Kaleab Getachew (@kal__ab) 's Twitter Profile
Kaleab Getachew

@kal__ab

Proudest PAN A•F•R•I•C•A•N|ጥቁር ሰው💪🏿 🇪🇹|GGMU|ጂም ራት

ID: 1188156755932528640

calendar_today26-10-2019 18:13:57

37 Tweet

73 Followers

217 Following

Abiye Teklemariam (@abiyetk) 's Twitter Profile Photo

የማስታውሰው ኦሮሞ አባቴ ሰው ታመመ ብሎ ሲያነባ ነው:: ኦሮሞነትን ለመተጎም በሚደረገው ትግል የአባቴ አይነት የፍቅር ድምፅ እየተጨፈለቀ የተማርን ባይ የጥላቻ አይዲዮሎጎች ድምፅ እየናኘ ነው:: ምንም አይነት የጭቆና ትንታኔ ይህን ሃቅ አይሸፍነውም::

Yonatan TR (@yonatantr) 's Twitter Profile Photo

በለጡ ትብለፅ እና ጫልቱ... በአንድ ሀገር ሲኖሩ ሲኖሩ ከየት እንደሆነ ምንጩ ያልታወቀ ጭንጋፍ መንጋ ትውልድ ወኔው የደቀቀ አንዳቸውን ንቆ እየተሳለቀ ልጓም ባጣ አፉ ራሱን አቃለለ ሀገር ሀገር ብሎ መንደር ላይ ዋለለ

Behailu Shiferaw I በኃይሉ (@behailus) 's Twitter Profile Photo

ድንጋይን ለዘለዓለም ውሃ ውስጥ ብታስቀምጠው ዋና አይማርም። በሰው ሀገር መብትህ ተከብሮ እየኖርክ ዞረህ የገዛ ወንድሞችህን በብሄራቸው የምትዘልፍ ካንተ ጋር አንድነት የለኝም። ባንተ ትግል የሚመጣን ምንም ዓይነት ውጤት አልፈልግም። አትታገልልኝ።

Yonatan TR (@yonatantr) 's Twitter Profile Photo

When you are pushed to the limit and you choose to let optimism takeover - it beautifully brings out the best in you - #RESPECT በሬዱ ኢትዮጵያ - ኢጆሌ ኦሮሞ 😘 #IconOfCivility

When you are pushed to the limit and you choose to let optimism takeover - it beautifully brings out the best in you - #RESPECT በሬዱ ኢትዮጵያ - ኢጆሌ ኦሮሞ 😘 #IconOfCivility
አብርሃም (@abrshel) 's Twitter Profile Photo

እንደው የዶላር ጠብሽ እና የሬሚታንስ ነገር 'አንቱ' እንድንላቸው ያደርገናል እንጂ ዲያስፖራው እነ 'ዮኒ ማኛን' የሚያነግስ ዱልዱም እና አሳዛኝ ሰርክል ከሆነ ሰነባበተ እኮ! ☺

Kaleab Getachew (@kal__ab) 's Twitter Profile Photo

If you are a football person please join the challenge of posting a football photo. Just one picture, no description. Please copy the text in your status, post a picture and look at some great memories/pictures. Missing the football.

Meles once said: "... ነገር ግን ጦርነት ቢከፍቱብን እንኳን የምንልከው የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት እንጂ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ቡድን አይደለም፡፡"

Kaleab Getachew (@kal__ab) 's Twitter Profile Photo

Classes in 2030 Teacher: ... ሌላ ጎጂ ባህል የሚባሉትን የሚነግረኝ Students:በቀን ሶስቴ መብላት

Kaleab Getachew (@kal__ab) 's Twitter Profile Photo

"የዶሮ ጭንቅላት ሲኖርህ፣ ሀገር ጥራጥሬ ትመስልህና ልትቆረጣጥማት ያምርሀል" 💚💛❤ #NoMore #EthiopiaPrevails

"የዶሮ ጭንቅላት ሲኖርህ፣ ሀገር ጥራጥሬ ትመስልህና ልትቆረጣጥማት ያምርሀል"
                💚💛❤
#NoMore 
#EthiopiaPrevails