Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile
Hamu

@hrorisa

ኢይኃልቅ ምህረቱ🙏
ሀገር ትቅደም🇪🇹
💒🌧📸📚🎼📻

ID: 1249967926125494272

calendar_today14-04-2020 07:49:33

855 Tweet

567 Takipçi

288 Takip Edilen

Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፤ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ፊልጵስዩስ 2 #ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና

ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፤ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
    ፊልጵስዩስ 2
#ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና
Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

"ምጽዋት የፊት መብራት ናት፡፡ ጾም፣ ጸሎት እና ሌሎች መንፈሳዊ ትሩፋቶች እነደ ኋላ መብራት ናቸው፡፡ የፊት መብራት የተባለች ምጽዋት ካልታከለችባቸው እነዚህ ብቻቸውን ዋጋን አያሰጡንም፡፡ "አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

"ምጽዋት የፊት መብራት ናት፡፡ ጾም፣ ጸሎት እና ሌሎች መንፈሳዊ ትሩፋቶች እነደ ኋላ መብራት ናቸው፡፡ የፊት መብራት የተባለች ምጽዋት ካልታከለችባቸው እነዚህ ብቻቸውን ዋጋን አያሰጡንም፡፡
        "አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

ሕያው ባሕርይ የሚሆን ስምህ የማይለወጥ የማያልፍ ነው፤ የማይተኛ፣ የማያንቀላፋ፣ ትጉህ፣ ድካም የሌለበት ..... የማክሰኞ ምስጋና

ሕያው ባሕርይ የሚሆን ስምህ የማይለወጥ የማያልፍ ነው፤ የማይተኛ፣ የማያንቀላፋ፣ ትጉህ፣ ድካም የሌለበት .....
         የማክሰኞ  ምስጋና
Daniel Seifemichael Feleke (Memihir) (@memihirdaniel) 's Twitter Profile Photo

+++ ሰማይን የሚዘጋና የሚከፍት ሞት ያስነሣ ማጀት የሚባርክ ወንዝ የሚከፍል እሳት ከሰማይ የሚያወርድ በእሳት ሠረገላ ወደሰማይ የሄደ ለአምላኩ ሕግ የታመነ በታቦር የተገለጠ በምድር በሰማይ የከበረ #ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ ያዕቆብ 5፥17

+++
ሰማይን የሚዘጋና የሚከፍት
ሞት ያስነሣ
ማጀት የሚባርክ
ወንዝ የሚከፍል
እሳት ከሰማይ የሚያወርድ
በእሳት ሠረገላ ወደሰማይ የሄደ
ለአምላኩ ሕግ የታመነ
በታቦር የተገለጠ
በምድር በሰማይ የከበረ
#ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ
ያዕቆብ 5፥17
Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

ለ በዓልም ከ በዓል ዉጭም ከ SHEIN ዕቃ ማዘዝ ከፈለጋችሁ please contact me 🙏 t.me/onfash

Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

በዕዉነት አምላክ የሆነ እርሱ መጥቶ አዳነን። የ ሐሙስ ዉዳሴ ማርያም #ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና

በዕዉነት አምላክ የሆነ እርሱ መጥቶ አዳነን። 
   የ ሐሙስ ዉዳሴ ማርያም 
#ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና
Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

በሠላሳ ብር በርካሽ ዋጋ የተሸጠው እርሱ ዓለምን በውድ ዋጋ ገዛ፤ ይኸውም ክቡር ደሙ ነው። ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ #ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና

በሠላሳ ብር በርካሽ ዋጋ የተሸጠው እርሱ ዓለምን በውድ ዋጋ ገዛ፤ ይኸውም ክቡር ደሙ ነው።
        ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ
#ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና
Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

"ያን ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል በመንፈሱ ፈገግ አለ" እናንተ ገና ህፃናት ሳላችሁ ጀምሮ በየወሩ አባቶቻችሁ በሚመፀዉቱበት ጊዜ ሁሉ በቤታችሁ እገኝ የነበርሁ የመላእክት አለቃ የምሆን እኔ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ የ ቴዎብሰታ እና የ ዱራታኦስ ትህትና🤎 በ ስዕል

"ያን ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል በመንፈሱ ፈገግ አለ"
እናንተ ገና ህፃናት ሳላችሁ ጀምሮ በየወሩ አባቶቻችሁ በሚመፀዉቱበት ጊዜ ሁሉ በቤታችሁ እገኝ የነበርሁ የመላእክት አለቃ የምሆን እኔ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ
የ ቴዎብሰታ እና የ ዱራታኦስ ትህትና🤎
 በ ስዕል
Hamu (@hrorisa) 's Twitter Profile Photo

በልዕልና ካለ ከአብ አንድነት ሳይለይ ከሰማይ የወረደው በስጋው በተቀበለው መከራ አዳነን።            ሃይማኖተ አበው #ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና

በልዕልና ካለ ከአብ አንድነት ሳይለይ ከሰማይ የወረደው በስጋው በተቀበለው መከራ አዳነን። 
           ሃይማኖተ አበው 
#ዕለተ_ዓርብን_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነዉና