Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile
Finfinne Times

@finfinnetimes

"ሁሉንም ትወዳለህ በመጨረሻም ሁሉንም ታጣለህ"

ID: 1531889693473878016

calendar_today01-06-2022 06:46:11

27 Tweet

603 Followers

28 Following

Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile Photo

እንደ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ለብሔራዊ መግባባት አጠቃላይ ሀገራዊ ድርድር ስለማድረግ የተናገረ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ማንም የለም በመጨረሻም የፕሮፌሰር መረራ የትግል መንገድ ወደ ፖለቲካው ሜዳ እየገባና መድረኩን ሊቆጣጠረው ወደፊት እያለ ነው

እንደ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ለብሔራዊ መግባባት አጠቃላይ ሀገራዊ ድርድር ስለማድረግ የተናገረ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ማንም የለም 

በመጨረሻም የፕሮፌሰር መረራ የትግል መንገድ ወደ ፖለቲካው ሜዳ እየገባና መድረኩን ሊቆጣጠረው ወደፊት እያለ ነው
Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በዛሬው እለት ካወጣችው የአቋም መግለጫ ወሳኝ ነጥቦችን አስቀምጣለች .. አዲሱ የፌደራሉ መጅሊስም በቅርቡ የሚለው ነገር ይኖራል .. . . .

የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በዛሬው እለት ካወጣችው የአቋም መግለጫ ወሳኝ ነጥቦችን አስቀምጣለች ..

አዲሱ የፌደራሉ መጅሊስም በቅርቡ የሚለው ነገር ይኖራል ..
.
.
.
Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile Photo

ህዝቡ ሾርቴ መሆኑን በደንብ የምትገነዘበው ሰርግ ፕሮግራም ላይ ሆኖ .."የዛሬ አመት የማሙሽ ልደት .. ለክርስትና እንመጣለን ገና" ..ብሎ ሲጨፍር ነው 😃 የዛሬውን ሰርግ በቅፅበት ረስቶ እርግጠኛ ያልሆነውን የነገውን የክርስትና ፕሮግራም ያስባል 😟 !

Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile Photo

ፌስቡክ በዚህ ፖስት ለአንድ ወር ምንም ነገር እንዳልፅፍ አግዶኛል። ፌስቡክ እጅግ አሰልቺና ምክንያት የለሽ ሆኗል ... የት ሄደን እኖተንፍስ 😭😂

ፌስቡክ በዚህ ፖስት ለአንድ ወር ምንም ነገር እንዳልፅፍ አግዶኛል። ፌስቡክ እጅግ አሰልቺና ምክንያት የለሽ ሆኗል ... የት ሄደን እኖተንፍስ 😭😂
Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile Photo

ወሎ ኦሮሞ ላይ የአማራ ልዩ ሀይል ከትናንት ጀምሮ ጦርነት ከፍቶ እስካሁን ሶስት ገበሬዎችን ገድሏል። መቼ ይሆን ከጦርነት የምናርፈው ?

Tsegaye Ararssa (@rararssa) 's Twitter Profile Photo

ወለጋን ለይቶ በማጥቃት ከኦሮሞ መነጠል፣ ኦሮሚያን ማፍረስ፣ ወይም ኦሮሙማን ማጥፋት አይቻልም። Not now, not ever! #WBO_is_Oromias_Army!

Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile Photo

The Intl. Cmty knows the facts re: endless killings, instability & human rights violations in Eth. Abiy is on a mission to exterminate 55+mil Oromos. The Intl. Cmty. must stand on the right side of history Vice President JD Vance President Donald J. Trump Reuters The Associated Press Department of State #OromoVoice #AbiyMustGo

Finfinne Times (@finfinnetimes) 's Twitter Profile Photo

The Oromo Liberation Front continues to protect Oromos & others in Oromia from the terror inflicted by Abiy Ahmed's regime, Fano Amhara terrorists & Eritrean forces. Oromo Lives Matter! Vice President JD Vance President Donald J. Trump Reuters The Associated Press Department of State #OromoVoice #AbiyMustGo