Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile
Ghion_Fentahun

@ferghion

If it is not right do not do it; if it is not true do not say it.

ID: 1064956496

calendar_today06-01-2013 06:38:33

776 Tweet

210 Followers

994 Following

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

«በካባ ዉስጥ ያለን ድንቁርናና በቡትቶ ልብስ ዉስጥ ያለን እዉቀት እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ።» ይላሉ አበዉ ሲተርቱ። የአበዉን እዉነት ዛሬ ሳይሆን ከዘመነ ኢህአዴግ ጀምሮ ስንኮመኩመዉ ኑረናል፤ ክስተቱ አዲስ አይደለም።

«በካባ ዉስጥ ያለን ድንቁርናና በቡትቶ ልብስ ዉስጥ ያለን እዉቀት እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ።» ይላሉ አበዉ ሲተርቱ። 
የአበዉን እዉነት ዛሬ ሳይሆን ከዘመነ ኢህአዴግ ጀምሮ ስንኮመኩመዉ ኑረናል፤ ክስተቱ አዲስ አይደለም።
Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

ሽሜ ዛሬ ጥንብዝ ብሎ ተሜ የያዘለትን ክላስ ለመክፈት ሲታገል አስተናጋጆች ደርሰዉ ምን እየሰራህ ነው ሲሉት ክላሴን እየከፈትኩ ይላቸዋል። ጠጋ ብለዉ ሲያዩ በሲጋራ ነዉ ለመክፈት የሚታገለው። የያዝከዉ ሲጋራኮ ነው ይሉታል በቃ ቁልፉን አጭሼዋለሁ 😆

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

ይሄ ሰዉየ በቃ ጨለለ ማለት ነዉ......deeply attacked by narcissitic personality disorder.....i think the man have to see a psychiatrics.....What makes me laugh is the thing ስጦታ ሰጦ ካላወቁት...አብይ ነኝ 😅😅

"የስልጣን ጥም" የሚሉት ነገር አሉባልታ ይመስለኝ ነበር። የፕሮፌሰር በየነን ሹመት አይቸ አረጋግጫለሁ። ምነዉ ሸዋ! ሕይወት አላማ የለዉምንዴ? እኒህ አዛዉንት ይሄ ሹመት በዚህ እድሜያቸዉ ምን ሊሰራላቸዉ ነዉ? ነዉር አይደለምንዴ?

"የስልጣን ጥም" የሚሉት ነገር አሉባልታ ይመስለኝ ነበር። የፕሮፌሰር በየነን ሹመት አይቸ አረጋግጫለሁ። ምነዉ ሸዋ! ሕይወት አላማ የለዉምንዴ? እኒህ አዛዉንት ይሄ ሹመት በዚህ እድሜያቸዉ ምን ሊሰራላቸዉ ነዉ? ነዉር አይደለምንዴ?
Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ፖሊሶች ግን ቦትስዋናዊ ናቸዉ? ምን ለመሆን ፈልገዉ ነዉ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ የማያከብሩት? ለነገሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ ፎሊስ እንጅ ፖሊስ የለም 😉

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

ለመከላከያ ጀባ የተባለዉ ፍየል ደፂን ሲሾፍ ደሙ ፈልቶ «ምናለበት ይሄ ጉጠት የሆነ ሰዉ ባያስጨርሰን» 😉

ለመከላከያ ጀባ የተባለዉ ፍየል ደፂን ሲሾፍ ደሙ ፈልቶ «ምናለበት ይሄ ጉጠት የሆነ ሰዉ ባያስጨርሰን» 😉
Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

If Eth would have been dismantled, one who had the capacity is Tplf. The master mindes of "divide and rule" are decaying & on the verge of their last breath. After all no one will threaten the unity of Eth. we will build a strong Eth by its proud citizens. #Eth_unity_prevails

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

17 ዓመት ጦርነት አድርጌ ደርግን አስወገድኩ በማለት ጆሯችንን ያደነቆረን ህወኃት በ17 ቀን እጁን ሲሰጥ ስትመለከት «ህወኃት 4ኪሎ የገባዉ ተዋግቶ ሳይሆን ህዝብ ደርግን እየታገለ በፈጠረለት ቀዳዳ ሾልኮ ነዉ» ብለህ ሳታቅማማ ለመደምደም ትገደዳለህ።

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

አንችዉ ታመጭዉ አንችዉ ታሮጭዉ ☺ በየትኛዉም ጦርነት የቀዉሱ ቀዳሚ ገፈጥ ቀማሽ ሰላማዊ ሰዉ መሆኑን ከህወኃት በላይ የሚያዉቅ የለም። እዉነታዉን እያወቀ ሳቱን ቀድሞ የለኮሰዉ ራሱ ሆኖ ሳለ አሁን መራሩን ፅዋ ላለመጎንጨት እየተፍጨረጨረ ነዉ።

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

በትግራይ ህዝብ ላይ ለደረሰዉ ችግር ብቸኛ ተጠያቂዎቹ ህወኃትና ህወኃት ብቻ ናቸዉ። ብልፅግና ተብየዉ ለራሱ ፈርቷቸዉ እንደ ፈሪ ዉሻ ጅራቱን ቆልፎ በተቀመጠበት ሰዓት መከላከያዉን ተዳፍረዉ ጦርነቱን ህዝቡ መሃል አድርገዉ አደጋ ላይ ከተዉታል።

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

ኢዜማና አብን ፓርቲዎቹ ሳይወነጃጀሉ ደጋፊዎቹ የሚወነጃጀሉትና ሴራ ሲተነትኑ የሚዉሉት ምን ቆፍሮ ለማግኜት ነዉ። የፓርቲዉ አመራሮች አብዛኞቹ የቅርብ ወዳጆች ናቸዉ። ደጋፊዎቹ ደግሞ ቻይናና ታይዋን ሆነዋል። እረ ሰከን በሉ።

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ታስተነፍስሃለች! የትግራይ ብሔርተኞች እንዲህ ባደባባይ ከመንከባለላቸዉ በፊት ቀኑ ያለነሱ ይሁንታ መሽቶ የሚነጋ አይመስላቸዉም ነበር። ያ ሁሉ #ጉራ መንከባለል ሆኖ ቀረ። ሁሉም በእብሪት የተወጠረ ጎሰኛ በየተራ ጎማዉ ይተነፍሳል።

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

Without a true change no one can settle and lead easily. what we have seen in the last decade of Ethiopian politics....Its a generational revolution. if Stability and prosperity would have been obtained by Conspiring against the generation; Tplfities were the champions.

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

እርስ በርስ የሚካሰስና ላጠፋዉ ጥፋት ሀላፊነት ከመዉሰድ ይልቅ በሌላዉ የሚያሳብብ ትዉልድ ይዘህ ስለሀገር መሻገር ማዉራት በጋን ክረምት ነዉ ብሎ እንደመከራከር ይቆጠራል። Change the mentality of generation before thinking to transform the country!

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

አዲሳባ በዓል ሲያከብሩ «በኦሮሚያ ክልል ደረጃ» የሚሏት የካድሪ ነገር መጣለች።ደረጃ ከፈለጉ 70 ደረጃ አይሉምንዴ 😉 «በሱማሌ ክልል ደረጃ፣ በአፋር ክልል ደረጃ፣ በቤጉ ክልል ደረጃስ» መቸ ነዉ ሚከበረዉ? በነሱ ቤት ሸዉደዉ ልባቸዉ ዉልቅ ብሏል 😁

Ghion_Fentahun (@ferghion) 's Twitter Profile Photo

Spokesperson of #TPLFterroristGroup, Getachew Reda said “Tigray forces will settle a score with Amhara”. This is a genocidal statement from #TPLF and no international body has taken any measure or condemned it. #WolkaitIsAmhara #RayaIsAmhara #EthiopiaPrevails