ወልደ ሚካኤል (@getoosolo) 's Twitter Profile
ወልደ ሚካኤል

@getoosolo

ID: 547498532

calendar_today07-04-2012 10:23:22

394 Tweet

55 Followers

104 Following

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian Government Arrest Church Officials +++++++ (Adebabay Media, May 2/2024):- The Ethiopian government escalated crackdown on leaders of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church related religious organizations. Today May 2nd 2024, police arrested the Chairman and Secretary

Ethiopian Government Arrest Church Officials
+++++++
(Adebabay Media, May 2/2024):- The Ethiopian government escalated crackdown on leaders of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church related religious organizations.

Today May 2nd 2024, police arrested the Chairman and Secretary
Mesut Özil (@m10) 's Twitter Profile Photo

First time ever tonight: COME ON YOU SPURSSS!! 😁 If Tottenham don't lose this game I will never make fun of them again... I promise 🤞🏼 #MCITOT

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ይቺው ናት ኢትዮጵያ ይህችው ናት አለምህ ብቻዋን የተኛች ከአለም ተደብቃ አኪርዋ ቀዝቅዝዞ ያንቀላፋች ውቢት ያንተው የክት እቃ ልቡዋን አታውልቃት አትጨቅጭቃት በቃ አብረህ አንቀላፋ ወይ አብረሀት ንቃ ነፍስ ይማር ደራሲ፣ ገጣሚ እና ጋዜጠኛ ነብይ

ይቺው ናት ኢትዮጵያ ይህችው ናት አለምህ
ብቻዋን የተኛች ከአለም ተደብቃ 
አኪርዋ ቀዝቅዝዞ 
ያንቀላፋች ውቢት ያንተው የክት እቃ
ልቡዋን አታውልቃት አትጨቅጭቃት በቃ
አብረህ አንቀላፋ ወይ አብረሀት ንቃ 

ነፍስ ይማር ደራሲ፣ ገጣሚ እና ጋዜጠኛ ነብይ
Solomon Assefa (@solassefa) 's Twitter Profile Photo

Unless backed by a more readily available forex, lower import tarrifs and loans, the inflation ensuing from the most recent devaluation is the final nail on the coffin of the already ailing construction Industry in Ethiopia. ብሉ ፕሪንቷን አጣጥፈን የኋላ ኪሳችን ከተናታል

Neba (@neba_tdf) 's Twitter Profile Photo

በፊንፊኔ ከተማ ላይ ከባድ ዝናብ በመጣል በመንገድ ላይ የተከሰተውን የጎርፍ ችግር የከተማው አስተዳደር ከአደጋ መከላከል ጋር በመሆን በ 20ሚልዮን በተገዙ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ጎርፉን በማመላለስ የማቅለል ስራ ተሰርትዋል #Ethiopian #Ethiopia

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ 14 አመት>>> የህዳሴ ግድብን ጀምሮ ለማጠናቀቅ 80 ቢልዮን ብር ይፈጃል ዘንድሮ>>> የግድቡ 97.6 ፐርሰንት ግንባታ ቢያልቅም ቀሪውን 2.4 ፐርሰንት ለመጨረስ 80 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል ይህ በራሱ መገበያያ ገንዘባችን ብር ምን ያህል እየወደቀ

የዛሬ 14 አመት>>> የህዳሴ ግድብን ጀምሮ ለማጠናቀቅ 80 ቢልዮን ብር ይፈጃል 

ዘንድሮ>>> የግድቡ 97.6 ፐርሰንት ግንባታ ቢያልቅም ቀሪውን 2.4 ፐርሰንት ለመጨረስ 80 ቢልዮን ብር ያስፈልጋል 

ይህ በራሱ መገበያያ ገንዘባችን ብር ምን ያህል እየወደቀ
lemn sissay OBE FRSL (@lemnsissay) 's Twitter Profile Photo

Misrak Terefe has been jailed today in Ethiopia. Misrak is a well-known poet, performer & founding member of the Tobiya Poetic Jazz group which held hugely popular monthly literary/musical events at the Ras Hotel in Addis Ababa. #PenInternational addisinsight.net/2025/02/01/poe…

Amnesty Eastern Africa (@amnestyearo) 's Twitter Profile Photo

The Ethiopian government must immediately release Yonatan Dagnew,President of Ethiopian Health Professionals Association&others detained over the planned healthcare strike across #Ethiopia.Authorities must respect the right to peaceful assembly&stop harassing health care workers.

The Ethiopian government must immediately release Yonatan Dagnew,President of Ethiopian Health Professionals Association&others detained over the planned healthcare strike across #Ethiopia.Authorities must respect the right to peaceful assembly&stop harassing health care workers.
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

በዚያም ዘመን ስለሕዝብህ ልጆች የሚቆመው #ታላቁ_አለቃ_ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደእርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል ዳንኤል

በዚያም ዘመን ስለሕዝብህ ልጆች የሚቆመው #ታላቁ_አለቃ_ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደእርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል
ዳንኤል