Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile
Habtish Dôø Yilma

@haabtish

Why So Serious?

ID: 1415088673

calendar_today09-05-2013 09:33:01

163 Tweet

681 Followers

44 Following

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ለምንድን ነው ግን "ታምራት ነገራ"ን ለመፃፍ "ነ" ን በ "ሰ" ቀይረው የሚፅፉት? ካካ ሲፃፍ ግን በእሳቱ "ሠ" ነው በንጉሱ "ሰ"?

Redwan Hussien (@redwanhussien) 's Twitter Profile Photo

UNESCO remained unperturbed and buried its head in the sand when Lalibela   desecrated. WHO is dead for too apparent reason when 1000s of health facilities ransacked. EU seems busy contriving resolution against Ethiopia in Geneva. Time for prowess from friends of Ethiopia.

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

አሁንም "ለስትራቴጂ ነው ያፈገፈግነው!" እያሉ ነው!😅 "ሰውየው ደራሽ ውሃ ሲወስደው እኔም ወደ ቆላ እየወርድኩ ነበር!" አለ አሉ... የነሱም ነገር እንዲሁ ነው! #Nomore #EthiopiaPrevails

hermela aregawi (@hermelatv) 's Twitter Profile Photo

27 years of domination wasn’t enough for TPLF. In 2018, they were sidelined on the struggle of the Ethiopian people. They slithered back to Tigray to lie to the ppl there & get them ready for war under the lie that they were hated, when it was the leaders that were hated. #NoMore

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ሰሞኑን ብዙ ሪሌሽን ሺፕ ብሬክአፕ እያየን ነው! ገናለገና ለገና ዲያስፖራ ይመጣል ብላችሁ ነው ኣ? በኋላ ተናግሬያለሁ ቂጡ ላይ የደረሰ ሽቷቸው ነው የሚተርፋችሁ!! እኛው እንሻላችኋለን! #Nomore

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

የዛሬው ሌሊት ስም "የአውራ ዶሮ ዲግሪ" ይባላል። ኢትዮጵያ 2 ዓይነት ቴዎድሮሶች አይታለች። የሚሞቱላትና የሚገድሏት። "ለመልአክ ኢናከብሮ ለእመ አሥረጸ ክንፈ" እንዲሉ፤ አንዳንዱ ስሙና ማዕረጉ ይከብደዋል። ለዲግሪ ለዲግሪማ አውራ ዶሮም አለው።

የዛሬው ሌሊት ስም "የአውራ ዶሮ ዲግሪ" ይባላል።

ኢትዮጵያ 2 ዓይነት ቴዎድሮሶች አይታለች። የሚሞቱላትና የሚገድሏት። "ለመልአክ ኢናከብሮ ለእመ አሥረጸ ክንፈ"  እንዲሉ፤ አንዳንዱ ስሙና ማዕረጉ ይከብደዋል።  ለዲግሪ ለዲግሪማ አውራ ዶሮም አለው።
Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

Dubai is like the new Mekelle these days! ተሰብስበው እዛ ናቸው! ሂዊን ማማት ራሱ አትችልም! ቱርክ ትከተላለች! #Nomore

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ቲክቶክ ላይ ነፍ ሰአት ቆይቼ የሆነ ሰውጋ ልደውል ስልክ አውጥቼ ስም ሰርች ላደርግ "you want to bambam" ብዬ የፃፍኩ ሰው ነኝ! 😂

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ከአረብ ሃገር የመጡት ጡንቺስቶች ደግሞ ይለያሉኮ! "ብዙ ቆየህ! ስራ እንዴት እያደረግክ ነው?" እለዋለሁ.. "ኦንላየን ነው የምንሰራው!" አለኝ.. ስራውን አጣራለሁ ጀለስ የክለብ ጋርድ ነው! አባቴ ኦንላይን እየፈተሽክ ነው'ንዴ? እየሄድክ እየሄድክ 🚁🚁

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ቫሌንታይንስ ዴይ ያከበሩ ወንዶች ማርች 8ን በድምቀት እንዲያከብሩ በትህትና እጠይቃለሁ! 😎

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ከነሱ ሀይማኖት ውጪ ያሉትን ሰዎች ሲሰድቡ ፣ ሲያሳድዱ፣ ሲገሉ አምላካቸውን ያስደሰቱ የሚመስላቸው ደነዞች ይገርሙኛል! #Coexist #Livetogeather #OneEthiopia

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ስራቸው ስላልግባን የሸገሩ ግርማ ወይም ሰይፉ ፋንታሁን መንግስት ጋር ደውሎ "ተማሪ ነህ ሰራተኛ?" ብሎ ቢጠይቅልን ደስ ይለኛል! ፎ!!! አቃጠሉን እኮ!!

Habtish Dôø Yilma (@haabtish) 's Twitter Profile Photo

ሁሌ በጎዳና እና አደባባይ ላይ የሚከበሩ በዓላት በመጣ ቁጥር "ዘንድሮ ደሞ እንዴት ያልፍ ይሆን?" ብለን የማንሳቀቅበት ግዜ ያምጣልን! #EidMubarak to all my #muslim family and friends!