Gosa Demissie (@gosademissie) 's Twitter Profile
Gosa Demissie

@gosademissie

Deputy Director General of FDRE @ics_ethiopia

ID: 1737828138476855296

linkhttps://ics.gov.et/ calendar_today21-12-2023 13:32:01

51 Tweet

287 Followers

1,1K Following

ብሩክ ታዬ Brook Taye (@btaye) 's Twitter Profile Photo

Made in 🇪🇹 powered by 🇯🇵 tech and turbocharged by a 49% equity investment by EIH and its subsidiary companies ✊🏿.

Immigration and Citizenship Service (ICS Ethiopia) (@ics_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

👉 ነበሩ ፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜው እስኪያበቃ ጥቅም ላይ መዋሉን ይቀጥላል፣ 👉 የዕድሳት ጊዜው ሲደርስ በኢ-ፓስፖርት ይተካል፣ 👉 እድሜአቸው ከ25 አመት በላይ ለሆኑ የአገልግሎት ጊዜው 10 አመት ነው፣ 👉 14 አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈት

👉 ነበሩ ፓስፖርት የአገልግሎት ጊዜው እስኪያበቃ ጥቅም ላይ መዋሉን ይቀጥላል፣ 

👉 የዕድሳት ጊዜው ሲደርስ በኢ-ፓስፖርት ይተካል፣ 

👉  እድሜአቸው ከ25 አመት በላይ ለሆኑ የአገልግሎት ጊዜው 10 አመት ነው፣

👉 14 አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈት
Gosa Demissie (@gosademissie) 's Twitter Profile Photo

👉 ነበሩ ፓስፖርት፣ ተቋሙ የሚሰጣቸው የመኖሪያ ፈቃድ፣ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ፣ ቪዛ፣ ሌሎች የጉዞ እና የይለፍ ሰነዶች የአገልግሎት ጊዜየ‍ኣቸው እስኪያበቃ ድረስ ጥቅም ላይ መዋላቸው ይቀጥላል፣ 👉 የዕድሳት ጊዜው ሲደርስ በኢ-ፓስፖርት

Immigration and Citizenship Service (ICS Ethiopia) (@ics_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

በትናንትናው እለት የተካሄደው የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በምስል ተጨማሪ ፎቶግራፎችን ይመልከቱ:- web.facebook.com/media/set/?van…

በትናንትናው እለት የተካሄደው የኢትዮጵያ ኢ-ፓስፖርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በምስል

ተጨማሪ ፎቶግራፎችን ይመልከቱ:-

web.facebook.com/media/set/?van…
Immigration and Citizenship Service (ICS Ethiopia) (@ics_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር Gosa Demissie ከ@amnaddis ጋር ኢ-ፓስፖርትን በማስመልከት ያደረጉት ቆይታ youtube.com/watch?v=Hvkxzu…

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

The Addis International Convention Center, which we inaugurated today, is a critical piece of infrastructure that will expand our nation’s capacity to host large-scale conferences and exhibitions. #MeetInEthiopia

Gosa Demissie (@gosademissie) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! Hordoftootni amantaa kiristaanaa kutaalee addunyaa garaa garaa keessatti argamtan hundumaaf baga ayyaana du’aa ka’uu Iyyasuus kiristoos nagaan ittin isin gahe!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!

Hordoftootni amantaa kiristaanaa kutaalee addunyaa garaa garaa keessatti argamtan hundumaaf baga ayyaana du’aa ka’uu Iyyasuus kiristoos nagaan ittin isin gahe!
Habtamu Itefa Geleta, PhD (@hitefa) 's Twitter Profile Photo

It is crystal clear,GERD is a blessing for all. Dry Season flow from Blue Nile increased by more than 3 folds(on average),while flood magnitude is reduced and delayed in its occurrence. Practically proved. Hydrology is a science. Making noise is senseless. Hallas, خلص

It is crystal clear,GERD is a blessing for all.
Dry Season flow from Blue Nile increased by more than 3 folds(on average),while flood magnitude is reduced and delayed in its occurrence. Practically  proved. Hydrology is a science. Making noise is senseless. 
Hallas, خلص
Immigration and Citizenship Service (ICS Ethiopia) (@ics_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ለፓስፓርት አገልግሎት ፈላጊዎች! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት

ለፓስፓርት አገልግሎት ፈላጊዎች!

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አግልግሎት ከዛሬ መስከረም 2/2018ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ጎተራ እና ጥቁር አንበሳ ቢሮዎች ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች በሚገኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች እስከ ምሽት 4 ሰአት የፓስፓርት አግልግሎት
Immigration and Citizenship Service (ICS Ethiopia) (@ics_ethiopia) 's Twitter Profile Photo

ለፓስፓርት አገልግሎት አመልካቾች በሙሉ! በአስቸኳይ ወይም በመደበኛ አግልግሎት ፓስፓርት ለማውጣት አመልክታችሁ በ7876 አሻራ እና ፎቶ እንድትሰጡ አጭር የፅሁፍ መልዕክት የደረሳችሁ ደንበኞቻችን የቀጠሮ ቀናችሁ ከመድረሱ በፊት ኦሪጅናል ሰነዶችን

ለፓስፓርት አገልግሎት አመልካቾች በሙሉ!

በአስቸኳይ ወይም በመደበኛ አግልግሎት ፓስፓርት ለማውጣት አመልክታችሁ በ7876 አሻራ እና ፎቶ እንድትሰጡ አጭር የፅሁፍ መልዕክት የደረሳችሁ ደንበኞቻችን የቀጠሮ ቀናችሁ ከመድረሱ በፊት ኦሪጅናል ሰነዶችን
Gosa Demissie (@gosademissie) 's Twitter Profile Photo

የኢ/ም/ባ አ.ማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር ታከለ ኡማ የአገልግሎታችንን የለውጥ ሂደትና የስራ እንቅስቃሴ በዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ሀገርን በማገልገል ሂደት በትብብር መስራት ቁልፍ በመሆኑ እና የተቋሙ የለውጥ ሂደት በማየቶ ማመስገን እወዳለሁ።

ኢሬቻ በዘመን ቅብብሎሽ በማይነትብ ጥለት ላይ እንዳረፈ እንቁ ፈርጥ ሁሌም የሚጌጥበት ነው !

ኢሬቻ በዘመን ቅብብሎሽ በማይነትብ ጥለት ላይ እንዳረፈ እንቁ ፈርጥ ሁሌም የሚጌጥበት ነው !
Gosa Demissie (@gosademissie) 's Twitter Profile Photo

ኢሬቻ በዘመን ቅብብሎሽ በማይነትብ ጥለት ላይ እንዳረፈ እንቁ ፈርጥ ሁሌም የሚጌጥበት ነው ! #irreecha #oromo #oromia #ethiopia #heritage #oromoculture

ኢሬቻ በዘመን ቅብብሎሽ በማይነትብ ጥለት ላይ እንዳረፈ እንቁ ፈርጥ ሁሌም የሚጌጥበት ነው !

#irreecha #oromo #oromia #ethiopia #heritage #oromoculture