ETHIO NEWSFLASH (@ethionewsflash) 's Twitter Profile
ETHIO NEWSFLASH

@ethionewsflash

Ethio Newsflash is all about brief news from Ethiopia and beyond! Follow Ethio Newsflash for quick news updates.

ID: 769484279076294656

calendar_today27-08-2016 10:38:43

562 Tweet

970 Followers

3 Following

ETHIO NEWSFLASH (@ethionewsflash) 's Twitter Profile Photo

ግንቦት 30 በካፒታል ሆቴል በሚካሄደው የጣፋጭ ሕይወት ሽልማት ላይ የእርሶ ማህበራዊ ሚድያውን ለመልካም ምግባር የተጠቀመው ማን ነው? ኮሜንት ያድርጉ ግንቦት 30 በካፒታል ሆቴል በደማቅ ስነ ስርዓት ሽልማቱ ይሰጣል። ቅን ልባዊ ድርጊት ለጣፋጭ ህይወት

ግንቦት 30 በካፒታል ሆቴል በሚካሄደው የጣፋጭ ሕይወት ሽልማት ላይ የእርሶ ማህበራዊ ሚድያውን ለመልካም ምግባር የተጠቀመው ማን ነው?
ኮሜንት ያድርጉ ግንቦት 30 በካፒታል ሆቴል በደማቅ ስነ ስርዓት ሽልማቱ ይሰጣል። 
ቅን ልባዊ ድርጊት
ለጣፋጭ ህይወት
ETHIO NEWSFLASH (@ethionewsflash) 's Twitter Profile Photo

#ኒውስፍላሽ ፋና፣ ኢቢሲ፣ ዋልታ፣ ኢፕድ እና ኢዜአ ትናንት ጠ/ሚር አብይ አህመድ በታይም መፅሄት "ተፅእኖ ፈጣሪ ሆነው ተመረጡ" ብለው ያቀረቡትን ዜና ሁሉም አጥፍተውታል።

ETHIO NEWSFLASH (@ethionewsflash) 's Twitter Profile Photo

ጠ/ሚር አብይ አህመድ ዛሬ ናይሮቢ፣ ኬንያ እየተከናወነ ባለ የአየር ትርኢት ላይ ለመታደም ሲገኙ። ©️ EthioNewsflash

ETHIO NEWSFLASH (@ethionewsflash) 's Twitter Profile Photo

#ጥቆማ ፒያሳ አካባቢ ከሚገኝ አንድ ወርቅ ቤት በግሩኘ ሆነው ገዢ መስለው በመግባት ከአንድ የሽያጭ ሰራተኛ ላይ ወርቅ ዘርፈው የተሰወሩ ናቸው። የምታውቋቸው ወይም ያያቹኋቸው ካላችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ጠቁሙ።

ETHIO NEWSFLASH (@ethionewsflash) 's Twitter Profile Photo

“የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተሰርቆ ወጥቷል” ከሚል ፅሁፍ ጋር በስፋት የተጋራው ምስል በቅንብር የቀረበ ነው። (በኢትዮጵያ ቼክ የቀረበ) facebook.com/60138302003163…

“የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተሰርቆ ወጥቷል” ከሚል ፅሁፍ ጋር በስፋት የተጋራው ምስል በቅንብር የቀረበ ነው። 

(በኢትዮጵያ ቼክ የቀረበ)

facebook.com/60138302003163…