EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile
EmbiBel Amhara ዕምቢበል

@embi_belu

አማራ ነፃ የሚወጣው በልመና ሳይሆን በክንዱ ነው

ID: 703257873296531456

calendar_today26-02-2016 16:38:37

16,16K Tweet

6,6K Followers

1,1K Following

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

መጭው መንግስት የሚሆነው የአማራ ፋኖ በመሆኑ እነ ዘመነ እነ ምሬ ወዳጆ እንዲሁም ከጎንደርና ከሸዋ ተወካዮች ተመድበው በኢትዮጵያ ጉዳይ የግብፅ የሱማሌ የኤርትራ የጅቡቲንና የኬንያን መንግስታት ማነጋገር አለባቸው ዲፕሎማሲ መሰራት አለበት

Amhara War Updates | የአማራ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ (@amharawarupdate) 's Twitter Profile Photo

⚡️UPDATE - Yesterday Oromo Prosperity Party regime conducted large-scale arbitrary arrests in various parts of Addis Ababa city, Ethiopia. Individuals in possession of Amhara identification cards were targeted and detained in areas such as Addisu-Gebeya, Hanna-Mariam and

⚡️UPDATE - Yesterday Oromo Prosperity Party regime conducted large-scale arbitrary arrests in various parts of Addis Ababa city, Ethiopia. Individuals in possession of Amhara identification cards were targeted and detained in areas such as Addisu-Gebeya, Hanna-Mariam and
EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

የእስክንድር ነጋ ተስፈኛ እየሩሳሌም የምትባል ጋለሞታ ዘመነ ካሴን የመናገር ሞራል የላትም እንኳን ወንድማቸውን ወግደረስ ጤናውን ይቅርና መከላከያ ሰራዊት ሲማርኩ በሰብአዊነት የሚይዙ ሩሩህና ደፋር ልጆች ናቸው ጋዜጠኛው አልተራበም ቀጣፊ በሏት

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

እስክንድር ነጋ ይገደል በሚሉት ሙሉ በሙሉ አልስማማም ነገር ግን በሰራቸው ጥፋቶች በቁጥጥር ስር ውሎ አንድ ቦታ ይቀመጥ ወይም ወደ ውጭ እንዲወጣ ይመቻችለት ምርጫ ይሰጠው ይህ ካልሆነ የአማራ ትግል እምቦጭ እንዘጭ ይሆናል ግቡን አይመታም

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

የጎንደር አማራ ፋኖ በታሪክ የሚመዘገብ ተአምር ሰሩ ከአዘዞ ከተማ 30 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘዋ አይምባ በተባለች ቀበሌ ፋኖ ባደረገው ጠንካራ ውጊያ አዋጊው ኮሎኔል ካሳሁን ዘውዴ ሲደመሰስ ከ700 በላይ የአብይ አህመድ ደም አፍሳሽ ሰራዊት ተማርከዋል

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

Gonder ኀንደር Gonder ጎንደር Gonder ጎንደር ጉድ ሆነ የጁላ ወታደር ወደ እንግሊዝኛ ተርጉሙት ለግብፅ !

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ በጎንደር ለአለም አቀፍ ቀይመስቀል ጥሪ አቅርቧል መልእክቱ እንዲደርስ በምትችሉት ቋንቋ ሸር በማድረግ ተባበሩን የአማራ ፋኖ የድል ምልክት ተብሎ በወርቅ ቀለም ይፃፍ የጎንደር አማራ ፋኖ ሙሉ አማራን አኩርታችሗልና

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ህዝብ 70% አማራ ነው ብለን እናምናለን በድፍረት አማራ ነኝ ብሎ ደረቱን ገልብጦ የሚናገር አማራ ፈጥረናል እናማ የአዲስ አበባ ህዝብ አማራነቱ ገብቶት አማራ የሆነ እለት እና አማራ ነኝ ብሎ የተነሳ እለት እነ ስዩም ተሾመ ወዮላችሁ!

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

እስክንድር ነጋ ማለት እባብ ነው እሱ እያለ የአማራ ትግል የትም አይደርስም ኢትዮ 360 (ምኒልክ ቴሌቭዥን) እንደማያዋጣው ሲያውቅ አሁን በምስጋናው አንዷለምና በእስክንድር ገንዘብ ያዥ በአምሳሉ አሰስናቀ ፊታውራሪነት ጣና ቴሌቭዥን ብሎ ተከስቷል

እስክንድር ነጋ ማለት እባብ ነው እሱ እያለ የአማራ ትግል የትም አይደርስም 
ኢትዮ 360 (ምኒልክ ቴሌቭዥን) እንደማያዋጣው  ሲያውቅ አሁን በምስጋናው አንዷለምና በእስክንድር ገንዘብ ያዥ በአምሳሉ አሰስናቀ ፊታውራሪነት ጣና ቴሌቭዥን ብሎ ተከስቷል
EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

ፈሪ ሳጥኑን ቆልፎታል አትጃጃል ዝምብለህ አረቄህን ከምክም ስለ አዲስ አመት ምን አገባህ ከቻልክ ጎንደር ምርኮ በምርኮ ስለሆነች ቀይመስቀልን ልከህ ምርኮኞችን ይቀበል ከሀዲ !

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

The fearless, courageous & Brave Amhara Fano forces have captured members of the Ethiopian defense forces. They are determined to press forward, with no turning back, until #AbiyAhmed is removed from power Matthew Miller U.S. Embassy Addis African Union European Parliament Bureau of African Affairs

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

የእስክንድር ነጋ ድርጅት ስሙንም መጥራት አልፈልግም አደረጃጀቱ በሀብታሙ አያሌውና እየሩሳሌም ገ/ፃድቅ ምላስ ላይ ብቻ ነው ያለው መሬት ላይ የለም እስክንድር የመራውን ጦርነት ንገሩኝ በጦር ቀጠና ተቀምጦ መሪ ነኝ እያሉ ማጭበርበር ይሸክካል

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

አስቸኳይ ለላስታ ከተማ ነዋሪወች የአሳምነው ልጅ ብለው ፎክረው ገብተው የጠላትን አንገት እየቆረጡ የሚጥሉ ጀግኖች በ5 አቅጣጫ ከተማውን ስለከበቡ ማንም ከቤቱ እንዳይወጣ ጥሪ ተደርጓል የአብይ አህመድ ጦር ይፈርሳል ተብሎ ይጠበቃል ፋኖ ግፋ

EmbiBel Amhara ዕምቢበል (@embi_belu) 's Twitter Profile Photo

እስክንድር በዘሩ የጎጃም አማራ ነው ነገር ግን የአማራ ስነ ልቦና የለውም መሪ መሆን የማይችል ደካማ ሰው ነው ስለ ታሰረ ምን ይጠበስ ሁሉም ታስሯል የአማራ ትግል ወደፊት እንዳይሄድ አስሮታል እባጭ