Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile
Biniam Awoke

@hamelmalawoke

ID: 1608321981887176704

calendar_today29-12-2022 04:41:25

4,4K Tweet

769 Followers

2,2K Following

Ela ኢትዮጵያዊ ሰው (@harujel) 's Twitter Profile Photo

ለትግራይ መራብ ተጠያቂው PP("መንግስት") አይደለም የምትሉ ሰዎች(ማፈሪያዎች) . . . የአማራ፣ የአዲስ አበባ፣ የኦሮሚያ፣ የደቡብ፣ የጋምቤላ፣ የአፋር ወዘተ መራብንስ ማን ኃላፊነቱን ይውሰድ? በአንድ ሀገር ውስጥ ልያዉም ሰው ሰራሽ ርሃብ ሲከሰት

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

በ1 ሀገር ላይ መሬት በጎሳ የተሸነሸነባት ኢትዮጵያ ብቻ ናት! ያም ኬኛ ያም የኛ፥ ሩጫው ለምንድነው? ሀገር እንደ ቅርጫ፥ ሸንሽነው ጨርሰው፤ መሬት የፈጣሪ፥ ሰው አፈር መሆኑ ሲገባው፥ ሸንሻኙ ለራሱ ኦና ቤት ታቀፈው! #ኢትዮጵያ #Ethiopia 🇪🇹💚💛❤️❤🇪🇹

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ቅኔው ያማል! ብልፅግናን ይንሳኝ እልሃለሁ ይሄ በቀልድ የተዋዛ ውነት ነው!😀 #ኢትዮጵያ #Ethiopia

ቅኔው ያማል!
ብልፅግናን ይንሳኝ እልሃለሁ ይሄ በቀልድ የተዋዛ ውነት ነው!😀
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

እናመሰግናለን! ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፣ ሀ) ድምፅ ለሰጠዎት ህዝብ ሳያሰልሱ ሐቀኛ ድምፅ ስለሆኑ፣ ለ) እውነቱን ሳያሽሞነምኑ በጨቋኞች ፊት ስለተናገሩ #ኢትዮጵያ #Ethiopia

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"የዘር ጉዳይ ፍልስፍና ሳይሆን፣ ከሰው ወደ እንሰሳ ባሕሪ የመውረድ ምልክት እንጂ" ዶ/አንማው

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"ጡት ተቆረጠ" የሚለው የጥላቻ መርዝ ውሸት ስለመሆኑ ማስረጃው ከፈረሱ አፍ መስማት ነው፣ ከዶ/ር ለማ አጠገብ የተቀመጡት አቶ አዲሱ ጥቄሳም በአንድ ወቅት የአኖሌ ተረት ከልቦለድ መፅሐፍ የተወሰደ መሆኑን ማመናቸውን አስታውሳለሁ! #ኢትዮጵያ #Ethiopia

Teddy Afro (@teddyafromuzika) 's Twitter Profile Photo

With respectful greetings, I am pleased to announce that the new album titled “Etorica” will be released this Thursday, April 16, 2026, at 2 PM local time on the Teddy Afro Official YouTube page (youtube.com/TeddyAfroOffic…). #TeddyAfro

With respectful greetings, I am pleased to announce that the new album titled “Etorica” will be released this Thursday, April 16, 2026, at 2 PM local time on the Teddy Afro Official YouTube page (youtube.com/TeddyAfroOffic…).

#TeddyAfro
Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ሕዝብ ከኢሀፓ ጋር በመሆን አዲስ አበባ ላይ የአቢይ አሕመድን ፍጻሜ ማሳለጥ አለበት።የምትበላው አጥተህ እርስ በእርስ ከመባላትህ በፊት አቢይ አሕመድን ከሚያስወግዱ ቡድኖች ጋር አብረህ ስራ።

Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ከቤንሻንጉል ጉምዝ የትጥቅ ትግል ታጋዮች ጋር አማጺ ቡድኑ ጋር በደምብ የተጠናከረ ግንኙነት መስርቶ ቤንሻንጉል ላይ የምርጫ ድራማ እንዳይኖር ማድረግ አለበት።

Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ከአፋር አማጺ ቡድን ጋር ተነጋግሮ አፋር ክልል ላይ ራሱ ምርጫ እንዳይኖር ነው ማድረግ ያለበት እንኳን አማራ ክልል ላይ።

Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ከቻለ የጋምቤላ አማጺ ቡድን ጋር አብሮ መስራት እና ጋምቤላ ውስጥም ምርጫ የሚባለውን ድራማ ማስቀረት አለበት።እንኳን አማራ ክልል ቀርቶ።

Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile Photo

መቸም ፋኖ እያለ አቢይ አሕመድ አማራ ክልል ምርጫ ጣቢያ አቋቁሞ ተመረጥኩ ብሎ 5 ዓመት ሙሉ እንደገና ሕዝባቸውን ለመከራ ይዳርጋሉ ብለን አናስብም።የምርጫው ሰሞን ሙሉ የአማራ መሬት ነጻ ይሆናል ብለን እናስባለን።ምንም አይነት ምርጫ ጣቢያ መኖር ...

Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile Photo

መቸምፋኖ እያለ አቢይ አሕመድ ምርጫ ምናምን ብሎ አማራ ክልል ላይ የምርጫ ጣቢያ ካቋቋመ ይገርመኛል።መቸም ዝም ይላሉ ብለን አናስብም።

Biniam Awoke (@hamelmalawoke) 's Twitter Profile Photo

አቢይ አሕመድ ሓጫሉን የገደለው በዚሕ ንግግሩ ነበር።ሐጫሉ መቃወም እና ማጉረምረም ጀምሮ ነበር ለምን ተነፈስክ ብሎ ቀሰፈው።