Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile
Møhåmmêd Oûsmañ

@hammedousman

New Mind

ID: 1593158225305772032

calendar_today17-11-2022 08:25:40

100 Tweet

183 Takipçi

3 Takip Edilen

Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile Photo

#የምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስረታ በቅርቡ ይከናወናል፣ ሁሉም ቤተ-ጉራጌ ከወንድም ህዝቦቹ ጋር በአንድነት በመቆም፣ የበኩላቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ሙሉ እምነት አለን። AHADUN AHAD Abod 11 @RahmaRa86556 #ምስራቅ_ጉራጌ_ዞን የህልውና ጥያቄ ነው

Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile Photo

Look, the formation of East Gurage zone has been completed, today, extensive discussions were held with Sodo Kstane intellectual groups in Bui city. #Viva East Gurgaon Zone👌

Look, the formation of East Gurage zone has been completed, today, extensive discussions were held with Sodo Kstane intellectual groups in Bui city. 
#Viva East Gurgaon Zone👌
Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ መነሻ እና መዳረሻ በሆነው ስፍራ ዳግም ጉራጌ በዛው ስፍራ፣ምስራቅን ጨምሮ ተወልዷል፣ እና መጠሪያውም #ምስራቅ ጉራጌ 'ዞን'ሲሆን፣ አጠቃላይ የጉራጌን የጀግንነት ገድል የደገመ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

የጉራጌ መነሻ እና መዳረሻ በሆነው ስፍራ
ዳግም ጉራጌ በዛው ስፍራ፣ምስራቅን ጨምሮ ተወልዷል፣ እና  መጠሪያውም #ምስራቅ ጉራጌ 'ዞን'ሲሆን፣ አጠቃላይ የጉራጌን የጀግንነት ገድል የደገመ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile Photo

<<2ት ቦታ እየረገጡ ዞኑን ሲያበጣብጡ፣ የነበሩ ለዚህ ሁሉ ትርምስ ያበቃንና የአንበሳው ሚና ያለውን የዞኑ መሪን ቦታ እየቀየራቹ ትሾማላችሁ>> በወልቂጤ ከተማ በነበረው ወሳኝ መድረክ ላይ በራሳቸው ሰው የተነሳ ግልፅ መልስ የሚሻ ቆፍጣና ሀሳብ ነው።

&lt;&lt;2ት ቦታ እየረገጡ ዞኑን ሲያበጣብጡ፣ የነበሩ ለዚህ ሁሉ ትርምስ ያበቃንና የአንበሳው ሚና ያለውን የዞኑ መሪን ቦታ እየቀየራቹ ትሾማላችሁ&gt;&gt;
በወልቂጤ ከተማ በነበረው ወሳኝ መድረክ ላይ በራሳቸው ሰው የተነሳ ግልፅ መልስ የሚሻ ቆፍጣና ሀሳብ ነው።
Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile Photo

#challengechallengetoday 🙏#መንግሥት_ሆይይይ_ስማን"🙏 #የጉራጌ_ዞን_ግማሽ_የሆነው_የምስራቁ_ጉራጌ_ህዝብ_ድምፅ_ይከበር። #በዝምታ_ውስጥ_ያለው_ድምፅ_ከሚጮኸው_ድምፅ_በላይ_ነው"..!! #ChallengeChallenge Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

#challengechallengetoday 
🙏#መንግሥት_ሆይይይ_ስማን"🙏

#የጉራጌ_ዞን_ግማሽ_የሆነው_የምስራቁ_ጉራጌ_ህዝብ_ድምፅ_ይከበር።

#በዝምታ_ውስጥ_ያለው_ድምፅ_ከሚጮኸው_ድምፅ_በላይ_ነው"..!!

#ChallengeChallenge 

<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>
Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile Photo

👉በደቡብ ክልል በምስራቅ መስቃን ወረዳ ዲዳ እና በቼ ቀበሌ አካባቢዎች ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየታረዱ ነው❗❗ ፍትህ ለንፁሐን ዜጎች ‼

Møhåmmêd Oûsmañ (@hammedousman) 's Twitter Profile Photo

#የምስራቅ_ጉራጌ_ዞን_አስተዳደር የመስቃን ህዝብ ቡታጅራ ከተማ ላይ መብቴ ተነካብኝ ብሎ አደባባይ ወጥቶ ስለተቃወመ ባልታጠቀ ህዝብ ላይ ጥ*ት በማስተኮስ ንፁሐን ወጣቶች አስገድለዋል መብታቹ ለምን ጠየቃቹ በማለትም ወጣቶች አሳደው እያሰሩ ይገኛሉ።

#የምስራቅ_ጉራጌ_ዞን_አስተዳደር የመስቃን ህዝብ ቡታጅራ ከተማ ላይ መብቴ ተነካብኝ ብሎ አደባባይ ወጥቶ ስለተቃወመ ባልታጠቀ ህዝብ ላይ ጥ*ት በማስተኮስ ንፁሐን ወጣቶች አስገድለዋል መብታቹ ለምን ጠየቃቹ በማለትም ወጣቶች አሳደው እያሰሩ ይገኛሉ።