Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile
Harari Government Communication

@hararigovcomm

ID: 1495409138498744322

calendar_today20-02-2022 14:45:30

644 Tweet

1,1K Followers

110 Following

Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ኦርዲን በድሪ ሀረር ህዳር 6/2017(ሀክመኮ):-የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።

የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ኦርዲን በድሪ

ሀረር ህዳር 6/2017(ሀክመኮ):-የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር መሀመድ አብዱረህማን የተመራ ልዑክ የሀረር ከተማ የኮሪደር ልማት ስራን ለመደገፍ ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል።

የዜጎችን የጎዳና ተዳዳሪነት እና የጎዳና ለይ ልመና ተጋላጭነትን ለመከላከል እየተሰራ ነው - አቶ አዩብ አህመድ

በክልሉ በበጋ መስኖ ልማት የተሻለ ምርት ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በሀረሪ ክልል በዘንድሮ የበጋ መስኖ ልማት የተሻለ ምርት ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ገለጸ።

በክልሉ በበጋ መስኖ ልማት የተሻለ ምርት ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

በሀረሪ ክልል በዘንድሮ የበጋ መስኖ ልማት የተሻለ ምርት ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ገለጸ።
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

በክልሉ ባንኮች ለኮሪደር ልማት ገንዘብ ተጠይቀው ባለመስጠታቸው እርምጃ ተወሰደ በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ሀሰት ነው- የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ሀረር ታህሳስ 11/2017(ሀክመኮ):-የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ሀረር ታህሳስ 11/2017(ሀክመኮ):-የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

በሀረር ከተማ ግንባታቸው ባልተጠናቀቁ ህንፃዎች ላይ የተወሰደውን ዕርምጀ ተከትሎ መስፈርቱን ቧሟሉ ህንፃዎች ላይ የተከፈቱ የንግድ ተቋማት ወደ ስራ እየተመለሱ መሆኑን የክልሉ ኢንተር ፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ።

በሐረሪ ክልል ከ4 ሺ 6 መቶ በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና መውሰዳቸውን የሀረሪ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ሀላፊ አቶ ጀማል ኢብራሂም ገለፁ። ethiocoders.et

በሐረሪ ክልል ከ4 ሺ 6 መቶ በላይ ወጣቶች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና መውሰዳቸውን የሀረሪ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ሀላፊ አቶ ጀማል ኢብራሂም ገለፁ። 
ethiocoders.et
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

ፓርቲው በመጀመሪያው ጉባኤ ላይ የገባውን ቃል በተግባር በመፈፀም ቃሉን ባህል አድርጎ እየሰራ ይገኛል:- አቶ ጌቱ ወዬሳ facebook.com/10006484551419…

ፓርቲው በመጀመሪያው ጉባኤ ላይ የገባውን ቃል በተግባር በመፈፀም ቃሉን ባህል አድርጎ እየሰራ ይገኛል:- አቶ ጌቱ ወዬሳ
facebook.com/10006484551419…
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

በሀረር ከተማ በ1.3 ሄክታር መሬት ላይ እየተከናወነ የሚገኘው የአባድር ፕላዛ የኮሪደር ልማት ሲጠናቀቅ የሚኖረው ገፅታ።

የሀረሪ ክልል ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የከተራና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረበ facebook.com/10006484551419…

የሀረሪ ክልል ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የከተራና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረበ

facebook.com/10006484551419…
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

ፓርቲው በአገሪቱ እኩል የፖለቲካ ተሳትፎ እና የህዝብን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ facebook.com/10006484551419…

ፓርቲው በአገሪቱ እኩል የፖለቲካ ተሳትፎ  እና የህዝብን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው -አቶ ኦርዲን በድሪ 

facebook.com/10006484551419…
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

ማህበረሰቡ ለታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እያደረገው የሚኘውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን እና የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሄኖክ ሙሉነህ ጥሪ አቀረቡ።

በሀረሪ ክልል ከነገ ጀምሮ የመንግስት ተቋማት የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ምዘና ይካሄዳል በሀረሪ ክልል የመንግስት ተቋማት የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ምዝና ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የክልሉ የፕላንና ልማት ኮሚሽን አስታውቋል።

በሀረሪ ክልል ከነገ ጀምሮ የመንግስት ተቋማት የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ምዘና ይካሄዳል

በሀረሪ ክልል የመንግስት ተቋማት የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ምዝና ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የክልሉ የፕላንና ልማት ኮሚሽን አስታውቋል።
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

በሀረሪ ክልል የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ነገዎ ገለጹ።

በሐረሪ ክልል 38 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የተማሪ ምገባ እየተካሄደ ይገኛል-የክልሉ ትምህርት ቢሮ facebook.com/10006484551419…

በሐረሪ ክልል 38 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የተማሪ ምገባ እየተካሄደ ይገኛል-የክልሉ ትምህርት ቢሮ 

facebook.com/10006484551419…
Harari Government Communication (@hararigovcomm) 's Twitter Profile Photo

የብልፅግና ፓርቲ የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ላሳለፋቸው ውሳኔዎች ተፈፃሚነት አመራሩ ሊሰራ እንደሚገባ በብልፅግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ አሳሰቡ።

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

ያኔ አዝኜ የወጣሁበት ስፍራ ላይ ዛሬ ወጣቶች እንዲህ አይነት አስደማሚ ስራ ሲሰሩ ማየት የተለየ ስሜት አለው።