Ermias Gedamu (@gedamuermias) 's Twitter Profile
Ermias Gedamu

@gedamuermias

ID: 1715329136

calendar_today31-08-2013 10:44:17

99 Tweet

47 Followers

230 Following

hermela aregawi (@hermelatv) 's Twitter Profile Photo

Congratulations Nima Elbagir, you are an enemy of Africa & hardworking humans everywhere. You couldn’t get get your State Dept genocide designation based on your biased reports, but at least you hurt women economically in Ethiopia’s manufacturing sector. #CNNhatesAfrica #NoMore

Congratulations <a href="/nimaelbagir/">Nima Elbagir</a>, you are an enemy of Africa &amp; hardworking humans everywhere. You couldn’t get get your State Dept genocide designation based on your biased reports, but at least you hurt women economically in Ethiopia’s manufacturing sector. #CNNhatesAfrica #NoMore
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

በኦሮምኛ አንድ አባባል አለ። Namni mana tokko ijaaru citaa wal hin saamu. አንድ ቤት የሚሠሩ ሰዎች ሣር አይሻሙም። ኢትዮጵያን መገንባት የሚቻለው በዚህ መርሕ ነው።

Stephen Grey (@stephengrey) 's Twitter Profile Photo

The brutal war in #Ethiopia has seen t Internet at its worst --deeply polarised & dominated by those who ignore the suffering of the other side We've tried to stick to facts. Here we report on Tigray's TPLF - its past rule and atrocities by its troops. reuters.com/investigates/s…

The brutal war in #Ethiopia has seen t Internet at its worst --deeply polarised &amp; dominated by those who ignore the suffering of the other side 

We've tried to stick to facts. Here we report on Tigray's TPLF - its past rule and atrocities by its troops.
reuters.com/investigates/s…
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ሰሜን ዕዝ በወያኔ የተጠቃው ማክሰኞ ምሽት No.3 ነው። የምዕራብ ሚዲያዎች ግን የኢትዮጵያ መንግሥት የህልውና ዘመቻ ያወጀበትን Nov.4ን የክሥተቱ መነሻ ቀን አድርገው ይዘግባሉ። ታሪካችንን ራሳችን እንጻፍ። ታሪክን ማዛባት ታሪክን መንጠቅ ነውና።

ወይ ኢትዮጵያ! የመከራሽን ያህል የጀግናሽ ብዛቱ፤ ዓይነቱ፤ አንቺን አሸንፋለሁ ማለት የጅልነት መጨረሻ ነው።ኢክራምን የመሰሉ መንፈሰ ጠንካራ፣ ከእድሜያቸው የቀደሙ፣ ኢትዮጵያን የተሸከሙ፣ እንደ ወርቅ በእሳት ያለፉ ልጆች እያልሉሽ ምን ልትሆኝ።

Gemechis Ejeta (@gemechisejeta) 's Twitter Profile Photo

Until the philosophy which holds one race superior and another inferior is finally and permanently discredited and abandoned until that day.. everywhere is war. Emperor Hailesillasie

Until the philosophy which holds one race superior and another inferior is finally and permanently discredited and abandoned until that day.. everywhere is war.

Emperor Hailesillasie
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

When the roots of a tree begin to decay, it spreads death to the branches. — "የዛፉ ሥሮች መበስበስ ከጀመሩ፣ ቅርንጫፎቹ መበላሸታቸው አይቀሬ ነው" ይላሉ ናይጄሪያውያን። ሒዊ ሥሯ ስለተበላሸ ከቅርንጫፉ ጣፋጭ ፍሬ መጠበቅ ጅልነት ነው።

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ቱርቱራ ማለት ዛፉን ምስጥ ከውስጥ ጨርሶት፤ ከላይ ግን ፍሬያማና ለምለም መስሎ ሲታይ ነው። ሰውን ክፉ አመል ከውስጥ ጨርሶት፣ከላይ ትልቅ መስሎ የሚታይበት ጊዜ አለ። ቱርቱራነት ትልቅ ሳይሆኑ ትልቅ መስሎ የመታየት ሕመም ነው። ይሠውረን።

ቱርቱራ ማለት ዛፉን ምስጥ ከውስጥ ጨርሶት፤ ከላይ ግን ፍሬያማና ለምለም መስሎ ሲታይ ነው። ሰውን ክፉ አመል ከውስጥ ጨርሶት፣ከላይ ትልቅ መስሎ የሚታይበት ጊዜ አለ። ቱርቱራነት ትልቅ ሳይሆኑ ትልቅ መስሎ የመታየት ሕመም ነው። ይሠውረን።
Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

This’s one of the two young men we lost today in ሻሸመኔ- ይህንን ወጣት የገደሉት የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይል አባላት ናቸው. . . . ይህንን የምናገረው በEOTC ላይ የኦሮሞ ጽንፈኞች እያደረሱ ባለው ጥፋት የመንግስት እጅ የለበትም ለምትሉ የቁም በድኖች ነው

This’s one of the two young men we lost today in ሻሸመኔ- ይህንን ወጣት የገደሉት የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይል አባላት ናቸው. . . . ይህንን የምናገረው በEOTC ላይ የኦሮሞ ጽንፈኞች እያደረሱ ባለው ጥፋት የመንግስት እጅ የለበትም ለምትሉ የቁም በድኖች ነው
Ermias Gedamu (@gedamuermias) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian Orthodox Church Holy Synod declares Full Black Wear 3 Days Neneveh lent. Click link below for the back ground history. religionunplugged.com/news/2023/2/2/…

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert የሀገሬ ቴሌቭዥን ስራአስኪያጅና ዕውቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው መወሰዳቸውን ዋዜማ ከአይን እማኞች ሰምታለች። ብርሃኑ የተወሰዱት "ለጥያቄ ትፈለጋለህ" ተብለው መሆኑንም ሰምተናል።

#NewsAlert 
የሀገሬ ቴሌቭዥን ስራአስኪያጅና ዕውቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው መወሰዳቸውን ዋዜማ ከአይን እማኞች ሰምታለች። ብርሃኑ የተወሰዱት "ለጥያቄ ትፈለጋለህ" ተብለው መሆኑንም ሰምተናል።