ኡሙ ዑመር
@kederteka
የጉራጌ ልጅ
ID: 1505779182881673217
21-03-2022 05:32:00
162 Tweet
786 Takipçi
472 Takip Edilen
እርቃን መሄድ እንደ መብት ተቆጥሮ ፣ መሸፋፈንን ህግ እንደመጣስ የሚቆጠርበት ምክንያት ፈፅሞ አይኖርም! #ፍትህ_በሂጃባቸው_ምክንያት_ከት/ት_ገበታቸው_ለተፈናቀሉ_እህቶቼ #ፍትህ_ለእኖር_ሙስሊም_ተማሪዎች Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ @minsterofeducation UN Women Africa
እነሱ ከተማ ላይ ሌላ ከተማ 'ሸገር' እያሉ ሲፈጥሩ ትክክል ~ ሌላው ክልል እንሁን ሲል ስህተት :: ብልጥ እናንተ ብቻ iii✍🇪🇹 #ReferendumForGurage #JusticeForGurage Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ UN Human Rights ፲ሃዐBA @/𝕏 Maédot ማዕዶት 🇪🇹✡️🇪🇺 unapologetically Ethiopian! GURAGE AFFAIRS Agegnehu Teshager G. Daniel Bekele
የብልፅግና ፖርቲ በጉራጌ ላይ ዘር የማጥፋት ዘመቻ በግፍ የተገደሉት የጉራጌ ተወላጆች ከፊላቸው በጉራጌ ዞን በጌቶ ወረዳ የቀብር ሥነ ሥርዓት #stop_jonoside_for_gurage #justiceforgurage #ፍትህ_በግፍ_ለተገደሉት_ጉራጌዎች UN Human Rights