Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile
Biniyam- Official (ጎንደሬው)

@gonderawb

Let's Bring Gonder Back to Its Glory!
#Gondera
#Ethiopia
#Orthodox
#ጎንደርክልላዊአስተዳደር

ID: 1579461999255293952

calendar_today10-10-2022 13:21:11

6,6K Tweet

834 Followers

1,1K Following

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ሐምሌ 5 እብሪት የተነፈሰበት አምባገነንነት፤ ምንም ግዙፍ ቢመስልም ሊሸነፍ እንደሚችል የታየበት፤ 1 ሰው፤ ለውጥ ማምጣት አንደሚችል የተማርንበት፤ ወልቃይትን ከወልጋዳ ወራሪዎች ለማስለቀቅ እርሾ የተጠነሰሰበት ታሪካዊ ቀን ነው! እንኳን አደረሰን

ሐምሌ 5

እብሪት የተነፈሰበት
አምባገነንነት፤ ምንም ግዙፍ ቢመስልም ሊሸነፍ እንደሚችል የታየበት፤
1 ሰው፤ ለውጥ ማምጣት አንደሚችል የተማርንበት፤
ወልቃይትን ከወልጋዳ ወራሪዎች ለማስለቀቅ እርሾ የተጠነሰሰበት
ታሪካዊ ቀን ነው!

እንኳን አደረሰን
Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

ጎንደር ከ/ ፅህፈት ቤት ህንፃ ሊሰራ ነዉ ! ለዘመናት ጣልያን በሰራው ህንፃ ሲገለገል የቆየው የጎንደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት የራሱን ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑ ተሰማ ። የጎንደር ከተማ ከንቲባ ፅፈት በቀጣይ ለመገንባት ያሰበዉን አዲስ የአፄ ፋሲል

ጎንደር ከ/ ፅህፈት ቤት ህንፃ ሊሰራ ነዉ !

ለዘመናት ጣልያን በሰራው ህንፃ ሲገለገል የቆየው የጎንደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት የራሱን ግዙፍ ህንፃ ሊገነባ መሆኑ ተሰማ ።

የጎንደር ከተማ ከንቲባ ፅፈት በቀጣይ ለመገንባት ያሰበዉን አዲስ የአፄ ፋሲል
Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

መሬት ላይ በሌለ አንድነት፣ ሚድያ ላይ አንድ ነን እያልን መሪዎችን ከማስበላት እንታቀብ። አንድነት በጎንደር የሚባለው ለጠቅላይ ግዛት እዙ ያለው ጥላቻ ቃላት አይገልፀውም።

Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

በውጭ አገር ተሰብስቦ በህዝብ ደም የሚቆምር ቡድን እየተደራጀ ነው:: በነ አንዳርጋቸው ፅጌ የተሰማራውን ቡድን acrobat.adobe.com/id/urn:aaid:sc…

በውጭ አገር ተሰብስቦ በህዝብ ደም የሚቆምር ቡድን እየተደራጀ ነው:: 

በነ አንዳርጋቸው ፅጌ የተሰማራውን ቡድን 

acrobat.adobe.com/id/urn:aaid:sc…
Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

120 ሚሊዩን ህዝብ ጋር ለማስታረቅ እየሞከረች ነው ግን ከባሏ ጋር መታረቅ አቅቶታል ..😀 ትልቁ ችግራችን ማስመሰል 😏

120 ሚሊዩን  ህዝብ ጋር ለማስታረቅ እየሞከረች ነው ግን ከባሏ ጋር መታረቅ አቅቶታል ..😀 ትልቁ ችግራችን ማስመሰል 😏
Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

አፋህድ የህልውና አደጋ አጋጥሞታል !! የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ አለበት ብሎ ጫካ የገባው ፋኖ እራሱ የህልውና አደጋ አጋጥሞታል ።

Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ 🥺🙊🙊 በተለይም በጊዮን ሆቴል አካባቢ በዉሃ ተጥለቅልቋል የሃገራች ኢትዮጵያ መዲና የሆነቸዉ አዲስ አበባ እንዲህ ሁና ማየት ትንሽ ይከብዳል ምክንያቱም መኪና የሚዉጥ ዉሃ እስኪሞላ የፍስሽ ማስወገጃ ምን ደፍኖት ነዉ #ጥያቄዉ

በአዲስ አበባ 🥺🙊🙊

በተለይም በጊዮን ሆቴል አካባቢ በዉሃ ተጥለቅልቋል 

የሃገራች ኢትዮጵያ መዲና የሆነቸዉ አዲስ አበባ  እንዲህ ሁና ማየት ትንሽ ይከብዳል  ምክንያቱም  መኪና የሚዉጥ ዉሃ እስኪሞላ የፍስሽ ማስወገጃ ምን ደፍኖት ነዉ #ጥያቄዉ
Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

የጎንደር ክፍለ ሀገር ዳግም መነሳት፡ ለታሪክ፣ ለክብርና ለወደፊት የተላለፈ የክተት ጥሪ! የክቡራንና የጀግኖች ምድር፣ የጥበብና የእምነት መፍለቂያ፣ የታላቋ ጎንደር ልጆች ሆይ፣

Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

ርዕሰ ጉዳይ፡ ከጎንደር መሬት ተወስዶ "ሰሜን ጎጃም" በሚል ስለተዋቀረው ህገ-ወጥ ድርጊት የቀረበ የተቃውሞ መልዕክት ለሚመለከተው ሁሉ ከጎንደር ጠቅላይ ግዛት ህዝብ በማፈናቀልና መሬቱን በመውሰድ "ሰሜን ጎጃም" የሚል ስያሜ በመስጠት !

Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

የጎንደር ፋኖ ከመንግስት ጋር የሚዋጋበት ምንም አይነት reason የለውም አሁን ማድረግ ያለበት ከመንግስት ጋር መደራደር እና የጎንደርን ጥቅም ማስጠበቅ አለበት።

Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የሃገሪቷን ህገ መንግስት አሻሽሎ የሚቀጥሉትን 10 ዓመት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሁኖ መቀጠል አለበት ብዬ አምናለሁ፤ ብሔርተኛው ሁሉ በአጃክስ ሳሙና ታጥቦ እስኪጸዳ ድረስ ጠቅላዩን ይዘን ወደፊት ለመቀጠል እንገደዳለን።