Fuad Seman (@fuadyerahimaw) 's Twitter Profile
Fuad Seman

@fuadyerahimaw

If you can DREAM it, you can DO it.

ID: 1599881080315813888

calendar_today05-12-2022 21:39:25

20 Tweet

60 Followers

253 Following

Fuad Seman (@fuadyerahimaw) 's Twitter Profile Photo

ልጆች ሆይጠንካራ አደረጃጀት እና መደማመጥ ያለው ፋይዳ ከሲዳማ ወንድምና እህቶቻችን ተሞክሮ ወስደን ከእኛ ሁኔታ ጋር አጣጥመን እንጠቀምበት በእኛ የጨለመው ቀንንጋቱን እንዲያበስር በጽናት እንታገላለን ህዝብናእውነት ያሸንፋሉ ፍትህ ለታፈነውጉራጌ

ሙስናና ሙሰኞች የመንግስትን መዋቅር መሳ ለመሳ ገጥመው፣ የራሳቸውን የአሰራር ስርዓት ዘርግተውና "ኮሚሽን" አደላድለው ኪሳቸውን እያደለቡና ሀገር እያፈረሱ እንደሆነ ግልፅ ነው።ይህ እንግዲህ ቱባ ቱባ ሙሰኞች ሲዘከሩ የምንሰማው ወቅታዊ ትርክት ነው

ወልቂጤ ላይ የመንግስት ታጣቂዎች ተኩስ ከፍተው እልቂትፈፅመዋልወልቂጤየዘመናትየውሃችግርአለበትበወር ውሃማግኘትብርቅ ነውሁለትምሶስት ወር ይቆያልስለዚህይሄመሰረታዊጥያቄውሃብሎየወጣንፁህህዝብላይመንግስትታጣቂዎችተኩስከፍተው እልቂትፈፅመዋል

የዱዓፕሮግራሙ ቀጥሏልየሚሰራብንን ተንኮልና ሴራ ረህማኑ አንተው አክሽፍባቸው።ረህማኑ ሆይ አንተው ለህዝባችን ድረስለት።በግፍ ለውሀ ብለው ወጥተው የጉራጌ ህዝብ እንባ ፍርዱን አንተው ፍረድ የጉራጌ እናት እየተሰቃየች ነው አላህ ሆይ አንተው ፍረድ

#Right_to_the_rightous_Gurage_People #Respect_Gurage_People_Representative_councils_Decision. #Gurages_Quest_For_Freedom_Justice_Equality_Should_Not_Be_Under_Few_Cadres_Decision. #We_Demand_Ballot_Not_CadreDecision #Cadre_Decision_Brings_No_ResolveTo_GuragesConstitutional_Demands

#Right_to_the_rightous_Gurage_People #Respect_Gurage_People_Representative_councils_Decision. #Gurages_Quest_For_Freedom_Justice_Equality_Should_Not_Be_Under_Few_Cadres_Decision.
#We_Demand_Ballot_Not_CadreDecision
#Cadre_Decision_Brings_No_ResolveTo_GuragesConstitutional_Demands
Fuad Seman (@fuadyerahimaw) 's Twitter Profile Photo

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢድ- አደባባይ ፎቶዎች እንደዚህ ባሸበረቀና በደመቀ ሁኔታ!! #በተለይም ለእኖር ሙስሊም ተማሪዎች ድምፅ ለሆናችሁ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛዕ ይክፈላችሁ። ፨፨፨፨፨፨አሚን፨፨፨፨

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢድ- አደባባይ ፎቶዎች እንደዚህ ባሸበረቀና በደመቀ ሁኔታ!!
#በተለይም ለእኖር ሙስሊም ተማሪዎች ድምፅ ለሆናችሁ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛዕ ይክፈላችሁ።
              ፨፨፨፨፨፨አሚን፨፨፨፨
Fuad Seman (@fuadyerahimaw) 's Twitter Profile Photo

መስጂዶቻችንን አታፍርሱ መንግስት በህዝበ ሙስሊሙ ጉዳይ አላማውና እቅዱ ምን እንደሆነ ለማወቅ ቀርቶ በማይገመት መልኩ ከጥፋቱ ከመታረምይልቅገፍቶበታአጃምባ ኑርመስጅድንበአሳዛኝሁኔታዛሬአፍርሰውታልተብሏልእባካችሁ መስጂዶቻችንን አታፍርሱብን

መስጂዶቻችንን አታፍርሱ
መንግስት በህዝበ ሙስሊሙ ጉዳይ አላማውና እቅዱ ምን እንደሆነ ለማወቅ ቀርቶ በማይገመት መልኩ ከጥፋቱ ከመታረምይልቅገፍቶበታአጃምባ ኑርመስጅድንበአሳዛኝሁኔታዛሬአፍርሰውታልተብሏልእባካችሁ መስጂዶቻችንን አታፍርሱብን
Fuad Seman (@fuadyerahimaw) 's Twitter Profile Photo

Watch how the Ethiopian Government police force attack and kills muslims in different part of Ethiopia Such unlawful and heinous actions should not be tolerated, as they violate the fundamental principles of justice, compassion, and respect for human dignity. Stop killing muslims

Watch how the Ethiopian Government police force attack and kills muslims in different part of Ethiopia Such unlawful and heinous actions should not be tolerated, as they violate the fundamental principles of justice, compassion, and respect for human dignity.
Stop killing muslims
Fuad Seman (@fuadyerahimaw) 's Twitter Profile Photo

ተፈጻሚነቱን እንጠብቃለን!በተለይ እነዛ ህንፃ ላይ ቆመው ስናይፐር ሲተኩሱየነበሩ፣ጂማፈትሕመስጅድ ቀጥታ ወደ ህዝብ ሲተኩሱ የነበሩ፣ እነዛ አባታችንን ሲያሰቃዩየነበሩ፣በእስርቤትወንድሞቻችንላይኢሰብዓዊ ድርጊት ሲፈጽሙ የነበሩ፣ ሊጠየቁ ይገባል

ያለ ፈቃዳቸው ማንነታቸውን በሚፍቅ ልዩ ወረዳዎች የተካለሉ ጉራጌዎች የተቃውሞ ድምፅ ለአለም እያሰሙ ነውአንዱ ወገን ልዩ ወረዳ ሆኖ እንዲወጣ ከሌላኛው ወገን የገንዘብ መዋጮ ሊጠየቅለት ይችል ይሆናል የሰው እና የመሬት መዋጮ መጠየቅ ግን ነውር ነው!

I stand with Palestine 🇵🇸 Palestine has the right to defend itself from terrorists. #طوفان_الأقصى #طوفان_القدس #GazaUnderAttack #FreePalestine #Palestine #FreePalastine #IStandWithPalestine

I stand with Palestine 🇵🇸

Palestine has the right to defend itself from terrorists.

#طوفان_الأقصى 
#طوفان_القدس 
#GazaUnderAttack #FreePalestine #Palestine #FreePalastine #IStandWithPalestine