እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 (@ethio_forever) 's Twitter Profile
እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤

@ethio_forever

አማራነት ይለምልም 💚💛💔” ትመር እንደሆን ምረር እንደቅል አልመር ብሎ ነው ዱባ ሚቀቀል” #proudAmhara #StopAmharaGenocideinEthiopia Here to be a voice for the voiceless Amhara

ID: 534285941

linkhttps://radio1888.com/ calendar_today23-03-2012 13:14:44

19,19K Tweet

5,5K Followers

792 Following

እርጎዬ (Ethiopiawit) 🖤 (@ethio_forever) 's Twitter Profile Photo

ጎንደር ጎንደር የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር የተባለው አሁን ደሞ ጎንደር ጎንደር የአንድ ፋኖ ዋልታና ማገር ሆኖ መጥቷል! እደግመዋለሁ እነAmhara Association of America(AAA) የዐማራ ማህበር በአሜሪካ Genocide Prevention In Ethiopia International Amhara Movement (iAM) International Fano Coordinating Committee (IFCC) Amhara Professionals Union (APU) መረጃtv ምናምኖች በሴራ ትግሉ አይቀለበስም!