Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile
Ethio telecom

@ethiotelecom

For Service & Product inquiries and all other information, please tweet here. Also send SMS to 8994 or make a call to 994.

ID: 735715114469314560

linkhttps://www.ethiotelecom.et/ calendar_today26-05-2016 06:12:07

24,24K Tweet

393,393K Followers

22 Following

Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

እንኴን ለ2🌼17 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!! በአዲስ ጅማሮ! በአዲስ ተስፋ! በአዲስ ዕይታ! ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን! 🌼መልካም ዐውደ ዓመት🌼 #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

እንኴን ለ2🌼17 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!!

በአዲስ ጅማሮ! 
በአዲስ ተስፋ! 
በአዲስ ዕይታ!

ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን!

🌼መልካም ዐውደ ዓመት🌼

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ዐውደ ዓመት እንዴት እያለፈ ነው? እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የአደይ አበባ ጥቅሎች በቴሌብር ይግዙ፤ የበዓል ስጦታ ለወዳጅ ቤተሰብ ያበርክቱ! ቴሌብር ሱፐርአፕን onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

ዐውደ ዓመት እንዴት እያለፈ ነው?

እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የአደይ አበባ ጥቅሎች በቴሌብር ይግዙ፤ የበዓል ስጦታ ለወዳጅ ቤተሰብ ያበርክቱ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ

🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

በርካታ ሽልማቶች ይቀራሉ!! 💁‍♂️ በቀሩት ጥቂት ሰዓታት ቴሌብር ሱፐርአፕን onelink.to/uecbbr በመጠቀም ተጨማሪ ዕድሎችን ያግኙ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታዎችን ያሸንፉ! ❇️ ሁሉንም ፊደላት ያግኙ፤ ይሸለሙ! 🗓 እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ

በርካታ ሽልማቶች ይቀራሉ!!

💁‍♂️ በቀሩት ጥቂት ሰዓታት ቴሌብር ሱፐርአፕን onelink.to/uecbbr በመጠቀም ተጨማሪ ዕድሎችን ያግኙ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታዎችን ያሸንፉ!

❇️ ሁሉንም ፊደላት ያግኙ፤ ይሸለሙ!

🗓 እስከ ሌሊት 6:00  ብቻ
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

አገር ስትገነባ ቴክኖሎጂ እያዋጣን ከአንዱ ጫፍ እስከሌላው ካለፈው እስከሚመጣው፤  ትውልዱን ከዘመን እንዳገናኘን በሁሉም አቅጣጫ ትሥሥር እንደዘረጋን አብረናችሁ አለን! አሁንም የራቀውን እያቀረብን እንቀጥላለን! #Ethiotelecom

Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

የተናፋቂዋ አደይ አበባ ጥቅል የቆይታ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል!! 🎁እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ፤ በቴሌብር ይግዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗ቴሌብር ሱፐርአፕን onelink.to/uecbbrወይም *127# ይጠቀሙ 🗓እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ! 🙏የዓመት ሰው ይበለን

የተናፋቂዋ አደይ አበባ ጥቅል የቆይታ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል!!

🎁እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ፤ በቴሌብር ይግዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗ቴሌብር ሱፐርአፕን onelink.to/uecbbrወይም *127# ይጠቀሙ

🗓እስከ ሌሊት 6 ሰዓት !

🙏የዓመት ሰው ይበለን
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🎁 50% የአዲስ ዓመት ስጦታ! 🌼 ከወዳጅ ዘመድ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ስጦታ ይበረከትልዎታል! 🗓 እስከ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም!

🎁 50% የአዲስ ዓመት ስጦታ!

🌼 ከወዳጅ ዘመድ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ስጦታ ይበረከትልዎታል!

🗓 እስከ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም!
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

🌟 ከባህርማዶ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ ✈️የበረራ ትኬት 🏞 ኩሪፍቱ ቤተሰብ ፓኬጅ 🐑 የበግ ስጦታዎች... በዕድል ጨዋታ አሸናፊ ይሆናሉ፡፡

🌟 ከባህርማዶ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ

✈️የበረራ ትኬት
🏞 ኩሪፍቱ ቤተሰብ ፓኬጅ
🐑 የበግ ስጦታዎች...

በዕድል ጨዋታ አሸናፊ ይሆናሉ፡፡
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸንፉ! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” ን በመጠቀም SMS ወይም በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን በማጋራት በዕድል ጨዋታ አሸናፊ ይሁኑ! 📢ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸንፉ!

ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” ን  በመጠቀም  SMS ወይም በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን በማጋራት በዕድል ጨዋታ አሸናፊ ይሁኑ!

📢ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡
Ethio telecom (@ethiotelecom) 's Twitter Profile Photo

4ኛ ዙር ሳምንታዊ አሸናፊዎች 🎉🎉 ዕድለኞች 👉 m.me/100967335480954 ላይ የስልክ ቁጥራችሁን ከዩትዩብ መለያ ስም ጋር ላኩልን! 🔔 አሁንም የዩትዩብ ቻናላችን ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 🔗 bit.ly/3YBDTF3 ይጠቀሙ!

4ኛ ዙር ሳምንታዊ አሸናፊዎች 🎉🎉

ዕድለኞች 👉 m.me/100967335480954 ላይ የስልክ ቁጥራችሁን ከዩትዩብ መለያ ስም ጋር ላኩልን! 

🔔 አሁንም የዩትዩብ ቻናላችን ቤተሰብ በመሆን 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 

🔗 bit.ly/3YBDTF3 ይጠቀሙ!