ሀበሻ tweets (@habesha__tweets) 's Twitter Profile
ሀበሻ tweets

@habesha__tweets

Instagram: Habesha_tweets

ID: 1190838093282197505

linkhttps://instagram.com/habesha_tweets?igshid=10iyzd9idrgov calendar_today03-11-2019 03:48:30

248 Tweet

902 Takipçi

302 Takip Edilen

Tilahun Tsige (@menilikism) 's Twitter Profile Photo

The persistent genocidal killing of Amharas is disregarded intentionally and purposefully by Abiy Ahmed's government and state media. Make no mistake, this is a state-sponsored and systemic genocide. If we have confusion on this, the problem will only get worse. #AmharaGenocide

Yidnekachew kebede (@ykfison) 's Twitter Profile Photo

♦ሼር ማድረግም መርዳት ነው ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናለን! *** እባካችሁ በፀሎትም በገንዘብም ከጎኗ እንቁም!🙌🙏 *** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000180776145 ገነት ጀምበሩ ዳምጠው(እናቷ)

ጀለሥ (@tbereketeab) 's Twitter Profile Photo

ይሄን እንዳረግ ስለፈቀደችልኝ ስለሷ እና ስለልጇ ምስጋና ይገባል! ሰዓሊ ለነ ቅድስት ❤ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ እና ፀሎቷ በሁላችን ላይ ይደርብን! አሜን

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

ኦትስቲክ ልጆች ያላቸው እናቶች የአንገት ድግ(Scarf🧣) እየሰሩ ቤት ውስጥ የጎደለባቸውን ይሞሉ ዘንድ ጥንጥ መሸመኛ አበጅቼ፣ አሰልጥኜና ጥሬ ዕቃ አቅርቤ አለሁና ትገዟቸው ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ! እንዴት? በ ‘DM’

Yatreda ያጥሬዳ (@yatreda) 's Twitter Profile Photo

It is time for the world to truly know ANDROMEDA OF AETHIOPIA. The classic Greek legend once deconstructed by time is now resurrected by African artists.

ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

በቦረና ያለው ድርቅ እና ረሀብ በታሪካችን ያላየነው ነው። ጎረቤቶቻችን እነ Kenya ለዚሁ ድርቅ እና ረሀብ ብሄራዊ የፀሎት አዋጅ እስከማወጅ ደርሰዋል and here we are..... we dont even talk about it 💔 Borena People need our help ❤

በቦረና ያለው ድርቅ እና ረሀብ በታሪካችን ያላየነው ነው። ጎረቤቶቻችን እነ Kenya ለዚሁ ድርቅ እና ረሀብ ብሄራዊ የፀሎት አዋጅ እስከማወጅ ደርሰዋል and here we are..... we dont even talk about it 💔 Borena People need our help ❤