@fdrehopr
ID: 4296998962
linkhttp://www.hopr.gov.et calendar_today27-11-2015 14:12:44
659 Tweet
50,50K Followers
1 Following
3 months ago
በአፍሪካ ድህነትንና ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ የሀገራት የተግባር ቁርጠኝነትንና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሰረተ የባለሙያዎች አህጉራዊ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።