Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile
Takele Uma Banti

@takeleuma

ID: 524626890

calendar_today14-03-2012 18:55:11

1,1K Tweet

743,743K Followers

4 Following

Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

It is a privilege to join Minister Alemu Sime Alemu Sime Feyisa on our tour of the Awash operating site. During our visit, the minister commended the operational improvements made so far while emphasizing the need for further enhancements. As part of the tour, we also examined

It is a privilege to join Minister Alemu Sime <a href="/AlemuSimeFeyisa/">Alemu Sime Feyisa</a> on our tour of the Awash operating site. During our visit, the minister commended the operational improvements made so far while emphasizing the need for further enhancements.  

As part of the tour, we also examined
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

Need Information on Freight or Passenger Services? Just Call 9546! Wherever you are, stay connected with Ethio-Djibouti Railway Share Company! Whether you're inquiring about freight logistics or passenger services, our dedicated hotline is here to assist you. 📞 Call 9546

Need Information on Freight or Passenger Services? Just Call 9546! 

Wherever you are, stay connected with  Ethio-Djibouti Railway Share Company!
Whether you're inquiring about  freight logistics or passenger services, our dedicated hotline is here to assist you.  

📞 Call 9546
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

ለመረጃ ያህል የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ከባቡር ጭነት በተጨማሪ የትራንዚትና የጉምሩክ አስተላላፊነት ስራን ቀልጣፋ የሎጂሲቲክ ስራዎችን በማቀናጀት ከኢትዮጵያ እስከ ጂቡቲ እንዲሁም የመርከብ አገልግሎቶችን ከጂቡቲ እስከ ማደረሻዉ እየሰጠ

ለመረጃ ያህል

የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ከባቡር ጭነት በተጨማሪ የትራንዚትና የጉምሩክ አስተላላፊነት ስራን ቀልጣፋ የሎጂሲቲክ ስራዎችን በማቀናጀት ከኢትዮጵያ እስከ ጂቡቲ እንዲሁም የመርከብ አገልግሎቶችን ከጂቡቲ እስከ ማደረሻዉ እየሰጠ
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

Breaking barriers in Ethiopia’s export logistics! Today, we held strategic discussions on optimizing storage and transportation for Ethiopia’s cereal, coffee, seed oil , and pulse exports at key warehouses and EDR facilities. By addressing critical bottlenecks, we’re boosting

Breaking barriers in Ethiopia’s export logistics!
Today, we held strategic discussions on optimizing storage and transportation for Ethiopia’s  cereal, coffee, seed oil , and pulse exports at key warehouses and EDR facilities.  

By addressing critical bottlenecks, we’re boosting
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

ለመረጃ ያህል ፤ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ለቡና ፤ ጥራጥሬ እና የቅባት እህል ላኪዎች ከፍተኛ የሆነ የትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ከማድረጉ በተጨማሪም የጭነት መጠን (overweight) ከ20 ቶን እስከ 25 ቶን እንዲሆን ወስነናል። በተጨማሪም

ለመረጃ ያህል ፤
የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር  ለቡና ፤ ጥራጥሬ እና የቅባት እህል ላኪዎች ከፍተኛ የሆነ የትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ከማድረጉ በተጨማሪም የጭነት መጠን (overweight) ከ20 ቶን እስከ 25 ቶን እንዲሆን ወስነናል። 
በተጨማሪም
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

ለከፍተኛ ምርት ላኪዎች አማራጮችን እያሰፋን እንገኛለን! በዛሬው እለት በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚመረቱ ምርቶችን ወደ ውጭ ለሚልኩ አምራቾች ፍላጎታቸውን ታሳቢ ያደረገ እና ከመነሻው አንስቶ እስከ መዳረሻው የተሰናሰለ ሎጂስቲክስ በማቅረብ ለላኪዎች

ለከፍተኛ ምርት ላኪዎች አማራጮችን እያሰፋን እንገኛለን!

በዛሬው እለት በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚመረቱ ምርቶችን ወደ ውጭ ለሚልኩ አምራቾች ፍላጎታቸውን ታሳቢ ያደረገ እና ከመነሻው አንስቶ እስከ መዳረሻው የተሰናሰለ ሎጂስቲክስ በማቅረብ ለላኪዎች
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

የቀንድ ከብቶች እና ግመሎችን በባቡር የማጓጓዝ ሥራችን በየእለቱ የምናደርገው ተግባር እየሆነ መጥቷል። ባለፉት ሶስት ቀናት ብቻ 1350 የቀንድ ከብቶችን አጏጉዘናል:: Livestock & Camel Exports from Adama to Djibouti Port – Now Operating Daily In just three

የቀንድ ከብቶች እና ግመሎችን በባቡር  የማጓጓዝ ሥራችን በየእለቱ የምናደርገው ተግባር እየሆነ መጥቷል።
ባለፉት ሶስት ቀናት ብቻ 1350 የቀንድ ከብቶችን አጏጉዘናል::

Livestock &amp; Camel Exports from Adama to Djibouti Port – Now Operating Daily

In just three
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች የአንድ መስኮት አገልግሎት እንዲጀምር አድርገናል። አገልግሎቱ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ዉስጥ ለሚገኙ ከፍተኛ ምርት ላኪዎች አማራጮችን እያሰፋ ፣ የሎጅስቲክ ተግዳሮትን እየፈታ የገቢ እና ወጪ ንግዱን

ዛሬ ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች የአንድ መስኮት አገልግሎት እንዲጀምር አድርገናል።

አገልግሎቱ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ዉስጥ ለሚገኙ ከፍተኛ ምርት ላኪዎች አማራጮችን እያሰፋ ፣ የሎጅስቲክ ተግዳሮትን እየፈታ የገቢ እና ወጪ ንግዱን
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

ከድሬዳዋ እስከ ደዋንሌ ባሉ ባቡር ጣቢያዎች ፣ በምልከታችን ኢትዮ ጅቡቲ ባቡር በመንገደኞችና በጭነት ባቡር ትራንስፖርት የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል የሚያስችሉ የተለያዩ ማስተካከያዎችን ወስደናል፡፡ በዚህም መሠረት በድሬዳዋና በደዋንሌ

ከድሬዳዋ እስከ ደዋንሌ ባሉ ባቡር ጣቢያዎች ፣

በምልከታችን ኢትዮ ጅቡቲ ባቡር በመንገደኞችና በጭነት ባቡር ትራንስፖርት የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል የሚያስችሉ የተለያዩ ማስተካከያዎችን ወስደናል፡፡ 

በዚህም መሠረት በድሬዳዋና በደዋንሌ
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

It was an honor to welcome the Kenyan Railway corporation(KRC) board members and CEO to the Ethio-Djibouti Railway Headquarters in Addis Ababa! During their two-day working visit, they observed the remarkable progress in joint operational efficiency and capability development

It was an honor to welcome the Kenyan Railway corporation(KRC) board members and CEO to the Ethio-Djibouti Railway Headquarters in Addis Ababa! 

During their two-day working visit, they observed the remarkable progress in joint operational efficiency and capability development
Takele Uma Banti (@takeleuma) 's Twitter Profile Photo

በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ በባቡር መስመር አካባቢ ለሚኖሩ ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥርና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚደርግ የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ቦታ መረጣን ለማከናወን ከአስተዳደሩና ከአከባቢዉ ማህበረሰብ ጋር መግባባት ላይ

በአይሻ ወረዳ የኢትዩ -ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ለፕሮጀክት ማስፋፊያ ሲጠቀምበት የነበረውን ማእከል እንደገና በማደስ ለሆስፒታል አገልግሎት እንዲሰጥ የወሰንን ሲሆን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ አስፈላጊው ግብአት ተሟልቶለት ለማህበራዊ ግልጋሎት

Harargeen Lixaa dachee qabeenya beeyladaatiin kan beekamtu dha. Buufata baaburaa godina harargeee Lixaa Aanaa Mi’eessoo yeroo gababbaa keessatti baaburaan Beeylada fe’u ni jalqabna. Galtee omisha Qonnaa kan ta’e Xaa’oos gahe goodina harargee lixaa fi naannooolee

Harargeen Lixaa  dachee qabeenya beeyladaatiin kan beekamtu dha. 
Buufata baaburaa godina  harargeee Lixaa Aanaa Mi’eessoo yeroo gababbaa keessatti baaburaan Beeylada fe’u ni jalqabna. 
Galtee omisha  Qonnaa kan ta’e Xaa’oos gahe  goodina  harargee lixaa fi naannooolee