጽ ነው። የስምምነቱ መጣስ #ሕወሓትን ከመደምሰስ የማያድን ቢሆንም ግን አሁንም ተጨማሪ መስዋዕትነት መጠየቁ አይቀርም።ይህ ስምምነት እንዲተገበር የትግራይ ሕዝብና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ #በሕወሓት ላይ ጫና መፍጠር ይኖርባቸዋል።

Suleiman Dedefo (@suleimandedefo) 's Twitter Profile Photo

የባሩድ ሽታ ከማይደርስበት አገር ሆነው ጦርነቱን ለማስቀጠል ሰልፍ በመውጣት መንገድ የሚዘጉ ፀረ-ሰላም ዳያስፖራዎች #ሕወሓትን ትጥቅ እንዳይፈታም ሆነ እንዳይፈርስ ሊያደርጉ አይችሉም። በከፍተኛ መስዋዕትነት የተገኘውን ይህን ስምምነት ለማፍረስ...

Suleiman Dedefo (@suleimandedefo) 's Twitter Profile Photo

መሞከር ተጨማሪ ጥፋት ከማድረስ ውጪ አንዳች ፋይዳ የለውም። ከጦርነት አትራፊ ነጋዴዎች ከባሕር ማዶ ተቀምጠው በሀገራችን ላይ የጦርነት እሳት እንዲያነዱ ፈፅሞ አይፈቀድላቸውም። የትግራይ ህዝብ የተገኘውን የሰላም አጋጣሚ አሳልፎ መስጠት የለበትም።

Taye Dendea (@dendeataye) 's Twitter Profile Photo

We are about 130 million with rich history & fine potentials! This is huge. Paradoxically, our power has been in vain. We have spent much time & energy in civil wars! Fellow Ethiopians, let's be awake! Change the narratives! Killing a brother is not heroism! #PeaceForEthiopia!

Sajid Habesha (@kemaladinew) 's Twitter Profile Photo

ጥቅምት 26/2015 (ዋልታ) ኢትዮጵያ ለስንዴ ልማት የሰጠችው ትኩረት ከአገር ውስጥ ባለፈ በዓለም ገበያ ያለውን የስንዴ ምርት እጥረት ለመቅረፍ እገዛ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የፈረንሳይና የብርታኒያ አምባሳደሮች ተናገሩ፡፡

ጥቅምት 26/2015 (ዋልታ) ኢትዮጵያ ለስንዴ ልማት የሰጠችው ትኩረት ከአገር ውስጥ ባለፈ በዓለም ገበያ ያለውን የስንዴ ምርት እጥረት ለመቅረፍ እገዛ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የፈረንሳይና የብርታኒያ አምባሳደሮች ተናገሩ፡፡
Suleiman Dedefo (@suleimandedefo) 's Twitter Profile Photo

ጠቢቡ ወታደራዊ መሪ፣ ባንተ አመራር በሀገራችን ላይ ያንዣበበው የጥፋት አደጋ ተወግዶአል፣ በውስጥና በውጭ ጠላቶቻችን የተቀነባበረው ሴራ ከሽፏል፣ ሀገራችን ወደነበረችበት የአሸናፊነት ክብር ተመልሳለች፣ ጠላቶቿ አፍረው ወዳጆቿ ኮርተውብሃል።

ጠቢቡ ወታደራዊ መሪ፣ ባንተ አመራር በሀገራችን ላይ ያንዣበበው የጥፋት አደጋ ተወግዶአል፣ በውስጥና በውጭ ጠላቶቻችን የተቀነባበረው ሴራ ከሽፏል፣ ሀገራችን ወደነበረችበት የአሸናፊነት ክብር ተመልሳለች፣ ጠላቶቿ አፍረው ወዳጆቿ ኮርተውብሃል።
Taye Dendea (@dendeataye) 's Twitter Profile Photo

In the proverbs, we know unity is strength. Then why don't we create the United States of Africa so that nothing could be beyond our control? Dear African leaders, stop intra & inter divisions. The United States of Africa is the guarantee for our liberty, dignity & mighty! USANow

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

አፈር ልሶ የተነሳው ጎጠኝነት ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ነው! የትግራይ ተወላጆች፥ በአዲስ አበባና በሌሎቹ የሐገሪቱ ክፍሎች እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሰላም ወጥተው መግባታቸው ጦርነቱ የብሄር እንዳልነበረ ያሳያል። የ #ኢትዮጵያ ህዝብ ድንቅ ነው!

Mesay Mekonnen (@mamamesay) 's Twitter Profile Photo

ብ/ ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዳንት የደህንነት አማካሪ የተናገሩት "...አንድ የማንወሻሸው ነገር ቢኖር የመንግስት መዋቅር ከሌላው ጋር የተቀላቀለ ነው፤ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ያለው አካል በጫካ ካለው ሸኔ በላይ ስጋት ነው...."

Sajid Habesha (@kemaladinew) 's Twitter Profile Photo

ናይሮቢ ወታደራዊ ውይይቱ መካሄድ ጀምሯል! በቅርቡ የተደረሰው የትጥቅ ማስፈታት ስምምነት በሙሉ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ‼

ናይሮቢ  ወታደራዊ ውይይቱ መካሄድ ጀምሯል!
በቅርቡ የተደረሰው የትጥቅ ማስፈታት ስምምነት በሙሉ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ‼
Sajid Habesha (@kemaladinew) 's Twitter Profile Photo

ስልጤ ዳሎቻ ወረዳ የስንዴ ምርት በኢንቃት አጋም ሀጂ ከድር እብራሂም በእርሻ ኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብት።

ስልጤ  ዳሎቻ ወረዳ የስንዴ ምርት  በኢንቃት አጋም ሀጂ ከድር እብራሂም በእርሻ ኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብት።