Eyob Zewdie (@eyobz) 's Twitter Profile
Eyob Zewdie

@eyobz

Addis Ababa, Ethiopia

ID: 92223780

calendar_today24-11-2009 07:48:18

9,9K Tweet

3,3K Followers

698 Following

shalom (@abyssinia82) 's Twitter Profile Photo

ለአብይ እና ጠባብ ጀሌዎቹ የመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማን እቺን የመድረክ ንግግር ጋብዙልኝማ 😅 "አድዋ ያለ ምኒልክ ; ቅዳሴ ያለ ዐሀዱ " 👍 🚨ኦርቶዶክስ ላልሆናችሁ ወገኖች ቅዳሴ ሚጀመረው ዐሀድ ኣብ ቅዱስ..... ተብሎ ነው

Abel Abate Demissie (@abele_a) 's Twitter Profile Photo

A Coup is creeping in Tigray. The TPLF under Debretsion (plus TDF commanders) have chased TIRA officials (Getachew & co) from many places & taken control of Administration offices. Attempts are underway to control offices in Mekelle. Tigray is being pushed to uncharted territory

Getachew K Reda (@reda_getachew) 's Twitter Profile Photo

A misguided decision by a cabal of few army officers to take the law into their hands and dismantle state structures throughout Tigray the last few days has plunged the region into an uncharted territory, with civilians protesting these illegal moves being rounded up and shot at

The Reporter (@thereporteret) 's Twitter Profile Photo

#NEWS_ALERT Tigray on brink of another war: Getachew Reda The likelihood of war breaking out in Tigray for the second time in less than five years is climbing by the day, warns Getachew Reda, president of the Tigray Interim Administration.

#NEWS_ALERT

Tigray on brink of another war: Getachew Reda 

The likelihood of war breaking out in Tigray for the second time in less than five years is climbing by the day, warns Getachew Reda, president of the Tigray Interim Administration.
AF Post (@afpost) 's Twitter Profile Photo

An Orthodox Christian student at Harvard refuted Protestant preachers Stuart and Cliffe Knechtle by pointing out that all the early Christians believed in the real presence in the Eucharist. Follow: AF Post

EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ #TPLF #Tigray #Ethiopia

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

#TPLF #Tigray #Ethiopia
EthioTube (@ethiotube) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የኤርትራን ወታደራዊ ዝግጅት የሚያጠና” ልዩ የድኅንነት ቡድን እንዲዋቀር ማዘዛቸው ተዘገበ ተጨማሪ ለማንበብ፡ facebook.com/share/p/1FEWtd… #Ethiopia #AbiyAhmed #Eritrea #HornAfrica #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTubeNews #Africa

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የኤርትራን ወታደራዊ ዝግጅት የሚያጠና” ልዩ የድኅንነት ቡድን እንዲዋቀር ማዘዛቸው ተዘገበ

ተጨማሪ ለማንበብ፡
facebook.com/share/p/1FEWtd…

#Ethiopia #AbiyAhmed #Eritrea #HornAfrica #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTubeNews #Africa
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#breakingnews‌ የአፋር ክልላዊ መንግሥት፣ የሕወሓት ታጣቂዎች ዛሬ ምሽት ላይ ወደ ክልሉ ገብተው ስድስት መንደሮችን በኃይል በመቆጣጠርና ንጹሃን ነዋሪዎችን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የግጭት ማቆም ስምምነቱን አፍርሶታል በማለት ከሰሰ። የክልሉ

#breakingnews‌ 
የአፋር ክልላዊ መንግሥት፣ የሕወሓት ታጣቂዎች ዛሬ ምሽት ላይ ወደ ክልሉ ገብተው ስድስት መንደሮችን በኃይል በመቆጣጠርና ንጹሃን ነዋሪዎችን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የግጭት ማቆም ስምምነቱን አፍርሶታል በማለት ከሰሰ። 

የክልሉ
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#BREAKINGNEWS ሕወሃት፣ ፌደራል መንግሥቱ ሐሙስ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 ዓ፣ም ሌሊት በትግራይ ላይ የድሮን ጥቃት ፈጽሟል ሲል ከሠሠ። የድሮን ጥቃቱ በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች እና በነዋሪዎች ላይ ጉዳት አድርሷል ያለው ሕወሃት፣ ፌደራል መንግሥቱ በዚህ ጥቃት

#BREAKINGNEWS
ሕወሃት፣ ፌደራል መንግሥቱ ሐሙስ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 ዓ፣ም ሌሊት በትግራይ ላይ የድሮን ጥቃት ፈጽሟል ሲል ከሠሠ። 

የድሮን ጥቃቱ በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች እና በነዋሪዎች ላይ ጉዳት አድርሷል ያለው ሕወሃት፣ ፌደራል መንግሥቱ በዚህ ጥቃት