EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile
EthioTube

@ethiotube

Current events, breaking news, entertainment, exclusive interviews, variety shows,and much more for all things #Ethiopia. Follow us on fb.com/ethiotube

ID: 28290044

linkhttp://YouTube.com/ethiotube calendar_today02-04-2009 05:41:48

50,50K Tweet

52,52K Takipçi

1,1K Takip Edilen

EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

የመቀነት ዝግጅት የዚህ ሳምንት መሰናዶ - ቆይታ ከማያ ምስክር ጋር | A conversation with Maya Misikir ለመመልከት 👇 youtu.be/ECbihiFjxGo #Ethiopia #EthiopianWomen #Setaweet #Meqenet

የመቀነት ዝግጅት የዚህ ሳምንት መሰናዶ - ቆይታ ከማያ ምስክር ጋር | A conversation with Maya Misikir

ለመመልከት 👇
youtu.be/ECbihiFjxGo

#Ethiopia #EthiopianWomen #Setaweet #Meqenet
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ልደቱ አያሌው አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር ሙሉውን ለማየት፦ youtu.be/t_FAuvzLhXw #Ethiopia #LidetuAyalew

ልደቱ አያሌው አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር

ሙሉውን ለማየት፦
youtu.be/t_FAuvzLhXw

#Ethiopia #LidetuAyalew
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ዘመነ ካሴ አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር ሙሉውን ለማየት፦ youtu.be/OB8Grzlfk40 #Ethiopia #ZemeneKassie

ዘመነ ካሴ አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር

ሙሉውን ለማየት፦
youtu.be/OB8Grzlfk40

#Ethiopia #ZemeneKassie
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር ሙሉውን ለማየት፦ youtu.be/px6JWfqZ6M0 #Ethiopia #EthiopianPolitics #GeduAndargachew

የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው  "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር

ሙሉውን ለማየት፦
youtu.be/px6JWfqZ6M0

#Ethiopia #EthiopianPolitics #GeduAndargachew
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ጃዋር መሀመድ አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር ሙሉውን ለማየት፦ youtu.be/Z-91pCdy55g #Ethiopia #JawarMohammed

ጃዋር መሀመድ አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ ያሰሙት ንግግር

ሙሉውን ለማየት፦
youtu.be/Z-91pCdy55g

#Ethiopia #JawarMohammed
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

የህወሓት መስራች ስብሀት ነጋ አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ የተናገሩት ሙሉውን ለማየት youtu.be/G38X02iHoQM #Ethiopia

የህወሓት መስራች ስብሀት ነጋ አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው "ጦርነት ይቁም! አገዛዝ ያብቃ! ሰላም ይምጣ!" ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ ላይ የተናገሩት

ሙሉውን ለማየት
youtu.be/G38X02iHoQM

#Ethiopia
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ልደቱ አያሌው፣ ጃዋር መሀመድ፣ ዘመነ ካሴ፣ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ስብሀት ነጋ እንዲሁም ሌሎች የተገኙበትና አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ Watch Here: youtube.com/live/qAJP0PAVH…

ልደቱ አያሌው፣ ጃዋር መሀመድ፣ ዘመነ ካሴ፣ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ስብሀት ነጋ እንዲሁም ሌሎች የተገኙበትና አብሮነት ኢትዮጵያ ከርዕዮት ሚዲያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ታላቅ የተቃውሞ የኢንተርኔት ትእይንተ ህዝብ

Watch Here:
youtube.com/live/qAJP0PAVH…
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

"ባለቤቴ ዘረፈኝ! ጎዳና ልወጣ ነው ድረሱልኝ" አትሌት ገለቴ ቡርቃ #Ethiopia #GeleteBurka

"ባለቤቴ ዘረፈኝ! ጎዳና ልወጣ ነው ድረሱልኝ" አትሌት ገለቴ ቡርቃ

#Ethiopia #GeleteBurka
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #AddisAbaba

ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ 

#አዲስአበባ
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia 
#AddisAbaba
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከአትሌት ገለቴ ቡርቃ ጎን እንደሚቆም አስታወቀ #GeleteBurka #EthiopianWomen #Ethiopia

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከአትሌት ገለቴ ቡርቃ ጎን እንደሚቆም አስታወቀ

#GeleteBurka #EthiopianWomen #Ethiopia
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ሙዚቀኛ አንዱአለም ጎሳ ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ ባለመመሥረቱ በዋስ መለቀቁን ጠበቃው ሊበን አብዲ ለቢቢሲ ተናገሩ። #Ethiopia #AndualemGossa #KeneniAdugna

በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ሞት ተጠርጥሮ በእስር ላይ የነበረው ሙዚቀኛ አንዱአለም ጎሳ ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ ባለመመሥረቱ በዋስ መለቀቁን ጠበቃው ሊበን አብዲ ለቢቢሲ ተናገሩ።

#Ethiopia #AndualemGossa #KeneniAdugna
CPJ Africa (@cpjafrica) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia: CPJ is relieved that Ethiopia Insider (Ethiopia Insider) editor-in-chief Tesfalem Waldyes (Tesfalem Waldyes) was released on bail on Friday morning. Tesfalem was arrested on June 8, and later accused of "spreading false information". Authorities should drop pending

EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

የሴታዊት መቀነት መሰናዶ የዚህ ሳምንት እንግዳ በፍቃዱ ሀይሉ ነው። እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። | A conversation with Befeqadu Hailu (Befeqadu Z. Hailu | በፍቃዱ ዘ.) ለመመልከት 👇 youtu.be/7AE_vYD9Uyo Setaweet Movement #Meqenet #EthiopianWomen #Ethiopia

የሴታዊት መቀነት መሰናዶ የዚህ ሳምንት እንግዳ በፍቃዱ ሀይሉ ነው። እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። | A conversation with Befeqadu Hailu (<a href="/befeqe/">Befeqadu Z. Hailu | በፍቃዱ ዘ.</a>)

ለመመልከት 👇
youtu.be/7AE_vYD9Uyo

<a href="/Setaweet1/">Setaweet Movement</a> #Meqenet #EthiopianWomen #Ethiopia
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ታዳጊዎች ለ’’ኦንላይን’’ ወሲባዊ ብዝበዛ እየተጋለጡ ነው - ጥናቶች ሙሉውን ለማንበብ፡ t.me/ethiotube/10946 #Ethiopia #EthiopianChildren

ታዳጊዎች ለ’’ኦንላይን’’ ወሲባዊ ብዝበዛ እየተጋለጡ ነው - ጥናቶች

ሙሉውን ለማንበብ፡
t.me/ethiotube/10946

#Ethiopia #EthiopianChildren
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

በዶናልድ ትራምፕ የሚመራው የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ 36 ሀገራትን የጉዞ ዕቀባ ከጣለባቸው ጎራ የማካተት ዕቅድ አለው ተባለ። ሙሉውን ለማንበብ፡ t.me/ethiotube/10947 #Ethiopia #TrumpBan #UnitedStates

በዶናልድ ትራምፕ የሚመራው የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ 36 ሀገራትን የጉዞ ዕቀባ ከጣለባቸው ጎራ የማካተት ዕቅድ አለው ተባለ። 

ሙሉውን ለማንበብ፡
t.me/ethiotube/10947

#Ethiopia #TrumpBan #UnitedStates
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ እና የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ የሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ "በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች" ላይ ዛሬ ጠዋት ተወያዩ። #Ethiopia #AFRICOM #UnitedSta #Africa #HornOfAfrica

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ እና የአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄኔራል እና አፍሪኮም አዛዥ የሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ "በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች" ላይ ዛሬ ጠዋት ተወያዩ።

#Ethiopia #AFRICOM #UnitedSta #Africa #HornOfAfrica
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ማዘጋጃ ቤትንን አፍሪካ አዳራሽን በመገንባት የሚታወቀው የቫርኔሮ ባለቤት አልቤርቶ ቫርኔሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ (ምንጭ፡ ሪፖርተር) #Ethiopia #AddisAbaba #AlbertoVarnero #Africa

በኢትዮጵያ ማዘጋጃ ቤትንን አፍሪካ አዳራሽን በመገንባት የሚታወቀው የቫርኔሮ  ባለቤት አልቤርቶ ቫርኔሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

(ምንጭ፡ ሪፖርተር)

#Ethiopia #AddisAbaba #AlbertoVarnero #Africa
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘሯን ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይፋ አደረጉ። #UnitedStates #Iran #Israel #DonaldTrump

አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት መሰንዘሯን ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይፋ አደረጉ።

#UnitedStates #Iran #Israel #DonaldTrump