አክሊሉ ገብረመድኅን (@i_akae) 's Twitter Profile
አክሊሉ ገብረመድኅን

@i_akae

ገጣሚ/ ፊልም ሰሪ👉🏿 Filmmaker/ poet "ፈረሰኛውማ ይመጣል !"

ID: 1160767574461878272

calendar_today12-08-2019 04:18:50

732 Tweet

91 Followers

28 Following

Henok Haile (@henok_haile) 's Twitter Profile Photo

"በመንገድህ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ሥፍራ ያስገባህ ዘንድ እኔ መልአኬን በፊትህ እልካለሁ:: በፊቱ ተጠንቀቁ ቃሉንም አድምጡ ስሜም በእርሱ ስለሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና እንዳታስመርሩት" ዘጸ.23:20

Henok Haile (@henok_haile) 's Twitter Profile Photo

"ለእኔ ግን እግዚአብሔር ማንንም ሰው ርኩስና የሚያስጸይፍ ነው እንዳልል አሳየኝ" ሐዋ. 10:28

Argaw Ashine J. አርጋው አሽኔ (@argawnmg) 's Twitter Profile Photo

የዕርዳታ ስንዴ የሚዘርፍ ትውልድ ከመፈጠሩ በፊት ኢትዮጵያ ዶር መላኩን የመሰለ ልጅ ነበራት:: የሀገር ባለውለታ!! በሰላም ይረፉ!

Tseday (@tseday) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia officially on sale for the globalists. The Zionist Ethiopian PM who was awarded a Nobel Peace Prize in 2019, has been waging a war on his own citizens for past 4 years. He bankrupted the country and destroyed the social fabric. And is now selling land to foreigners...

ሪሃና ነስረዲን (@rnesrudin) 's Twitter Profile Photo

A reflection on a once prominent political figure and the modern existence of #Ethiopian Elites. Happy Sunday 🖤 addisexpressions.com/2024/08/25/wha…

Sheba (ሳባ) (@ethiamhara) 's Twitter Profile Photo

💥GMO የሚገርመው ነገር በአውሮፓ ያሉት ሃገራት እንኳን ይቃወሙታል እኛ ሃገር ግን በተለይ ደግሞ የአፍሪካ ሃገራት በእጃቸው ለማስገባት ሲሉ በተንኮል ስልጣኔ በሚሉት ሰበብ ይህን መፈፀም ይፈልጋሉ። የኢትዮጵያ ምሁራን ተብዬዎች ደግሞ ምንም ማጣራት

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

ከካሜራው ሌንስ እረፍት ለመወሰድ የጂጂ ከራማ አፍታ እንኳን ዝም አያሰብልም ፥ ውስጥ ዘልቆ ያናግራል… “ኑሪልኝ በጤና” #አልበም_እየመጣ_ነው #Gigi #Legend #Gomelaleye #EjegayehuShibabaw

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

handled my task… Now I chill in the back and let the rest play out. #hailuamerga #hailuamergamusic #ethiopianmusic #africa #ethiopia #hailujano#albumontheway

ውድ ወዳጆቼና አድናቂዎቼ እጅግ የለፋንበት እና ከረጅም ጊዜ በኃላ ከእናንተ ዘንድ የሚያደረሰኝን አዲስ አልበም እነሆ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ/ም በራሴ YouTube channel ላይ እንደምንለቅ ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

Birrkan Fanta (@birrkanf) 's Twitter Profile Photo

Release day locked in, it’s now or never :) #አሁን ጥቅምት 21፣ 2018 ዓ/ም #Ahun #HailuAmerga Subscribe his youtube page youtube.com/@hailujano?si=…

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

አሁን የተሰኘዉ አዲስ አልበሜ ላይ ከ bruck afework ጋር 4 ጥንቅቅ ያሉ ስራዎችን ሰርተናል።ደስ በሚል መንፈሰ የሰራነዉ ይህን ስራ ለአድማጭ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። አልበም እየመጣ ነዉ.... ጥቅምት 21 በራሴ youtube ቻናል ይጠብቁ link in bio

አሁን የተሰኘዉ አዲስ አልበሜ ላይ ከ bruck afework ጋር 4 ጥንቅቅ ያሉ ስራዎችን ሰርተናል።ደስ በሚል መንፈሰ የሰራነዉ ይህን ስራ ለአድማጭ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። 
አልበም እየመጣ ነዉ.... ጥቅምት 21 በራሴ  youtube ቻናል ይጠብቁ 
 link in bio
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

አሁን የተሰኘዉ አልበሜ አርብ ጥቅምት 21 በራሴ YouTube channel ይለቀቃል bio ላይ ባለዉ link በመግባት subscribe እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ። #ahun #hailu #hailuamergamusic #ethiopianmusic #album

አሁን የተሰኘዉ አልበሜ አርብ ጥቅምት 21  በራሴ YouTube channel ይለቀቃል bio ላይ ባለዉ link በመግባት subscribe እንድታረጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

#ahun #hailu #hailuamergamusic #ethiopianmusic #album
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

ትላንት በነበረው ውስን የአልበም ቅምሻ ፕሮግራም ላየ አክብራች ሁ የተገኛችሁ ሁላችሁንም እግዚያብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ዝግጅቱን በመደገፍ የተሳካ እንዲሁን ያደረገውን የፉንታ መጠጦች ድርጅትን ከልቤ አመሰግናለሁ።

ትላንት በነበረው ውስን የአልበም ቅምሻ ፕሮግራም ላየ አክብራች ሁ የተገኛችሁ ሁላችሁንም እግዚያብሔር ያክብርልኝ። እንዲሁም ዝግጅቱን በመደገፍ የተሳካ እንዲሁን ያደረገውን የፉንታ መጠጦች ድርጅትን ከልቤ አመሰግናለሁ።
Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

“አሁን” አልበም ቅምሻ ላይ አክብራችሁኝ የተገኛችሁ ሁላችሁንም እግዚያብሔር ያክብርልኝ። ነገ ጥቅምት 21 ቀን በ bio ውስጥ ያለው የእኔ ዩቲዩብ ቻናል በመጀመሪያ ጊዜ ይቀርባል። 👉 YouTube channel link in my bio , subscribe #hailuamergamusic #ethiopianmusic

Hailu Jano - Hailu Amerga (@hailujano) 's Twitter Profile Photo

Ahun music video released on my YouTube channel…..go and check it out YouTube link in bio #ahun #hailuamerga #hailuamergamusic #ethiopianmusic

Ahun music video released on my YouTube channel…..go and check it out 

YouTube link in bio 

#ahun #hailuamerga #hailuamergamusic #ethiopianmusic