Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️

@ethiopianblood

Ensure availablity of Adequate, Safe Blood and Blood Products for those in need.

ID: 1184385181832101888

linkhttp://www.nbbs.gov.et calendar_today16-10-2019 08:26:57

512 Tweet

2,2K Followers

842 Following

Yetena Weg / የጤና ወግ (@yetenaw) 's Twitter Profile Photo

🩸 ደም እንለግስ 🩸 You can learn more about the blood and tissue bank Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ , the daily demand & many more from the Director Yaregal Bante! You can find it on our podcast too. #DonateBlood_SaveLives 🩸 #BeARegularDonor 🩸 clubhouse.com/room/mWLer0rB?…

ዲና በላይነህ ላዕከ (@dblaeke) 's Twitter Profile Photo

ሌላ ሰበብ ሳያስፈልገኝ ሳልውል ሳላድር ይኸው አሁን ደም ለግሻለሁ🤗 የሰው ህይወት ማዳን ከምንም በላይ ለህሊና እርካታ ነው❤ እየፆምንም ቢሆን ህይወት እንስጥ ❤ #ደምእንለግስ #donateblood @Senaitbitew ተባረኪ ሰኒዬ🙏 Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️

ሌላ ሰበብ ሳያስፈልገኝ ሳልውል ሳላድር ይኸው አሁን ደም ለግሻለሁ🤗 የሰው ህይወት ማዳን ከምንም በላይ ለህሊና እርካታ ነው❤
እየፆምንም ቢሆን ህይወት እንስጥ ❤
#ደምእንለግስ #donateblood 
@Senaitbitew ተባረኪ ሰኒዬ🙏 <a href="/EthiopianBlood/">Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️</a>
Abebaw (@itsabebaw) 's Twitter Profile Photo

እግረመንገዴን ከስራ ሰዓት በኃላ ደም ለግሻለሁ:: የወሰደብኝ 15 ደቂቃ ነው:: አገልግሎታቸው እስከ ምሽት አንድ ሰዓተ ነው:: እባክዎትን እርሶዎም ይለግሱ Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️

እግረመንገዴን ከስራ ሰዓት በኃላ ደም ለግሻለሁ:: የወሰደብኝ 15 ደቂቃ ነው:: አገልግሎታቸው እስከ ምሽት አንድ ሰዓተ ነው::  እባክዎትን እርሶዎም ይለግሱ <a href="/EthiopianBlood/">Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️</a>
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የደም ባንኮች በሃገራችን በተደረገው የህግ ማስከበር ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ የተቀናጀ የደም አቅርቦት እንዲኖር ላበረከቱት የማይተመን ሚና እውቅና ተሠጣቸው👏 🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖 ደም ለጋሾቻችን ይህ 👇 ክብር የእናንተ ነው

👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የደም ባንኮች በሃገራችን በተደረገው የህግ ማስከበር ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ የተቀናጀ የደም አቅርቦት እንዲኖር ላበረከቱት የማይተመን ሚና እውቅና ተሠጣቸው👏
🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖
ደም ለጋሾቻችን ይህ 👇 ክብር የእናንተ ነው
Yonas Ethio 🇪🇹 (@yonast98) 's Twitter Profile Photo

የደም እጥረት ተከስቷል። አሁን ወቅቱ የፆም በመሆኑ አዲስ አበባ ከተማ ጨምሮ በሁሉም የደም ባንኮች የሚሰበሰበው የደም መጠን በመቀነሱ የደም እጥረት አጋጥሟል። የብሔራዊ ደም ባንክ በላከልን መልዕክት ህብረተሰቡ ደም እንዲለግስ ጥሪ አቅርቧል።

የደም እጥረት ተከስቷል።

አሁን ወቅቱ የፆም በመሆኑ አዲስ አበባ ከተማ ጨምሮ በሁሉም የደም ባንኮች የሚሰበሰበው የደም መጠን በመቀነሱ የደም እጥረት አጋጥሟል። 

የብሔራዊ ደም ባንክ በላከልን መልዕክት ህብረተሰቡ ደም እንዲለግስ ጥሪ አቅርቧል።
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

በአገሪቱ ከፍተኛ የደም እጥረት ማጋጠሙን ብሔራዊ ደም ባንክ አስታወቀ 👉 ያለው የመጠባበቂያ ደም ክምችት ከአምሥት ቀናት የማይበልጥ ነው *************** (ኢ ፕ ድ) ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ press.et/?p=71189

በአገሪቱ ከፍተኛ የደም እጥረት ማጋጠሙን ብሔራዊ ደም ባንክ አስታወቀ

👉 ያለው የመጠባበቂያ ደም ክምችት ከአምሥት ቀናት የማይበልጥ ነው
***************
(ኢ ፕ ድ) 
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 
press.et/?p=71189
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ! ደም እየለገስን፣በዓሉን እያከበርን ህይወት እናስቀጥል! መልካም በዓል!

እንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ!
         ደም እየለገስን፣በዓሉን እያከበርን ህይወት እናስቀጥል!
                            መልካም በዓል!
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

ብሔራዊ ደም ባንክ የደም ክምችት እጥረት በማጋጠሙ ኀብረተሰቡ ደም በመለገስ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ ግንቦት 03 ቀን 2014 (ኢዜአ)ብሔራዊ ደም ባንክ የደም ክምችት እጥረት በማጋጠሙ ኀብረተሰቡ ደም በመለገስ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ።

ብሔራዊ ደም ባንክ የደም ክምችት እጥረት በማጋጠሙ ኀብረተሰቡ ደም በመለገስ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ

ግንቦት 03 ቀን 2014 (ኢዜአ)ብሔራዊ ደም ባንክ የደም ክምችት እጥረት በማጋጠሙ ኀብረተሰቡ ደም በመለገስ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ።
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

ሃገር አቀፍ የደም ባንኮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው። 🩸313ሺ762 ዩኒት ደምተሰብስቦዋል። --------------------------- 10ኛው ሃገር አቀፍ የደም ባንኮች ጉባኤ በሱማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ ጅግጅጋ ተካሄደ ለበለጠ መረጃ t.me/ethiopianblood…

ሃገር አቀፍ የደም ባንኮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

🩸313ሺ762 ዩኒት ደምተሰብስቦዋል።
---------------------------
10ኛው ሃገር አቀፍ  የደም ባንኮች ጉባኤ በሱማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ ጅግጅጋ ተካሄደ
ለበለጠ መረጃ t.me/ethiopianblood…
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

የዓለም ደም ለጋሾች ቀን አከባበር በምስል ----------------------------------------------- "ደም መለገስ የአብሮነት ተግባር ነው።ጥረቱን ይቀላቀሉ።ህይወት ያድኑ!!በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ ተከብሮዋል።ለበለጠ መረጃt.me/ethiopianblood… ይመልከቱ።

የዓለም ደም ለጋሾች ቀን አከባበር በምስል
-----------------------------------------------
"ደም መለገስ የአብሮነት ተግባር ነው።ጥረቱን ይቀላቀሉ።ህይወት ያድኑ!!በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ ተከብሮዋል።ለበለጠ መረጃt.me/ethiopianblood…
ይመልከቱ።
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች በተለይ ወጣቶች በበጎ ፈቃደኝነት ደም መለገስን ባህል እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ ****************** ለበለጠ መረጃ t.me/ethiopianblood…ይመልከቱ

ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች በተለይ ወጣቶች በበጎ ፈቃደኝነት ደም መለገስን ባህል እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
******************  ለበለጠ መረጃ t.me/ethiopianblood…ይመልከቱ
Ethiopian Blood & Tissue Bank Service❣️ (@ethiopianblood) 's Twitter Profile Photo

ሰኔ 18 በመስቀል አደባባይ ለአስደማሚው ትውልድ - ደም ልገሳ ፌስቲቫል እንገናኝ! መቅረት ክልክል ነው! See you June 25 at The Remarkable Generation- Blood Donation Festival. You can’t miss it! #አስደማሚ_ትውልድ #ለጋሽ #አስደማሚ #ሰኔ18 #TheOneGeneration #

ሰኔ 18 በመስቀል አደባባይ  ለአስደማሚው ትውልድ - ደም ልገሳ ፌስቲቫል እንገናኝ! መቅረት ክልክል ነው!
See you June 25 at The Remarkable Generation- Blood Donation Festival. You can’t miss it!  

#አስደማሚ_ትውልድ #ለጋሽ  #አስደማሚ #ሰኔ18 #TheOneGeneration #