እስከዳር | Eskedar💚💛❤ (@eskedarmihret) 's Twitter Profile
እስከዳር | Eskedar💚💛❤

@eskedarmihret

Live every moment laugh every day beyond words! #Smile_lover #Love_Books #Travel #Radio_Show #Coffee #ጠላ #Music #Proud_to_be_Ethiopian

ID: 2201276119

calendar_today18-11-2013 13:00:43

3,3K Tweet

2,2K Followers

798 Following

ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

የአእላፋት ዝማሬ አዘጋጆችን እንዴት ማመስገን እንደምችል አላውቅም። ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፤ ደስታ ስኬት በህብረታችሁ ይሙላ! ከዚህ በኋላ መቋረጥ የሌለበትን ፕሮግራም ነው ያስጀመራችሁት! በርቱ! ❤

የአእላፋት ዝማሬ አዘጋጆችን እንዴት ማመስገን እንደምችል አላውቅም። ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፤ ደስታ ስኬት በህብረታችሁ ይሙላ! 
ከዚህ በኋላ መቋረጥ የሌለበትን ፕሮግራም ነው ያስጀመራችሁት! በርቱ! ❤
ትንሣኤ | Tensae Ali | 𝕏 (@tensaeali) 's Twitter Profile Photo

“የጠገበች ነፍስ የማር ወላላን ትረግጣለች” መጽሐፈ ምሳሌ ፳፯፥፯ በእውነትም ከመላእክት ጋር ተባብሮ ጣዕመ ዝማሬን ለጠገበ ጣዕመ ማር ምኑ ነው?? ምስጋና በማብዛት ዋጋችሁን አላስቀር፤ መድኃኔዓለም ዳግም በኢየሩሳሌም ሰማያዊት ስትዘምሩ ያሳየኝ! 💙

“የጠገበች ነፍስ የማር ወላላን ትረግጣለች”
መጽሐፈ ምሳሌ ፳፯፥፯

በእውነትም ከመላእክት ጋር ተባብሮ ጣዕመ ዝማሬን ለጠገበ ጣዕመ ማር ምኑ ነው??

ምስጋና በማብዛት ዋጋችሁን አላስቀር፤ መድኃኔዓለም ዳግም በኢየሩሳሌም ሰማያዊት ስትዘምሩ ያሳየኝ! 💙
ቢኒያም | Biniyam (@kefira_dechatu) 's Twitter Profile Photo

ሰንበት ት/ቤት ቁጭ ብሎ ያልተማረ በግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሲያላግጥ የከረመ የማህበረ ቅዱሳን አባል ያልሆነና ማህበሩ ለምን እንደተመሰረተ ያማያውቅ ለቀብር ካልሆነ ቤተስኪያን ድርሽ የማይለው እኮ ነው ኢጃት ላይ ምላሱን ያረዘመው። ወግድ ሰይጣን!

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

#እጃችሁንአንሱ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና አባቶች ላይ የሚፈፀመውን ንቀት፣ ግፍ እና ግድያ እቃወማለሁ። ሼር አድርጉት፣ ምስሉን ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግም ድምፅ እናሰማ። በጣም በዛ!

#እጃችሁንአንሱ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና አባቶች ላይ የሚፈፀመውን ንቀት፣ ግፍ እና ግድያ እቃወማለሁ። 

ሼር አድርጉት፣ ምስሉን ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግም ድምፅ እናሰማ። በጣም በዛ!
እስከዳር | Eskedar💚💛❤ (@eskedarmihret) 's Twitter Profile Photo

ሂማዋ ልደቴ ነው ብለሽ ይሄን ሁሉ ምግብ መመገብሽ የሚናቅ ነው😜 ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ! በመንገድሽ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልሽ ማን አለኝ ስትይ አለሁ ይበልሽ! ከሀጥያት በቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ! ኑሪሊኝ ሂማዋ Hima 🇵🇸

ሂማዋ ልደቴ ነው ብለሽ ይሄን ሁሉ ምግብ መመገብሽ የሚናቅ ነው😜
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ! በመንገድሽ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልሽ ማን አለኝ ስትይ አለሁ ይበልሽ! ከሀጥያት በቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ!  ኑሪሊኝ ሂማዋ
<a href="/himaawol/">Hima 🇵🇸</a>
እስከዳር | Eskedar💚💛❤ (@eskedarmihret) 's Twitter Profile Photo

የሰውም የእፅዋቱም አባት ፣ የሀገር ምሰሶ ፣ የላሊበላ መብራት ሙስሊም ክርስቲያኑ አባ የሚላቸው የደሴ ጌጥ የግሸን ድምቀት ታላቅ አባት አባ መፍቀሬ ነብሳቸውን ይማርልን፣ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏

የሰውም የእፅዋቱም አባት ፣ የሀገር ምሰሶ  ፣ የላሊበላ መብራት ሙስሊም ክርስቲያኑ አባ የሚላቸው የደሴ ጌጥ የግሸን ድምቀት ታላቅ አባት አባ መፍቀሬ ነብሳቸውን ይማርልን፣ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏
ክራንቻ ምፅ ኩሩምቢ (@kranchkuru) 's Twitter Profile Photo

ፌስቡክን ትቼ የማልተውበት ምክኒያቶች 2 ነበሩ ፤ በውቄ እና ሻቢያው ዱርዬውና አራዳው እዮብ ምህረተአብ! እዮባን ሞት አሸነፈው አሉ 😔 የሚሉት እውነት ከሆነ ፤ ነብሱ ከነ ሂችንስ ፣ ቡኮውስኪ ፣ ዲዮስቶቭስኪ ፣ አቦይ ስብሀት እና ነብይ ጎን ትረፍ!

ፌስቡክን ትቼ የማልተውበት ምክኒያቶች 2 ነበሩ ፤ በውቄ እና ሻቢያው ዱርዬውና አራዳው እዮብ ምህረተአብ!
እዮባን ሞት አሸነፈው አሉ 😔
የሚሉት እውነት ከሆነ ፤ ነብሱ ከነ ሂችንስ ፣ ቡኮውስኪ ፣ ዲዮስቶቭስኪ ፣ አቦይ ስብሀት እና ነብይ ጎን ትረፍ!
አብርሃም (@abrshel) 's Twitter Profile Photo

This is sad for real. Among the very few reasons I go back to FB. "ቀደዳ እንደወረደ፣ እሁድ ጨዋ ጨዋ፣ ጥሬ ሀቅ፣ ድቤ .. አብዝቶ የሰጠሽ ተራራና አህያ የዋቴዎች ሀገር እንዴት ነሽ ኢትዮጵያ" እዮባ ክስተት ነበር። ነፍስህ በሰላም ትረፍ። ሞት ፋራ! 💔

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

"In the history of mankind, there has never been any other black man like Menilik, who had triggered a lasting fear & doubt in the mind of European" August Wylde #Adwa129

"In the history of mankind, there has never been any other black man like Menilik, who had triggered a lasting fear &amp; doubt in the mind of European" August Wylde

#Adwa129
Hilena Tafesse 🇪🇹🕊 (@hilenatafesse) 's Twitter Profile Photo

Adwa is Our Pride, Africa's Victory. Adwa is courage, unity, and freedom. Celebrating this makes me so proud. Our story. Our victory. Our legacy. #Adwa126 #ProudEthiopian #AfricanPride #CaptureEthiopia #Ethiopia #VisitEthiopia #LandOfOrigins

እስከዳር | Eskedar💚💛❤ (@eskedarmihret) 's Twitter Profile Photo

Miklon Events and Rentals 🎪 Elevate your next event with our premium Aluminum Tent from Miklon Events & Rentals — strong, elegant, and built to last for weddings, parties, exhibitions & more! 🌟 DM for quotes.

መቲ Meti Shewaye Yilma, Gwiza (@metishewyilma) 's Twitter Profile Photo

#የአእላፋትዝማሬ Telegram & YouTube ላይ የሚለቀቁትን መዝሙሮች ማድመጥ፣ ለገና ዋዜማ በህብረት እግዚአብሔርን እያመሰገንን በፊቱ እንደምንዘምር እያሰብኩ መለማመድ እየሰጠኝ ያለው ደስታ 🙏🏽 እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው? t.me/yeaelafat_zima…

መቲ Meti Shewaye Yilma, Gwiza (@metishewyilma) 's Twitter Profile Photo

የአእላፋት ሳምንት 2018 ከታኅሣሥ 17 – 23 በግዮን ሆቴል ተከፈተ። ብዙ የሚያስተምር፣ አይን ልቦናን የሚከፍት፣ ለጥያቄዎች መልስ ማግኛ የሚያመላክት ግሩም ዝግጅት ነው። አያምልጣችሁ ስለ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

የአእላፋት ሳምንት 2018 ከታኅሣሥ 17 – 23 በግዮን ሆቴል ተከፈተ። ብዙ የሚያስተምር፣ አይን ልቦናን የሚከፍት፣ ለጥያቄዎች መልስ ማግኛ የሚያመላክት ግሩም ዝግጅት ነው።  አያምልጣችሁ
ስለ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
እስከዳር | Eskedar💚💛❤ (@eskedarmihret) 's Twitter Profile Photo

ረቡኒ ወንጌልን እየኖረው የሰበከ ያሰተማረ የልጅነት መምህሬ፣ የወንጌል ገበሬው፣የተዋህዶ አርበኛ፣የተዋህዶ ዕንቁ፣የግሸን ማርያም ድምቀት፣ስትመስክር የኖርክለት ስሙን በአደባባይ ከፍ አድርገህ የጠራህው ቸሩመድኃኔዓለም ከደጋጎቹ እቅፍ ያሳርፍህ

ረቡኒ ወንጌልን እየኖረው የሰበከ ያሰተማረ የልጅነት መምህሬ፣ የወንጌል ገበሬው፣የተዋህዶ አርበኛ፣የተዋህዶ ዕንቁ፣የግሸን ማርያም ድምቀት፣ስትመስክር የኖርክለት ስሙን በአደባባይ ከፍ አድርገህ የጠራህው ቸሩመድኃኔዓለም ከደጋጎቹ እቅፍ ያሳርፍህ
ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

በክርስቶስ ለክርስቶስ በምድር ኖር ከክርስቶስ ጋር መሆንስ እንደምን ያለ መታደል ነው 😍 ወልደ ሰማዕት ወደ አባቱ እቅፍ በመሄዱ ለእሱ እጅግ የበዛ ደስታና ሰላም እንደሆነ እናውቃለን!

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

መምህር ሆይ ቤተክርስቲያንን እንዳከበርካት እንዳስከበርካት ሁሉ እንደስምህ ዘላለም የማያልፈውን የጌታ ወንጌል በአራቱም ማዕዘን እንደዘራኽው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍስህን በሰላም ይቀበላት አሜን 🙏 ተፈፀመ !

መምህር ሆይ ቤተክርስቲያንን እንዳከበርካት እንዳስከበርካት ሁሉ እንደስምህ ዘላለም የማያልፈውን የጌታ ወንጌል በአራቱም ማዕዘን እንደዘራኽው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍስህን በሰላም ይቀበላት አሜን 🙏

ተፈፀመ !