ሴቲት🧕 (@iluhaa_ab) 's Twitter Profile
ሴቲት🧕

@iluhaa_ab

Ethiopiawit🇪🇹
የ-በረከት👩‍👧
የአላህ ሰላም እዝነትና በረከቱ ከመህሉቁ ሁሉ በላጭ በሆኑት ረሱል ﷺ ላይ ይሁን🤲

ID: 1554423601889218607

calendar_today02-08-2022 11:07:30

343 Tweet

640 Takipçi

154 Takip Edilen

ሴቲት🧕 (@iluhaa_ab) 's Twitter Profile Photo

በመንገድህ ላይ በአለም ዙሪያ ለሚታገሉት አማኞች ሁሉ እርዳታህን ለግሳቸው ያረብ🤲🇵🇸

ሴቲት🧕 (@iluhaa_ab) 's Twitter Profile Photo

ዳመና የውሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተው ዝናብ ይጥላል... ልብም የውስጡን ህመም መሸከም ሲሳነው አይን እንባ ያፈሳል..ስሜትህ ሲጎዳ ፣ ልብህ ሲሰበርና ሲጨንቅህ እጅህን ወደላይ ከፍፍ አድርግና ጌታህን ለምነው እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና አላሁ❤️‍🩹

K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

ከሚያበሳጨኝ የምግብ ቤት ስም በርገሪዛ! በርገርና ፒዛን ቀላቅሎ ቅጥ ማሳጣት ምን የሚሉት ነው? 😠

bën_îsmïz (@ismiz12) 's Twitter Profile Photo

አሰልቺ ነው በሉኝ ግን ኒካህ መስጂድ ውስጥ ከ ትንሽ ኡስታዞች ከ ቅርብ ጓደኞች እና ቤተሰብ ጋር ከ ትርፍ ሰርግ የበለጠ ያምራል።

ሴቲት🧕 (@iluhaa_ab) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ለነዛ ሳይቀርቡን በርቀት ለሚወዱን💕 ሳይነግሩን በርቀት ለሚጠብቁን 🕊️

ሴቲት🧕 (@iluhaa_ab) 's Twitter Profile Photo

ምስጋና ለዛ ወንጀሎቻችንን ደብቆልን ቀና ብለን እንድንሄድ ላረገን ጌታ! አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹

ሴቲት🧕 (@iluhaa_ab) 's Twitter Profile Photo

ሠዎች ሲከዱህ፣ ልብህ ላይ ስልጣን ስታጣ፣ ነፍስህ ስታሸንፍህ፣ ደጋግመህ ስትወድቅ ••• ወደ አላህ ተጠጋ። ሁሉን ያየው ጌታ በተሸነፍክበት ሠዐት እንኳን ካንተ ጋር እንዳለ ስታውቅ አቧራህን አራግፈህ ትነሳለህ። ግዴለም እሱን ብቻ ያዘዉ አላሁ❤️‍🩹

ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

ከክብርህ ዝቅ አትልም ETHIOPIA ሚለውን ልብስ አንተ ላይ ማየቱ ብቻ ያኮራል 🙏 ቀነኒ ኬኛ 🙏

ከክብርህ ዝቅ አትልም ETHIOPIA ሚለውን ልብስ አንተ ላይ ማየቱ ብቻ ያኮራል 🙏

ቀነኒ ኬኛ 🙏
ሴቲት🧕 (@iluhaa_ab) 's Twitter Profile Photo

እያንዳንዳችን እርጥበት የሌለዉ እምባ፣ደም  የሌለዉ ቁስለት፣ምልክት የሌለዉ ህመም በዉስጣችን አለ...ግን ደስ የሚለዉ ምን እንደሆነ ታውቃላቹህ? እነዚህን ህመሞች የሚያቃቸዉ ረበል ዓለሚን መሆኑ ነዉ። ወዱዴ አንተ ታውቀዉ የለ? በቃ ይሄ በቂ ነው❤️‍🩹

GOATS 🐐 (@goats_immortal) 's Twitter Profile Photo

🚨 #FREEDUROV WITH GOATS 🚨 Raise your flag, lock and load, and let’s defend our freedom—NO ONE can stand in our way! 🐐💣 The GOATS are charging full force, and we’re calling on the most savage warriors to join the fight! 🔥 Here’s the mission: 1⃣Retweet this post—blast it

🚨 #FREEDUROV WITH GOATS 🚨

Raise your flag, lock and load, and let’s defend our freedom—NO ONE can stand in our way! 🐐💣 The GOATS are charging full force, and we’re calling on the most savage warriors to join the fight!

🔥 Here’s the mission:

1⃣Retweet this post—blast it
This ፖስት (@thispostt) 's Twitter Profile Photo

እኔ ብቻ ነኝ ግን, አንዳንዴ ሁሉን ነገር ትቼ የማላቀው ሌላ ሀገር ሄጄ life እንደ አዲስ መጀመር የማስበው 🤔

ራስምታት 🚩 (@ftsehaya) 's Twitter Profile Photo

እሺ ይሁን ሀገሪቷን ፈጣሪ ይወዳታል ወዷት እንዲ የሆነች ባይወዳት እንዴት ልትሆን ነው 🤔