Girma /የንጉሥ ልጅ (@girmanigussie2) 's Twitter Profile
Girma /የንጉሥ ልጅ

@girmanigussie2

ሰዉ ወዳድ/love to✈🚲/Business/deep- love to God/ቁም ነገር በጨዋታ::

ID: 1102992867226779649

calendar_today05-03-2019 18:02:46

2,2K Tweet

173 Followers

432 Following

ይኩኖ አምላክ ✊🏿 ም 👑 ቀ.ኃ.ሥ (@patriotfano) 's Twitter Profile Photo

የተልዕኮ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ! ተመዝግበን ትምህርተ ሃይማኖትን እንማር! በትምህርት ሃይማኖታችንን እናጠንክር! ጠንካሮች፣ ብርቱዎችና አዋቂዎች እንሁን! ከታች በተቀመጠው ጎግል ፎርም እየገቡ ይመዝገቡ forms.gle/yHUytMqQVAdHiW…

የተልዕኮ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ!

ተመዝግበን ትምህርተ ሃይማኖትን እንማር! በትምህርት ሃይማኖታችንን እናጠንክር! ጠንካሮች፣ ብርቱዎችና አዋቂዎች እንሁን! 

ከታች በተቀመጠው ጎግል ፎርም እየገቡ ይመዝገቡ

forms.gle/yHUytMqQVAdHiW…
Nahom Teklu (@nahomteklu_) 's Twitter Profile Photo

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 "ሠላም ለዕርገትከ ወበዐትከ ማዕከላ ኢየሱስ ክርስቶስ በተጽዕኖ ዕጽግት ምስለ ዕዋላ፣ ኢየሩሳሌም አሜሃ ኢያእመረት መዋዕለ ሣህላ፣ ሀገርኒ ተሀውከት ኩላ፣ መኑ ውእቱ ዚአከ ብሂላ፡፡"- አርኬ ዘሆሳዕና 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
"ሠላም ለዕርገትከ ወበዐትከ ማዕከላ 
ኢየሱስ ክርስቶስ በተጽዕኖ ዕጽግት ምስለ ዕዋላ፣
ኢየሩሳሌም አሜሃ ኢያእመረት መዋዕለ ሣህላ፣
ሀገርኒ ተሀውከት ኩላ፣
መኑ ውእቱ ዚአከ ብሂላ፡፡"- አርኬ ዘሆሳዕና
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ በቦሩ ሜዳ ጉባኤ ቤት ጉባኤ በመዘርጋት በርካታ ሊቃውንት ያፈሩ ፣ በተጨማሪ በወሎ ዩኒቨርስቲ የግእዝ መምህር ናቸው፣ የተያዙበት ምክንያት ያልታወቀ ሲሆን እስከአሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውም ታውቋል። ፍቷቸው!!

መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ በቦሩ ሜዳ ጉባኤ ቤት ጉባኤ በመዘርጋት በርካታ ሊቃውንት ያፈሩ ፣ በተጨማሪ በወሎ ዩኒቨርስቲ የግእዝ መምህር ናቸው፣ የተያዙበት ምክንያት ያልታወቀ ሲሆን እስከአሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውም ታውቋል። 

ፍቷቸው!!
ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትና መምህራን የጅምላ እስር ቀጥሏል በዛሬ ዕለት መምህር ብርሃኑ አድማስ በአሸባሪው የመንግስት ፀጥታ ኃይሎች መታሰራቸው ታውቋል። መንግስታዊ ሽብርተኝነት ተጠናክሮ ቀጥሏል!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትና መምህራን የጅምላ እስር ቀጥሏል በዛሬ ዕለት መምህር ብርሃኑ አድማስ በአሸባሪው የመንግስት ፀጥታ ኃይሎች መታሰራቸው ታውቋል።

መንግስታዊ ሽብርተኝነት ተጠናክሮ ቀጥሏል!
Girma /የንጉሥ ልጅ (@girmanigussie2) 's Twitter Profile Photo

ምን እየሆነ እንዳለ አላውቅም ግን በኖህ ዘመን ቁራ ከመርከብ/ቤተክ/ ወጥቶ ቀረ ይላል :: ቁራ ሁላ