Kebeshe Hetera (@kebeshe) 's Twitter Profile
Kebeshe Hetera

@kebeshe

ID: 260718946

calendar_today04-03-2011 13:09:10

9,9K Tweet

261 Followers

2,2K Following

EBC WORLD (@ebczena) 's Twitter Profile Photo

Analyst Lawrence Freeman urges neighbors to back #Ethiopia’s sea outlet push, citing clear economic gains. PM #AbiyAhmed seeks dialogue, not land grabs, for access to a Sea outlet. ebc.et/english/newsde…

Behiwot Tilahun🇪🇹 በህይወት ጥላሁን🇪🇹 (@behiwottilahun) 's Twitter Profile Photo

ሐገራችንን 24 ሰአት የሚጠብቋት ተወርዋሪ ዘንዶ፣ በራሪ ነብር፣ የባህር አንበሰች፣ ብረት አቅላጭ ክንደ ብርቱ የመከላከያ ሰራዊት አሉንና ፈጣሪያችንንም መራያችንንም መከላከያንም እናመሰግናለን #ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!

ሐገራችንን 24 ሰአት የሚጠብቋት ተወርዋሪ ዘንዶ፣ በራሪ ነብር፣ የባህር አንበሰች፣ ብረት አቅላጭ ክንደ ብርቱ የመከላከያ ሰራዊት አሉንና ፈጣሪያችንንም መራያችንንም መከላከያንም እናመሰግናለን
#ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

Good News : በኦሮሚያ ክልም ሰላሌና አካባቢው ሲንቀሳቀስ የነበረው የኦነግ/ሸኔ ታጣቂ ሰላም ይሻለኛል በማለት እጁን ከነ ትጥቁ ለመከላከያ ሰራዊትና ለክልሉ መንግስት አስረክቧል:: ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኦሮሚያ

Good News : በኦሮሚያ ክልም ሰላሌና አካባቢው ሲንቀሳቀስ የነበረው የኦነግ/ሸኔ ታጣቂ ሰላም ይሻለኛል በማለት እጁን ከነ ትጥቁ ለመከላከያ ሰራዊትና ለክልሉ መንግስት አስረክቧል::

ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኦሮሚያ
Sisay Agena (@lualawi2000) 's Twitter Profile Photo

ጠ/ሚኒስትር አብይ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ከሞት ያመለጠቸው ብርቱካን እና አንዳንድ ጥያቄዎች በ 10 ዓመት ሀኪሞች እና መምህራን በ AI ይተካሉ የሙሴ ጽላት እና የ CIA ሪፖርት youtu.be/MCnV4Szt8oM

Mike ኤርትራዊ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 (@ellamellamg) 's Twitter Profile Photo

#Eritrea didn't refuse #Ethiopia to use our ports, it was #Meles who stopped it.The excuse was: "We don't want Eritrea to benefit from"! Why do #PP want #Assab now? why not #Massawa? PP doesn't want the northern part of Ethiopia to have advantages? Oromuma? #Eritreaprevails

🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

Some see bricks and concrete; I see stories waiting to be told. Architecture is the art of shaping human experiences. What’s a building that has inspired you? #DesignMatters

Some see bricks and concrete; I see stories waiting to be told. Architecture is the art of shaping human experiences. What’s a building that has inspired you? #DesignMatters
Sisay Agena (@lualawi2000) 's Twitter Profile Photo

የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) መጋቢት 20/2017-March 29/2025 youtube.com/live/tftRhQwY_…

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ጀፎረ - የጉራጌ ትውፊታዊ የገጠር ኮሪደር የዥር ዳና( የወሰን ጉዳይ ዳኞች) የቦታውን ወሰን ይለካሉ፤ ያሠምራሉ። ጎዳናው 100-150 ሜትር ስፋት አለው። መስቀለኛ መንገድ ሲሆን እስከ 200 ሜትር ይሰፋል። የፍራፍሬ ዛፎች በቀኝና በግራ አሉት። በጀፎረ ሕግ

ጀፎረ - የጉራጌ ትውፊታዊ የገጠር ኮሪደር

የዥር ዳና( የወሰን ጉዳይ ዳኞች) የቦታውን ወሰን ይለካሉ፤ ያሠምራሉ። ጎዳናው 100-150 ሜትር ስፋት አለው። መስቀለኛ መንገድ ሲሆን እስከ 200 ሜትር ይሰፋል። የፍራፍሬ ዛፎች በቀኝና በግራ አሉት። በጀፎረ ሕግ
Sisay Agena (@lualawi2000) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ክልል ወታደራዊ ዝግጅት እና ሹም ሽር ደምቢዶሎ እና ቨርጂኒያ ዩኒቨርስቲ ዕገታ እና መደፈር የሕወሐት ሰዎች ሐብት ዕገዳ እና ፕሪቶርያ እንደ ዩክሬን ለትግራይ ተወላጅም ቪዛ ይሰጥ –AIIA “በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ጫና ይደረግ”

Kebeshe Hetera (@kebeshe) 's Twitter Profile Photo

Eritrea secession from mother country Ethiopia was illegal in all its process. Ethiopia quest for not only access to the read, but Eritrea itself.

Sisay Agena (@lualawi2000) 's Twitter Profile Photo

የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደርን የሚያራዝመው አዋጅ ጸደቀ “የአማራ እናት ከዩኒቨርስቲ የሚመረቅ ልጅ አይኖራትም” የአቶ ጌታቸው ረዳ መልዕክት እና ደጅ ጠኚው ሕወሐት ONLF ከረፈደ በኋላ ተንሸራተተ ፣ OLA አቀባበል አደረገለት የቀድሞ የመራዊ ከተማ

የትግራይ ግዚያዊ  አስተዳደርን የሚያራዝመው አዋጅ ጸደቀ 
“የአማራ እናት ከዩኒቨርስቲ የሚመረቅ ልጅ አይኖራትም”
የአቶ ጌታቸው ረዳ መልዕክት እና  ደጅ  ጠኚው  ሕወሐት
ONLF ከረፈደ በኋላ ተንሸራተተ ፣ OLA አቀባበል አደረገለት
የቀድሞ የመራዊ ከተማ
Mohammed Siraj (@mohamme99125340) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበልና አብሮ በማደግ አስተሳሰብ በባህር በራቸው ከኤርትራ ጋር መጠቀም ለሁለቱም ሀገራት ጠቃሚ መሆኑን የኤርትራ ቅን ሙሁራኖች በግልፅ ያስረዳሉ፡፡ ይህ እንዳይሆን የሚፈልጉ ክፉዎች ሻዐቢያና የእኛዎቹ የግብፅ ተከፋዮች ናቸው

ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበልና አብሮ በማደግ አስተሳሰብ በባህር በራቸው ከኤርትራ ጋር መጠቀም ለሁለቱም ሀገራት ጠቃሚ መሆኑን የኤርትራ ቅን ሙሁራኖች በግልፅ ያስረዳሉ፡፡ ይህ እንዳይሆን የሚፈልጉ ክፉዎች ሻዐቢያና የእኛዎቹ የግብፅ ተከፋዮች ናቸው
🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

_______________________________________________ መድኃኒአለም በእለተ ቀኑ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ። 🖤 _______________________________________________

Sisay Agena (@lualawi2000) 's Twitter Profile Photo

የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) መጋቢት 27/2017-April 5/2025 youtube.com/live/0pahMncbs…

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

ከሻዕቢያ ጋር ጦርነት አይቀሬ ይመስለኛል! የኢትዮጵያ መንግስት ግን ከዚህ በኃላ ከሻዕቢያ ጋር ጦርነት የሚገጥም ከሆነ ከኤርትራ ጋር እስከዛሬ የነበረውን የጦርነት ሂሳብ አወራርዶ ሂሳቡን ዘግቶ የሚያበቃ ጦርነት ነው መሆን ያለበት! #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ከሻዕቢያ ጋር ጦርነት አይቀሬ ይመስለኛል! 
የኢትዮጵያ መንግስት ግን ከዚህ በኃላ ከሻዕቢያ ጋር ጦርነት የሚገጥም ከሆነ ከኤርትራ ጋር እስከዛሬ የነበረውን የጦርነት ሂሳብ አወራርዶ ሂሳቡን ዘግቶ የሚያበቃ ጦርነት ነው መሆን ያለበት!
#Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kebeshe Hetera (@kebeshe) 's Twitter Profile Photo

ኤርትሪያ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት በሆኑ ሀገሮች ሴራ እንደተገነጠለች ይታወቃል። የኤርትሪያ መገንጠል ኢትዮጵያ የማፍረስ መሳካት ጅማሮ ነው። ኤርትሪያ በኮንፌደሬሽን የምትገናኝ ከሆነ በቅድሚያ የአሰብ ራስገዝ ወደ ትዮጵያ ተመልሶ መሆን አለበት።