ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words (@ge_ezwords) 's Twitter Profile
ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words

@ge_ezwords

በቀን አንድ የግእዝ ቃል

ID: 1275442239309860864

linkhttp://t.me/EthiopiaInHistory calendar_today23-06-2020 14:55:08

1,1K Tweet

6,6K Followers

2 Following

ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words (@ge_ezwords) 's Twitter Profile Photo

ቃል፡ ሆሣዕና ከትንሣኤ በፊት ባለው እሑድ የሚከበር በዓል። ጌታችን በአህያ ተቀምጦ ቤተ መቅደስ ሲገባ ሕዝብ ሰሌንና የወይራ ቅጠል ይዘው ሆሳዕና እያሉ ስለ ተቀበሉት ቀኑ ሆሳዕና ተባለ፤ ፍቺውም አድነን ማለት ነው። (dictionary.abyssinica.com/%E1%88%86%E1%8…)

ቃል፡ ሆሣዕና

ከትንሣኤ በፊት ባለው እሑድ የሚከበር በዓል።  ጌታችን በአህያ ተቀምጦ ቤተ መቅደስ ሲገባ ሕዝብ ሰሌንና የወይራ ቅጠል ይዘው ሆሳዕና እያሉ ስለ ተቀበሉት ቀኑ ሆሳዕና ተባለ፤ ፍቺውም አድነን ማለት ነው።

(dictionary.abyssinica.com/%E1%88%86%E1%8…)
Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot) 's Twitter Profile Photo

አረገገረገች ምድር ፣ አባት ሲረግጠው ሲጨፍር፣ ወዝ ለዛው ማረከኝ ውዝዋዜው፣ ዛሬም ነገም ትላንትን ያረሳው። 💚💛❤🙏👇

ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words (@ge_ezwords) 's Twitter Profile Photo

ቃል፡ አስተርአየ ትርጉም፡ ታየ፣ ተገለጠ (ተያይዞ)፡ አስተርእዮ ትርጉም፡ መገለጥ «ኢየሱስ ክርስቶስ ከተጠመቀ በኋላ በእስራኤል አውራጃ እየዞረ በመምህርነት ስለ ተገለጠ ከጥምቀት ጀምሮ አስተርእዮ ተባለ»

ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words (@ge_ezwords) 's Twitter Profile Photo

ቃል፡ ለፈቀ ትርጉም፡ አጥብቆ ያዘ፣ ቀለመ፣ «ቢያጥቡት አይጠራ ኾነ» (ከኪዳነወልድ፡ክፍሌ)

ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words (@ge_ezwords) 's Twitter Profile Photo

ሐረግ፡ «ሐዋርያቲሁ ከበበ፤ እግረ አርዳኢሁ ሐፀበ፤ ኮኖሙ አበ ወእመ፤ ወመሀሮሙ ጥበበ » ትርጉም፡ ሐዋርያቱን ሾመ፣ የደቀመዛምርቱን እግር አጠበ፣ አባትና እናት ሆናቸው፣ ጥበብም አስተማራቸው

ሐረግ፡ «ሐዋርያቲሁ ከበበ፤ እግረ አርዳኢሁ ሐፀበ፤ ኮኖሙ አበ ወእመ፤ ወመሀሮሙ ጥበበ »

ትርጉም፡ ሐዋርያቱን ሾመ፣ የደቀመዛምርቱን እግር አጠበ፣ አባትና እናት ሆናቸው፣ ጥበብም አስተማራቸው
ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words (@ge_ezwords) 's Twitter Profile Photo

ሐረግ፡ «ሶበ፡ ሰቀልዎ፡ ለእግዚእነ፡ ፀሐይ፡ ፀልመ፡ ወወርኅ፡ ደመ፡ ኮነ» ትርጉም፡ ጌታችንን በሰቀሉት ጊዜ ፀሐይ ጨለመ፣ ጨረቃም ደም ሆነ

ሐረግ፡ «ሶበ፡ ሰቀልዎ፡ ለእግዚእነ፡ ፀሐይ፡ ፀልመ፡ ወወርኅ፡ ደመ፡ ኮነ»

ትርጉም፡ ጌታችንን በሰቀሉት ጊዜ ፀሐይ ጨለመ፣ ጨረቃም ደም ሆነ