Jezi Ethio
@gezieketema
equity is our motto, no more enslavement by expansinists
ID: 1388390254764302336
01-05-2021 07:10:22
9,9K Tweet
684 Takipçi
2,2K Takip Edilen
#ክብርት_ወይዘሮ_ጠይባ_ሀሰን የኢፌዲሪ ስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተሾሙ። መልካም የተሳካ የሥራ ዘመን። #Teyba Hasen بنت ابوها (EK) Bereket Bekele Tsion 🇪🇹 @burtukan_k
ጠንካራዋ ወጣት የኔ ምርጥ ሰሊና የኢሚግሬሽንና ዜግነት ዳይሬክተር ተደርጋ በአብቹ ተሹማለች👌❤ Selamawit Dawit መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ዉዷ❤❤
ሌላ ድል‼️ ጀግናው ጥበበኛውና አስተዋይ መሪያችን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር አብያችን በሮም ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ምስለ ቅርፅ አኑረዋል። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 የኔ አንበሳ ከአምላክህ የተቀበልከውን አደራና ሐላፋነት በሚገባ እየተወጣህ ነውና ደሰ ይበልህ አባቴ የውሰጥ ሰላምህን ጠብቅ ከአቅምህ በላይ የሆነውን ለእርሱ ተውለት እሱ የሚያሰጨንቁህን ይበቀላቸዋል ያዋርዳቸዋል በርታ መሪያችን