kuu (@pawlostariku) 's Twitter Profile
kuu

@pawlostariku

ID: 2321464506

calendar_today31-01-2014 23:07:37

81 Tweet

24 Followers

619 Following

kuu (@pawlostariku) 's Twitter Profile Photo

“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።” ኢሳይያስ 41፥10

kuu (@pawlostariku) 's Twitter Profile Photo

“ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” — ዮሐንስ 3፥17

kuu (@pawlostariku) 's Twitter Profile Photo

በቸርነቱ ዓመታትን የሚያቀዳጅ እግዚአብሔር ይመስገን!!! መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችን 🌼